Apartment for sale
Apartment for sale
4 Bedroom Penthouse Apartment
About this property
ቦሌ ፡ 24 Penthouse አፓርትመንት ሽያጭ ------ 268 ካ.ሜ Location: የሚገኘው በአዲስ አበባ እጅግ ተፈላጊ እና ስትራቴጂክ በሆነው አካባቢ ቦሌ 24 ከስኩል ኦፍ ቱሞሮ ትምህርት አካበቢ G+9+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል አንድ ቤት ብቻ ባለው ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ የሚገኝ ፔንትሃውስ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 4 መኝታ , 4 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Open & Closed Kitchen , Laundry , 2 Balconies ️ ስፋት: 268 ካሬ ሜትር ️ ህንፃው ፦ በውስጡ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ፣ ቴራስ፣ አሳንሰር፣ ጀነሬተር፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ እንግዳ መቀበያ እና በካሜራ የታገዘ የ24 ሰዓት ጥበቃ ለነዋሪዎች ምቾት የሚሰጡ አገልግሎቶችን ያካትታል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 38 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 300,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 9.47% 141,791 ብር/ካሬ Payback፦ 10.6 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በካሬ 141,791 ብር የቀረበ ሲሆን ከአካባቢው አማካይ (145,000-165,000) በታች በመሆኑ ተወዳዳሪ ዋጋ አለው። 9.47% Gross Yield ያለውና በወለል 1 ቤት ብቻ ያለው ፔንትሃውስ በመሆኑ ከፍተኛ የኪራይ አወጣጥና የካፒታል እድገት ያለው ተመራጭ ንብረት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1782
Features and amenities
Power & Utilities
BoreholeSecurity & Safety
CCTV surveillanceOutdoor & Communal
Car park Balcony ElevatorProperty details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
Luxury Apartment
Apartment for sale
3 Bedroom Fully Furnished Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.