Apartment for sale
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment
About this property
CMC ፡ ፀሃይ ሪልስቴት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 144 ካ.ሜ Location: ይሄ ቤት የሚገኘው በተባበሩት ሲኤምሲ ፀሀይ ሪል እስቴት በገነባው የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ሲሆን ግቢው አዲስ አበባ ውስጥ ካሉ ዘመናዊ እና ብዙ አገልግሎት ከሚሰጡ የመኖሪያ መንደሮች መሃል አንዱ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ
- 3 መኝታ
- 2 መታጠቢያ
- Open Kitchen
- Store
- 2 Balconies
- ስፋት: 144 ካሬ ሜትር (114 ካ.ሜ Net)
- 4ኛ ፎቅ ላይ
ህንፃው: ቤቱ ያለበት ህንፃ G+12 ሆኖ የተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ሲሆን፣ ግቢው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ፣ የማይቋረጥ አገልግሎት ያለው ጀነሬተር፣ አረንጓዴ አካባቢ፣ የልጆች መጫወቻ፣ ጠንካራ ጥበቃ፣ የተደራጀ የህንፃ አስተዳደር አገልግሎቶችን ይዟል። ዶክመንት: ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል: ካሽ / ወይም ባንክ ከባለቤቱ ጋር በውይይት ዋጋ = 26.5 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 110,000 ብር/ወር Gross Yield: 4.98% 184,028 ብር/ካሬ Payback: 20.1 yrs ማጠቃለያ: በሲኤምሲ ፀሐይ ሪል እስቴት ለመኖሪያና ለኢንቨስትመንት ተስማሚ አፓርትመንት ነው ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት: በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1802
Features and amenities
Power & Utilities
Standby generatorSecurity & Safety
Security / gatemanOutdoor & Communal
Landscaped garden Car parkProperty details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Self contained (single rooms) for sale
3 Bedroom Apartment
Apartment for sale
Luxury Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.