Ethiopia Property Centre

Apartments for Sale in Addis Ketema, Addis Ababa

There are 5 apartments for sale in Addis Ketema as of 19 Aug 2026. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

Jacros, Luxury Apartment .......136SQM — Jacros, Addis Ketema, Addis Ababa
Featured
11
Br 20,400,000

Apartment for sale

Jacros, Luxury Apartment .......136SQM

ጃክሮስ ፤ ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 136 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ጃክሮስ መብራት አካባቢ G+13 ህንፃ ላይ ። በወለል 5 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ከነ መታጠቢያ ፣ ️ ስፋት: 136 ካሬ ሜትር ( 115sqm-net) ️ 4ኛ እና 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ 2 ლიፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ 24/7 ጥበቃ ፣ መዋኛ ገንዳ ፣ ጂም ፣ የልጆች መጫወቻ ( Daycare ) ፣ የቅርጫት ኳስ ሜዳ ፣ የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት ️ማስታወሻ: ህንፃው አዲስ አበባ ውስጥ Luxury የሚለውን የግንባታ ደረጃ ማሟላት ከቻሉ ጥቂት ህንፃዎች መሃል አንዱ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 20.4 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ኪራይ: 80,000 ብር/ወር ግብር: 123,900 ብር/ዓመት Gross Yield: 4.71% (መካከለኛ የኪራይ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው: 145k-175k/ካሬ የዚህ ቤት: 150,000 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ዋጋው ከጃክሮስ አካባቢ አንጻር ተመጣጣኝ ሲሆን፣ ካሉት የቅንጦት አገልግሎቶችና ለቦሌ ካለው ቅርበት አንጻር ጥሩ የሚባል ነው። የኪራይ ተመላሹ መካከለኛ ቢሆንም፣ ከፍተኛ የረጅም ጊዜ የዋጋ ዕድገት ያስገኛል። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1667

Jacros, Addis Ketema, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Real Estate Apartment Prices in Addis Ababa Ethiopia — Semen Mazegaja / Akoya Properties, Addis Ketema, Addis Ababa
Featured
5 Video
Br 9,963,000

Apartment for sale

Real Estate Apartment Prices in Addis Ababa Ethiopia

Akoya properties በሰሜን ማዘጋጃ ቤት ከሳሬም ሆቴል ፊት ለፊት 2B+G+18 ዘመናዊ አፓርትመንቶች 20% የተሰራ አፓርትመንት 10% ቅድመ ክፍያ 1 መኝታ ቤት = 81 ካሬ ሜትር 2 መኝታ ቤት = 110-116ካሬ 3 መኝታ ቤት = 130 ካሬ የኛ አፓርታማ መገልገያዎች አረንጓዴ ፓርክ ቦታ ለልጆች ሬስቶራንት ፣ coffee shop የልብስ ማጠቢያ ክፍል ውብ እይታ ያላቸው በረንዳዎች የከርሰምድር ውሃ garbage shoot መዋኛ ገንዳ 2 ሊፍት roof top ላውንጅ፣ event space የስፖርት መገልገያዎች (ጂም ፣ ስፓ) ሱፐር ማርኬት 24/7 ዝግጁ የሆኑ ሁለት 400 mkva ጀነሬተር የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ station ሲሲ ቲቪ ካሜራ ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ እና ለቦታ ጉብኝት ለቢሮ እና ሳይት ቀጠሮ እዲሁም ለተጨማሪ መረጃ 0913-9534-61

Semen Mazegaja / Akoya Properties, Addis Ketema, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Fitsum Amibara
Real Estate Houses in a Prile Location — Semen Mazegaja / Akoya Properties, Addis Ketema, Addis Ababa
Featured
5 Video
Br 9,963,000

Apartment for sale

Real Estate Houses in a Prile Location

Akoya properties በሰሜን ማዘጋጃ ቤት ከሳሬም ሆቴል ፊት ለፊት 2B+G+18 ዘመናዊ አፓርትመንቶች 20% የተሰራ አፓርትመንት 10% ቅድመ ክፍያ 1 መኝታ ቤት = 81 ካሬ ሜትር 2 መኝታ ቤት = 110-116ካሬ 3 መኝታ ቤት = 130 ካሬ የኛ አፓርታማ መገልገያዎች አረንጓዴ ፓርክ ቦታ ለልጆች ሬስቶራንት ፣ coffee shop የልብስ ማጠቢያ ክፍል ውብ እይታ ያላቸው በረንዳዎች የከርሰምድር ውሃ garbage shoot መዋኛ ገንዳ 2 ሊፍት roof top ላውንጅ፣ event space የስፖርት መገልገያዎች (ጂም ፣ ስፓ) ሱፐር ማርኬት 24/7 ዝግጁ የሆኑ ሁለት 400 Mkva ጀነሬተር የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ station ሲሲ ቲቪ ካሜራ ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ እና ለቦታ ጉብኝት ለቢሮ እና ሳይት ቀጠሮ እዲሁም ለተጨማሪ መረጃ

Semen Mazegaja / Akoya Properties, Addis Ketema, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Fitsum Real Estate
Best 100 % Full Finshed Apartment — Hayate Feres Bet, Addis Ababa, Ethiopia, Addis Ketema, Addis Ababa
Featured
8 Video
Br 100,000

Mini flat for sale

Best 100 % Full Finshed Apartment

. % የተጠናቀቁ አፓርትመንት ምቹ አከፋፈል አመቻችተንሎታል ፈርኒሽ ተደርገዉ ጥንቅቅ ብለው ያለቁ ካርታ የተዘጋጀላቸው ጠዋት ገዝተው ከሰዓት የሚገቡብት ቤት ለመኖሪያ ምቹ በሆነው በአያት ፈረስቤት ከምቹ አከፋፈል ጋር እናተን እየጠበቅን ነው ኑ አትርፈዉ ይደሰቱብን!!! የቤት አማራጮቻችን ባለ 2 መኝታ 142 ካሬ ባለ 3 መኝታ 163 ካሬ ባለ 3 መኝታ 169 ካሬ ባለ 3 መኝታ 222 ካሬ ምቹ አከፋፈል ቅድመ ክፍያ ከ50% ወደ 30% ከፍለው ቤቶን ይረከባሉ ፤ ቀሪውን ክፍያ በ1 አመት እየኖሩበት ያለምንም ወለዱ መክፈል የሚችሉበት ወይም ቀሪውን ክፍያ በባንክ ከፍለው የሚጨርሱበትን መንገድ አመቻችተንሎታል !!! ለበለጠ መረጃዎች ስልክ️:- 0983063390 0985280893 የማህበራዊ ሚድያ ገፆቻችንን ቴሌግራም:- https://t.me/salebuyproduct ፌዝቡክ _ https://www.facebook.com/fendshaculture

Hayate Feres Bet, Addis Ababa, Ethiopia, Addis Ketema, Addis Ababa
1 bed 2 baths 2 toilets 1 Parking
ፈንድሻ Culture
Featured
Br 3,181,455

Apartment for sale

Yerer Homes Apartment

A beautiful compound with luxury apartments and villas for sale

Ayat 49, Addis Ketema, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Addis Property Marketing Group

Showing 1–5 of 5 properties

FAQ

Frequently asked questions

There are 5 available apartments for sale in Addis Ketema, Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.