Apartment for sale
3 Bedroom Apartment with City View
መገናኛ ፡ Top View አፓርትመንት ሽያጭ ------ 201 ካ.ሜ Location: የሚገኘው በሚያምረው የከተማው ባለፀጋ መሰባሰቢያ በሆነ በተለምዶ Top View በሚባለው ሰፈር ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 201 ካሬ ሜትር (170 ካሬ ሜትር - Net) ️ 8ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ቆንጆ የከተማ እይታ ያለው G+11 ሆኖ የተሰራ ሲሆን በውስጡ በፍሎር 3 ቤት፣ መኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር፣ አነስ ያለ ግቢ፣ አረንጓዴ አካባቢ፣ የከርሰምድር ውሃ እና እንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ ነገሮች ለነዋሪው በአገልግሎት ያቀርባል። ማስታወሻ: ቤቱ ቀደም ሲል በወር 2,000 ዶላር ተከራይቶ ነበር። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ Cash Payment (ማስታወሻ: ቤቱ 12 ሚሊዮን የባንክ ብድር አለበት፤ ብድሩ መዘዋወር ስለማይቻል የግድ ለባንኩ በመከፈል መጠናቀቅ አለበት) ዋጋ = 28 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 308,000 ብር/ወር ($2,000) Gross Yield፦ 13.20% 139,303 ብር/ካሬ Payback፦ 7.6 yrs ማጠቃለያ፦ አስደናቂ የከተማ እይታ ያለው ለመኖሪያ እድሁም ለኢንቨስትመንት እጅግ ተስማሚ አፓርትመንት ነው ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030