Apartment for sale
2 Bedroom Apartment
ቦሌ ወሎሰፈር ፡ ወንጌላዊት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 139 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ወሎ ሰፈር (ወንጌላዊት አካባቢ) በሚገኝ ህንፃ ላይ ባለ 4ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 2 መኝታ , 3 መታጠቢያ , Open Kitchen - ስፋት: 139 ካሬ ሜትር - 4ኛ ፎቅ ላይ ህንፃው ፦ በወለል 4 ቤቶች ያሉበት ሲሆን፣ ሊፍት፣ የደህንነት ካሜራ (Security camera)፣ ጀነሬተር እና የውሃ አገልግሎቶችን ያሟላ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash Payment Only ዋጋ = 20 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 110,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.60% 143,885 ብር/ካሬ Payback፦ 15.2 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ወሎሰፈር ወንጌላዊት አቅራቢያ የሚገኝ፣ 4ኛ ፎቅ ላይ ያለና ዲጂታል ካርታ ያለው ዝግጁ ባለ 2 መኝታ አፓርትመንት። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030