Apartment for sale
Apartment for sale
2 Bedroom Apartment with Open Kitchen
About this property
ቦሌ ፡ አለም ሲኒማ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 165 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ አሌም ሲኒማ አካባቢ G+9 ሆኖ በተገነባ፣ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ባሉት ዘመናዊ እና የቅንጦት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 3 መታጠቢያ , Open Kitchen ️ ስፋት: 165 ካሬ ሜትር ️ 4ኛ እና 7ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው ጥራት ያላቸው አገልግሎቶች መሃል አስደናቂ የከተማ እይታ ፣ የጋራ መኪና ማቆሚያ (Share parking)፣ ጀነሬተር፣ እንግዳ መቀበያ ፣ ጥበቃ ፣ የህንፃ አስተዳደር እና ሊፍት ይዟል። እንዲሁም በግራውንድ እና አንደኛ ወለል ላይ ቆንጆ ካፌ እና ግሪን ፍድ (Fancy cafe and green food) አሉት። ማስታወሻ : ቤቱ ሙሉለሙሉ ለኑሮ ዝግጁ ለማድረግ ሁለት ወር ግዜ ብቻ ነው የሚፈልገው። ዶክመንት:- ድጂታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- -Cash Payment ዋጋ = 28,050,000 ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Features and amenities
Interior & Finishing
Security & Safety
Outdoor & Communal
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment
Apartment for sale
Luxury 3 Bedroom Apartment in Bole Prime Location
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.