Apartment for sale
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment with Balcony
About this property
ቦሌ ፡ ደንበል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 161 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ከደንበል ሞል 300 ሜትር አካባቢ ላይ ሲሆን ያለበት ህንፃ G+12 ተደርጎ የተሰራ እና በፍሎር 4 ቤቶች አሉበት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry , Balcony ️ ስፋት: 161 ካሬ ሜትር ️ 8ኛ ፎቅ ️ ህንፃው ፦ ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ቆንጆ እይታ ያለው ሰፊ እንግዳ መቀበያ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ ጄኔሬተር፣ ኢንተርኮል፣ 2 ሊፍቶች፣ ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ፣ የውሃ ታንከር፣ ትራንስፎርመር፣ አነስ ያለ ግቢ እና ቴራስ የመሳሰሉ ነገሮችን በውስጡ ይዟል። ህንፃው በአሁኑ ሰዓት ሙሉ ለሙሉ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ብቻ ዋጋ = 34 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 308,000 ብር/ወር ($2,000) Gross Yield፦ 10.87% 211,180 ብር/ካሬ Payback፦ 9.2 ዓመታት ማጠቃለያ፦ 211,180 ብር/ካሬ ከአካባቢው አማካይ (160k-190k) ከፍ ያለ ቢሆንም፣ 10.87% Gross Yield ማስገኘቱ አወንታዊ የኢንቨስትመንት ጎኑ ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1786
Features and amenities
Interior & Finishing
Water heaterPower & Utilities
Standby generatorSecurity & Safety
IntercomOutdoor & Communal
Balcony ElevatorProperty details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
Luxury 3 Bedroom Apartments
Apartment for sale
3 Bedroom Fully Furnished Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.