Apartment for sale
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment with Swimming Pool
About this property
ቦሌ ፡ አለም ሲኒማ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 171 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ አለም ሲኒማ አካባቢ በሚገኝ G+13 ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 4 መታጠቢያ , Laundry , 2 Balcony ️ ስፋት: 171 ካሬ ሜትር ( 149sqm_net) ️ 6ኛ እና 11ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ መዋኛ ገንዳ፣ ጂም፣ በወለል 4 ቤቶች፣ 2 ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ፣ የራሱ ማቆሚያ፣ ጥበቃ፣ ቴራስ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ የድግስ ቦታ እና እንግዳ መቀበያ አለው። ️ ማስታወሻ 1 : በአሁን ሰዓት $2,000 ዶላር በቆየ ውል የተከራየ ሲሆን በወቅታዊ የኪራይ ዋጋ ተመሳሳይ ቤቶች $3000 ዶላር (480,420 ብር) በወር እየተከራዩ ነው። ️ ማስታወሻ 2: ቤቱ በውጭ ዜጎች የተከራየ በመሆኑ ጎብኚዎች ተመሳሳዩን ነው የሚያዩት (ቪዲዮውም ተመሳሳዩን ነው)። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash Only ( ካሽ ብቻ ) ዋጋ = 43 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ኪራይ፦ 480.4k/ወር ($3k) Yield፦ 13.41% 251,462 ብር/ካሬ Payback፦ 7.5 yrs ማጠቃለያ፦ በመሃል ቦሌ $3,000 ወርሃዊ ገቢ እና 13.41% Gross Yield ያለው ተመራጭ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1793
Features and amenities
Security & Safety
Security / gatemanOutdoor & Communal
Swimming pool Car park Balcony GymProperty details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
Luxury Apartment
Apartment for sale
Luxury 2 Bedroom Apartment Fully Completed
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.