Apartment for sale
Apartment for sale
2 Bedroom Apartment
About this property
22 አድስ ህይወት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 109 ካ.ሜ Location: 22 አዲስ ህይወት ሆስፒታል አካባቢ B+G+9+T በወለል 5 ቤቶች ባሉበት ቅይጥ ህንፃ ላይ። የቤቱ ዝርዝር መረጃ
- 2 መኝታ, 1 መታጠቢያ
- ስፋት: 109 ካሬ ሜትር
- 7ኛ ፎቅ
ህንፃው በውስጡ የእንግዳ መቀበያ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ ጀነሬተር፣ ሊፍት እና የመኪና ማቆሚያ ለነዋሪዎች በአገልግሎት ያቀርባል። ማስታወሻ 1: 140,000 ብር በወር ተከራይቶ ነው ያለው። ማስታወሻ 2: ብድር ያለበት አፓርትመንት ነው። ብድሩ ወደ ገዢ መዞር የሚችል ነው። ከባንክ ጋር የተገናኘ ሲሆን፤ በ 5 ዓመታት እና በ 20.5% የወለድ መጠን ብድሩን ማዛወር ይቻላል። ዶክመንት: ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል: Cash or Bank / Transferable Mortgage (ብድሩን በብር 7,000,000 ተደርጎ በ 5 ዓመታት እና በ 20.5% ወለድ በወር ~186,050 ብር በመክፈል ማዛወር ይቻላል) ዋጋ = 17.5 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ወቅታዊ ኪራይ: 140,000 ብር/ወር Gross Yield: 9.60% 160,550 ብር/ካሬ Payback: 10.4 ዓመታት ማጠቃለያ: 9.60% Gross ተመራጭ ኢንቨስትመንት ነው። ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት: በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1787
Features and amenities
Interior & Finishing
Guest toiletPower & Utilities
Standby generator BoreholeOutdoor & Communal
Car park ElevatorProperty details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
Luxury 2 Bedroom Apartment Fully Completed
Apartment for sale
Luxury Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.