Apartment for sale
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment with Servant's Quarters and Laundry
About this property
ቦሌ ፡ ኦሎምፒያ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 233 ካ.ሜ Location: የሚገኘው በቦሌ ኦሎምፒያ አካባቢ G+12 ሆኖ በተገነባ እና ወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ
- 3 መኝታ, 3 መታጠቢያ, ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ, Laundry
- ስፋት: 233 ካሬ ሜትር
ህንፃው ሙሉ አገልግሎት የጀመረ ሲሆን ነዋሪዎች ከሚሰጧቸው አገልግሎቶች መሃል:
- ስራ የጀመሩ ሊፍቶች
- ጀነሬተር
- የከርሰ ምድር ውሃ
- የእንግዳ መቀበያ
- በቂ የመኪና ማቆሚያ
ዶክመንት: ዲጂታል ካርታ አለው 🧾 አከፋፈል: -Cash / Bank ዋጋ = 43 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ (Unfurnished): 240,000 ብር/ወር Gross Yield: 6.70% 184,549 ብር/ካሬ Payback: 14.9 yrs ማጠቃለያ: በቦሌ ኦሎምፒያ አካባቢ የሚገኝ፣ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ውሱንነት ያለው፣ ሙሉ አገልግሎት የሚሰጥ G+12 ህንፃ ላይ የሚገኝ እጅግ ሰፊ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት። ዲጂታል ካርታ ያለውና የባንክ ብድር የሚያስተናገድ። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት: በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Features and amenities
Power & Utilities
Outdoor & Communal
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment
Apartment for sale
3 Bedroom Luxury Apartment in Bole Brass
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.