Apartment for sale
4 Bedroom Apartment
ሳር ቤት ፡ መቻሬ ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 224 ካ.ሜ Location: የሚገኘው በብዙ የውጪ ዜጎች ተመራጭ በሆነው ሳር ቤት (መቻሬ ፊት ለፊት እና ከካናዳ ኤምባሲ አጠገብ) በሚገኝ G+15 ሆኖ በተገነባ ቅንጡ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 4 መኝታ , 4 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Salon , 2 Kitchen , ( Modern and Traditional Kitchen ) Store , Laundry , Terrace - ስፋት: 224 ካሬ ሜትር (191sqm- net ) ህንፃው ፦ በወለል 4 ቤቶችን የያዘ ሲሆን፣ ፀሐይ መውጫ ጎን ላይ የሚገኝ፣ በጣም ሰፊ ክፍሎች ያሉት፣ አስደናቂ እይታ ያለው እና ጥራት ያለው አጨራረስ የተደረገለት ነው። ህንፃው ለነዋሪዎች፡ - 2 ሊፍቶች - 24/7 ጥበቃ - የከርሰ ምድር ውሃ - ተጠባባቂ ጄኔሬተር - የመኪና ማቆሚያ - ጂም (Gym) - ስፓ (Spa) - ጃኩዚ (Jacuzzi) - የሚያምር የጋራ ሰገነት (Terrace) አፓርትመንቱ አሁን ላይ በወር $3,000 usd (~462,000 ብር) ተከራይቶ ገቢ በማስገኘት ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ ለመኖሪያም ሆነ ለከፍተኛ ኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash / Bank ዋጋ = 50 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030