Apartment for sale
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment
About this property
ቦሌ ፡ ሩዋንዳ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 180 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ሩዋንዳ አካባቢ G+10+T ሆኖ በተገነባ በወለል 2 ቤቶች ባሉት ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Closed Kitchen ️ ስፋት: 180 ካሬ ሜትር ️ ህንፃው ፦ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል አገልግሎት የጀመረ ሊፍት፣ የመኪና ማቆሚያ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ የደህንነት ካሜራ፣ ጀነሬተር እና ቴራስ አለው። ️ በቦሌ ሩዋንዳ የተለያዩ የውጭ ድርጅቶች እና የውጭ ሀገር ዜጎች በብዛት የሚገኙበት ሰፈር በመሆኑ ጠንካራ ሀብት የመፍጠር አቅም ሲኖረው፣ በሌላ በኩል ደግሞ ሳይከራይ የሚቀመጥበት ጊዜ በጣም ጠባብ በመሆኑ ቤቱን ለማስተዳደር አይከብድም። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ ዋጋ = 40 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 320,280 ብር ($2,000)/ወር Gross Yield፦ 9.61% 222,222 ብር/ካሬ Payback፦ 10.4 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ሩዋንዳ ተፈላጊ የዲፕሎማቲክ አካባቢ የሚገኝ፣ ለውጭ ሀገር ዜጎች ኪራይ እጅግ ተስማሚ የሆነ፣ የ 9.61% ከፍተኛ Return On Investment የሚያስገኝ ምርጥ የንብረት ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1799
Features and amenities
Power & Utilities
Standby generator BoreholeSecurity & Safety
CCTV surveillanceOutdoor & Communal
Car park ElevatorProperty details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Self contained (single rooms) for sale
3 Bedroom Apartment
Apartment for sale
Brand New 3 Bedroom Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.