Ethiopia Property Centre

Serviced Apartments for Sale in Bole, Addis Ababa

There are 16 apartments for sale in Bole as of 30 Aug 2026, with an average price of Br 17.5M. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

3 Bedroom House for 630, 000 Birr Only. 09-76-58-10-90 — Kenenisast, Bole, Addis Ababa
Featured
8
Br 6,300,000

Self contained (single rooms) for sale

3 Bedroom House for 630, 000 Birr Only. 09-76-58-10-90

We have a beautiful, fully furnished, semi-finished and fully finished housea in bole bulbula location available immediately for sell ️09-76-58-10-90️ call for more

Kenenisast, Bole, Addis Ababa
2 baths 2 toilets 1 Parking 93 sqm
City Homes
Luxury 3 Bedrooms Apartment — Africa Road, Bole, Addis Ababa
Featured
9
Br 35,000,000

Apartment for sale

Luxury 3 Bedrooms Apartment

Africa Road, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Marefiya Property
Luxury 2 Bed Room Apartment — Megenagba, Egziabeher Ab Street, Bole, Addis Ababa
Featured
6
Br 13,000,000

Self contained (single rooms) for sale

Luxury 2 Bed Room Apartment

2 bed room luxury apartment Around megenagna With 20% downpayment Standby generator Water tankers Contact us +251 983308369 +251 994637311 +251 992902011

Megenagba, Egziabeher Ab Street, Bole, Addis Ababa
2 baths 2 toilets 1 Parking 133 sqm
Kabod Marketing Solutions
3 Bedroom — Gergi, Bole, Addis Ababa
3
Br 10,600,000

Apartment for sale

3 Bedroom

Available on hand

Gergi, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Blen Mesay
2 Bedroom Apartment — Megenagna_24, Bole, Addis Ababa
6
Br 15,500,000

Apartment for sale

2 Bedroom Apartment

መገናኛ ፡ 24 አፓርትመንት ሽያጭ ------ 106 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ከመገናኛ ወደ 24 በሚወስደው መንገድ ላይ G+10 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 3 ቤቶች ባሉት ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 106 ካሬ ሜትር ( 86sqm_net) ️ 8ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል አገልግሎት የጀመረ ሊፍት፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር እና ጥበቃ አለው። ህንፃው አሁን ያለበት ሁኔታ ሙሉለሙሉ አልቆ ለመኖር ዝግጁ ሆኗል። ️ ማስታወሻ : የተጠቀምነው ቪዲዮ የሚሸጠው ጋር ተመሳሳዩን እንጂ እራሱን አይደለም። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash Only ( ካሽ ብቻ ) ዋጋ = 15.5 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 80k/ወር Yield፦ 6.19% 146,226 ብር/ካሬ Payback፦ 16.1 yrs ማጠቃለያ፦ 146,226 ብር/ካሬ ከአካባቢው አማካይ (140k-160k) የሚጣጣም፣ 6.19% Gross Yield ያለው ተመራጭ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1789

Megenagna_24, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
2 Bedroom Apartment — 22 Addis Hiwot, Bole, Addis Ababa
7
Br 17,500,000

Apartment for sale

2 Bedroom Apartment

22 አድስ ህይወት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 109 ካ.ሜ Location: 22 አዲስ ህይወት ሆስፒታል አካባቢ B+G+9+T በወለል 5 ቤቶች ባሉበት ቅይጥ ህንፃ ላይ። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 2 መኝታ, 1 መታጠቢያ - ስፋት: 109 ካሬ ሜትር - 7ኛ ፎቅ ህንፃው በውስጡ የእንግዳ መቀበያ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ ጀነሬተር፣ ሊፍት እና የመኪና ማቆሚያ ለነዋሪዎች በአገልግሎት ያቀርባል። ማስታወሻ 1: 140,000 ብር በወር ተከራይቶ ነው ያለው። ማስታወሻ 2: ብድር ያለበት አፓርትመንት ነው። ብድሩ ወደ ገዢ መዞር የሚችል ነው። ከባንክ ጋር የተገናኘ ሲሆን፤ በ 5 ዓመታት እና በ 20.5% የወለድ መጠን ብድሩን ማዛወር ይቻላል። ዶክመንት: ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል: Cash or Bank / Transferable Mortgage (ብድሩን በብር 7,000,000 ተደርጎ በ 5 ዓመታት እና በ 20.5% ወለድ በወር ~186,050 ብር በመክፈል ማዛወር ይቻላል) ዋጋ = 17.5 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ወቅታዊ ኪራይ: 140,000 ብር/ወር Gross Yield: 9.60% 160,550 ብር/ካሬ Payback: 10.4 ዓመታት ማጠቃለያ: 9.60% Gross ተመራጭ ኢንቨስትመንት ነው። ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት: በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1787

22 Addis Hiwot, Bole, Addis Ababa
2 beds 1 bath 1 toilet 109 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Apartment with Balcony — Bole Dembel, Bole, Addis Ababa
6
Br 34,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment with Balcony

ቦሌ ፡ ደንበል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 161 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ከደንበል ሞል 300 ሜትር አካባቢ ላይ ሲሆን ያለበት ህንፃ G+12 ተደርጎ የተሰራ እና በፍሎር 4 ቤቶች አሉበት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry , Balcony ️ ስፋት: 161 ካሬ ሜትር ️ 8ኛ ፎቅ ️ ህንፃው ፦ ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ቆንጆ እይታ ያለው ሰፊ እንግዳ መቀበያ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ ጄኔሬተር፣ ኢንተርኮል፣ 2 ሊፍቶች፣ ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ፣ የውሃ ታንከር፣ ትራንስፎርመር፣ አነስ ያለ ግቢ እና ቴራስ የመሳሰሉ ነገሮችን በውስጡ ይዟል። ህንፃው በአሁኑ ሰዓት ሙሉ ለሙሉ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ብቻ ዋጋ = 34 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 308,000 ብር/ወር ($2,000) Gross Yield፦ 10.87% 211,180 ብር/ካሬ Payback፦ 9.2 ዓመታት ማጠቃለያ፦ 211,180 ብር/ካሬ ከአካባቢው አማካይ (160k-190k) ከፍ ያለ ቢሆንም፣ 10.87% Gross Yield ማስገኘቱ አወንታዊ የኢንቨስትመንት ጎኑ ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1786

Bole Dembel, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Penthouse Apartment — Bole Dembel Olompia, Bole, Addis Ababa
1
Br 75,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Penthouse Apartment

ቦሌ ፡ ኦሎምፒያ Penthouse Type አፓርትመንት ሽያጭ ------ 300 ካ.ሜ ( ከነ እቃው ) Location: የሚገኘው በቦሌ ከደንበል 300 ሜትር ርቀት ላይ B+G+11+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ባሉት ቅንጡ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , 2 Kitchens , Laundry , Store ️ ስፋት: 300 ካሬ ሜትር ( 250sqm_net) ️ 11ኛ ፎቅ ️ ህንፃው ፦ ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ቆንጆ እንግዳ መቀበያ፣ 2 ሊፍት፣ ጄኔሬተር፣ ኢንተርኮም፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ 5,000 ሊትር የውሃ ታንከር፣ አነስተኛ ግቢ፣ ጠንካራ የህንፃ አስተዳደር፣ የከርሰምድር ውሃ እና ሰፊ ቴራስ አለው። ️ ጥሩ የከተማ እይታ ያለው ሰፊ ሰገነት (City view balcony) አለው። ️ ማስታወሻ 1 - ከነሙሉ እቃው ነው የሚሸጠው ️ ማስታወሻ 2 - ቪዲዮ እና ፎቶ ስለሌለ መጎብኘት ብቻ ነው የሚቻለው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 75 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 616,000 ብር/ወር ($4,000) Gross Yield፦ 9.86% 250,000 ብር/ካሬ Payback፦ 10.1 ዓመታት ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1785

Bole Dembel Olompia, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
4 Bedroom Penthouse Apartment — Bole_24, Bole, Addis Ababa
7
Br 38,000,000

Apartment for sale

4 Bedroom Penthouse Apartment

ቦሌ ፡ 24 Penthouse አፓርትመንት ሽያጭ ------ 268 ካ.ሜ Location: የሚገኘው በአዲስ አበባ እጅግ ተፈላጊ እና ስትራቴጂክ በሆነው አካባቢ ቦሌ 24 ከስኩል ኦፍ ቱሞሮ ትምህርት አካበቢ G+9+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል አንድ ቤት ብቻ ባለው ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ የሚገኝ ፔንትሃውስ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 4 መኝታ , 4 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Open & Closed Kitchen , Laundry , 2 Balconies ️ ስፋት: 268 ካሬ ሜትር ️ ህንፃው ፦ በውስጡ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ፣ ቴራስ፣ አሳንሰር፣ ጀነሬተር፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ እንግዳ መቀበያ እና በካሜራ የታገዘ የ24 ሰዓት ጥበቃ ለነዋሪዎች ምቾት የሚሰጡ አገልግሎቶችን ያካትታል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 38 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 300,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 9.47% 141,791 ብር/ካሬ Payback፦ 10.6 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በካሬ 141,791 ብር የቀረበ ሲሆን ከአካባቢው አማካይ (145,000-165,000) በታች በመሆኑ ተወዳዳሪ ዋጋ አለው። 9.47% Gross Yield ያለውና በወለል 1 ቤት ብቻ ያለው ፔንትሃውስ በመሆኑ ከፍተኛ የኪራይ አወጣጥና የካፒታል እድገት ያለው ተመራጭ ንብረት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1782

Bole_24, Bole, Addis Ababa
4 beds 4 baths 4 toilets
Nexus Property Marketing
Luxury Apartment @ Meskel Flower — Meskel Flower to Africa Union, Bole, Addis Ababa
3
Br 5,351,500

Apartment for sale

Luxury Apartment @ Meskel Flower

My Choice Real Estate የከተማችን ቁጥር አንድ የመኖርያ ሰፈር በመስቀል ፍላወር የተገነባ አፓርትመንት 139,170,174,185,195 የካሬ አማራጮች አሉን 52-68ካሬ ሳሎን ስፋት ያላቸው የጋራ መጠቀሚያው35% የማይከፈልበት:: 85% ግንባታው የደረሰ : ካርታ 2 ወር የሚደርስ በ35% ቅድመ ክፍያ 0912116526// 0930517431 MY choice : የኔ ምርጫ አለው ብልጫ!!!

Meskel Flower to Africa Union, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 Parking
Remedy Sales
Luxury 1 Bedroom Flats with Excellent Facilities — Atlas Road, Bole, Addis Ababa
1
Br 10,000,000

Apartment for sale

Luxury 1 Bedroom Flats with Excellent Facilities

Atlas Road, Bole, Addis Ababa
1 bed 2 baths 2 toilets 1 Parking
Hosea Realestate
Luxury 3 Bedroom — Atlas Road, Bole, Addis Ababa
1
Br 26,000,000

Apartment for sale

Luxury 3 Bedroom

S.T, [10/17/2024 2:42 PM] S.T, [10/23/2024 2:04 PM] በመሀል ቦሌ እስከ 25% ቅናሽ ድረስ በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው የቤት ባለቤት ይሁኑ! ቅንጡ አፓርትመንታችን አከባቢ የሚገኙ ዓለም አቀፍ እና ዓብይ የአገልግሎት መስጫ ተቋማትን በአቅራቢያዎ ያግኙ! ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ትክክለኛ ቦታ! 57 እና 81 ካሬ - ስቱዲዮ 84 እና 86 ካሬ - ባለ 1 መኝታ 134 - 156 ካሬ - ባለ 2 መኝታ 168 ካሬ - ባለ 3 መኝታ እንዲሁም ዱፕሌክስ በ8% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ! ቀሪውን ክፍያ በቀላል እና ምቹ የአከፋፈል ስርዓት ማለትም በግንባታ ሂደት አልያም በጊዜ ገደብ በ22 ወራት ከፍለው ያጠናቅቃሉ። ለበለጠ መረጃ +251946443286 Location: Bole Road, in front of Millennium Hall, Sevita Building, 7th Floor, Addis Ababa, Ethiopia. You can also visit our onsite sales office. ሆሴዕ - አሁንም ከቃል በላይ! #hosearealestate #ethiopia #addisababa #highrise #luxuryapartment #newyear2017 #discount #bole

Atlas Road, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 116 Parking
Hosea Realestate
One Bed Room Luxury Apartments — Athlas Road, Bole, Addis Ababa
3
Br 234,000

Self contained (single rooms) for sale

One Bed Room Luxury Apartments

Hosea Real Estate (ሆሴዕ ሪል እስቴት) ቦሌ መድኃኒያለም ሳይት ሽያጭ ላይ ነን። 0926383513 81 ,57 ካሬ :-studio 84-86 ካሬ:- ባለ አንድ መኝታ 150, 134,156 ካሬ :- ባለ ሁለት መኝታ (ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት) 168 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ(ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት) ጊዜዎን የሚመጥን አስተማማኝ እና ትርፋማ የሚያደርግዎትን የኢንቨስትመንት አማራጮችን አቅርበንልዎታል። ቤቶቻችን ከመደበኛ አፓርትመንቶች የሚለያቸው በአዲስ አበባ ቦሌ መድሀኒያለም መገንባታቸው ጥንካሬን ከውበት ጋር ያጣመሩ መሆናቸው ለውሀ እና ለመብራት መቆራረጥ የ24 ሰአት ጀኔሬተር እና underground water tanker አቅርቦት ያሟሉ ፦ ከ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 🪟 የጋራ መገልገያዎች የመዋኛ ገንዳ ከነ ፑል ባር ‍️ጂምናዝየም ‍️የልጆች መጫወቻ ‍️‍‍የልጆች ማቆያ ️‍️የወጣቶች መዝናኛ የስብሰባ አዳራሽ ላውንደሪ ️coffee)ካፌ ላይብረሪ ወለል የመኪና ማቆምያ ድንገተኛ መወጣጫ ደረጃዎች 7 ሊፍቶች የእቃ ሊፍትን ጨምሮ የቆሻሻ መወርወርያ(ጋርቤጅ ሹት) የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ ለበለጠ 0926383513

Athlas Road, Bole, Addis Ababa
1 bath 1 toilet 1 Parking 84 sqm
Addis Homes
Video
Br 100,000

Apartment for sale

1

ለ investment ቆንጆ አማራጭ ለመኖሪያ ምቹ በመሀል ከተማ ሳርቤት አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት አፓርትመንት ሽያጭ ጀምረናል። እርሶም ፈጥነው የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!! የካሬ አማራጮች ባለ 2 መኝታ :- 161 ካሬ ባለ 3 መኝታ፡- 237 ካሬ ባለ 4 መኝታ:- 266 ካሬ ቅድመ ክፍያ:-15% ብቻ ከፍለው ቀሪውን ቀስ ብለው በ ግንባታ ሂደት የሚከፍሉት !! reseal አለው እድሉን ይጠቀሙበት በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች ሶስት ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች አውቶማቲክ ጀነሬተር የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ የከርሰ ምድር ውሃ ያለው

Sarebate, Bole, Addis Ababa
1 bed 2 baths 2 toilets 2 Parking
All in One Property Management
Video
$2,000

Apartment for sale

Luxury Apartment @megenanag

Duplex apartment in 2B+G+14 215 m square Has 3 bedrooms 2 kitchen Madi's room Laundry room 3 balcony 2 bathrooms And half bath Surplus parking area Price 2,000$ per m square

WF Real Estate, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 2 Parking
All in One Property Management
Br 4,500,000

Self contained (single rooms) for sale

2 Bed Room Apartment

0953-98-80-86 አስደሳች ዜና ለዘመናዊ ቤት ፈላጊዎች በሙሉ የገናን በአል ምክንያት በማድረግ ልዩ ቅናሽ ህልምዎን እውን የሚያደርጉበት ቅንጡ Apartment በውቡ መንደር ሰሚት noc 72 በልዩ አከፋፈል በልዩ ዋጋ ይዘን ቀርበናል። ባለ ሁለት እና ባለ ሦስት መኝታ ክፍሎች፣ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ጋር 2 ቤዝመንት ያለዉ ሴኪዩሪቲ ካሜራ ያለዉ ገበያ ማዕከል ያለዉ የቆሻሻ ማስወገጃ ያለዉ 3 ሊፍት ያለዉ ጅም ያለዉ መናፈሻ እና የዋና ገንዳ ያለዉ የመሬት ውሃ የተቆፈረለት የሚያስፈልግዎትን በሙሉ ከህንፃው የታችኛው ወለል ላይ ያገኛሉ. ለትራንስፖርት ምቹ የሆነ ከኮሚሽን ክፍያ ነጻ የሆነ ሁሉን ያሟላ ዘመናዊ አፓርታማ ዛሬዉኑ ገዝተዉ ትርፋማ ይሁኑ፡፡ ለበለጠ መረጃ በ 0953-98-80-86 ፈጥነው ይደውሉ። በተጨማሪም Telegram/@Spropertymarketing21, Whatsapp ላይ ያገኙናል።

331, Bole, Addis Ababa
2 baths 2 toilets 1 Parking 104 sqm
Fegegta Property Marketing

Showing 1–16 of 16 properties

FAQ

Frequently asked questions

The average price of serviced apartments for sale in Bole, Addis Ababa is Br 17,500,000.

The price of the most expensive serviced apartments for sale in Bole, Addis Ababa is Br 75,000,000.

The price of the cheapest serviced apartments for sale in Bole, Addis Ababa is Br 10,600,000.

There are 16 available serviced apartments for sale in Bole, Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.