Apartment for sale
Apartment for sale
4 Bedroom Penthouse Apartment
About this property
ቦሌ ፡ አትላስ Penthouse Type አፓርትመንት ሽያጭ ------ 500 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ አትላስ ዋናውን መንገድ ይዞ G+21 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ባሉት ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 4 መኝታ , 6 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , 2 Kitchen , Laundry , Balcony ️ ስፋት: 500 ካሬ ሜትር ( 450sqm -net ) ️ 16ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎት መሃል ስራ የጀመሩ ሊፍት፣ የከርሰምድር ውሃ፣ ጄኔሬተር፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ፣ የመኪና ማቆሚያ፣ የካርድ መግቢያ ሲስተም እና የህንፃ አስተዳደር አለው። ህንፃው በዋና መንገድ ላይ ያለ በመሆኑ እና ወደ መንገዱ የሚመለከት የእይታ መከለል ወይም ብርሃን መጋረድ አያጋጥመውም። ️ ማስታወሻ : ባለበት የግንባታ ደረጃ ነው የሚሸጠው። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash Payment ዋጋ = 70 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 560,000 ብር/ወር ($3,500) Gross Yield፦ 9.60% 140,000 ብር/ካሬ Payback፦ 10.4 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ አትላስ ዋና መንገድ ላይ በሚገኝ እጅግ ዘመናዊ G+21 ህንፃ 16ኛ ፎቅ ላይ ያለ፣ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉት፣ 500 ካ.ሜ ስፋት ያለውና ዲጂታል ካርታ የተዘጋጀለት የፔንትሃውስ (Penthouse) አማራጭ ነው። በወር እስከ 560,000 ብር ($3,500) የኪራይ ገቢ ሊያስገኝ የሚችልና እስከ 9.60% Gross Yield ያለው እጅግ ከፍተኛ አትራፊ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 1826
Features and amenities
Power & Utilities
Security & Safety
Outdoor & Communal
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
Luxury Apartment
Apartment for sale
3 Bedroom Semi-Finished Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.