Apartment for sale
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment
About this property
ቦሌ ፡ ደንበል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 204 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ደንበል ጋዜቦ አካባቢ በሚገኝ G+8 ሆኖ በተሰራ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Store , Laundry ️ ስፋት: 204 ካሬ ሜትር ️ 1ኛ እና 2ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ጂም ፣ የእንግዳ መቀበያ ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፣ ሊፍት ፣ ጀነሬተር ፣ የስብሰባ አዳራሽ ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ በወለል 3 ቤቶችን ይዛል። አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ ያለቀ እና ዘመናዊ ኑሮን ለማኖር ዝግጅቱን ጨርሷል። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash / Bank ዋጋ = 34.5 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 338,800 ብር ($2,200)/ወር Gross Yield፦ 11.78% 169,118 ብር/ካሬ Payback፦ 8.5 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ደንበል ጋዜቦ አካባቢ ያለ፣ ሙሉ በሙሉ ያለቀ፣ ጂምና ሙሉ አገልገሎቶች ያሉት ለመኖሪያና ለከፍተኛ የኪራይ ገቢ ተመራጭ አፓርትመንት። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Features and amenities
Interior & Finishing
Power & Utilities
Security & Safety
Outdoor & Communal
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment
Apartment for sale
Metropolitan Real Estate 2/3 Bedroom Apartments
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.