House for sale
G+2 Luxury Villa
ወሰን ፡ ሰንሻይን G+2 Villa ቤት ሽያጭ ------ 500 ካ.ሜ Location: በወሰን አካባቢ ባለው ሰንሻይን ሪል እስቴት በገነባው የመኖሪያ መንደር ውስጥ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ G+2 ሆኖ የተገነባ እና 4 መኪና የማቆም አቅም ያለው ቪላ ነው። ️ ስፋት: 500 ካሬ ሜትር ️ ቤቱ 270 ካሬ ላይ ያረፈ የዋናው_ቤት በድምሩ 18 ክፍሎች ሲኖሩት 1 ዋና መኝታ ቤት ፣ 2 የልጆች መኝታ ቤት ፣ 2 የእንግዳ መኝታ ቤት ፣ 2 ሰፊ ሳሎኖች ፣ 6 መታጠቢያ ቤቶች ፣ 2 ኪችን ፣ 2 የሠራተኛ ክፍሎች እና 1 ስፓን የያዘ የሰርቪስ_ቤት በድምሩ 3 ክፍሎች ማለትም 2 የሰራተኛ ክፍሎችን እና 1 መታጠቢያ ቤትን ይዟል። ያሉት_አገልግሎቶች ጃኩዚ፣ አረንጓዴ ቦታ/አትክልት ስፍራ፣ በረንዳ፣ ጀነሬተር፣ የሶላር ኃይል ስርዓት፣ የሲሲቲቪ የጸጥታ ካሜራ እና የእርድ ቦታን ያሟላ ዘመናዊ ግንባታ ነው ️ የመኖሪያ መንደሩ አዲስ አበባ ውስጥ አሉ ከሚባሉ ግቢዎች መሃል አንዱ ሲሆን ቤቱ ካለው ግቢ በተጨማሪ ሰፊ የልጆች መጫቻ የሚሆን ፣ የተለያዩ ድግሶች ለመደገስ የሚያመች ቦታ እና ቁጥሩ የበዛ እንግዳ ቢኖርባቹ በቂ የመኪና ማቆሚያ በቀላሉ ማግኘት ምትችሉበት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 195 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1740