Ethiopia Property Centre

Unfurnished Apartments for Sale in Bole, Addis Ababa

There are 1,035 apartments for sale in Bole as of 1 Nov 2026, with an average price of Br 14.2M. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

Get alerts for this search You'll get alerts for this search

We'll email you when a new listing matches Apartments for Sale in Bole, Addis Ababa.

Alert on Manage alerts
3 Bedroom Apartment — Bole, Addis Ababa
Featured
6
Br 26,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment

3-Bedroom Apartment for Sale. Bole Bulbula. Features: - 3 bedroom - 3 bathroom - living room - Maid's room - Balcony - Laundry - closed kitchen - parking - Laundry - Generator and Lift - Fully finished - Area=232Sqm (net 193) Total price: 26,000,000 2% commission

Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets
Presitage Addis Homes
3 Bedroom Apartment with Balcony — Bole Bulbula Harrot Tower, Bole, Addis Ababa
Featured
10
Br 26,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment with Balcony

ቦሌ ፡ ቡልቡላ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 232 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ቡልቡላ ሃሮት ታወር አካባቢ G+9 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 3ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Salon , Closed Kitchen , Laundry , Balcony , Terrace - ስፋት: 232 ካሬ ሜትር ( 193sqm- net ) - 3ኛ ፎቅ ላይ ህንፃው ፦ በወለል 2 አፓርትመንቶች ብቻ ሲኖሩት በውስጡ ሊፍት (Lift)፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ ፣ ቴራስ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ (Parking) ያሟላ ነው። ሁሉም አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ መሥራት ጀምረዋል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- - Cash / Bank ( buyer side ) ዋጋ = 26 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 130,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.00% 112,069 ብር/ካሬ Payback፦ 16.7 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ቡልቡላ ሃሮት ታወር አካባቢ የሚገኝ፣ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ውሱንነት ያለው፣ 3ኛ ፎቅ ላይ ያለና ዲጂታል ካርታ ያለው ሰፊ አፓርትመንት። ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Bole Bulbula Harrot Tower, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
2 Bedroom Apartment — Bole Welosefer Wongelawit, Bole, Addis Ababa
Featured
5
Br 20,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Apartment

ቦሌ ወሎሰፈር ፡ ወንጌላዊት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 139 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ወሎ ሰፈር (ወንጌላዊት አካባቢ) በሚገኝ ህንፃ ላይ ባለ 4ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 2 መኝታ , 3 መታጠቢያ , Open Kitchen - ስፋት: 139 ካሬ ሜትር - 4ኛ ፎቅ ላይ ህንፃው ፦ በወለል 4 ቤቶች ያሉበት ሲሆን፣ ሊፍት፣ የደህንነት ካሜራ (Security camera)፣ ጀነሬተር እና የውሃ አገልግሎቶችን ያሟላ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash Payment Only ዋጋ = 20 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 110,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.60% 143,885 ብር/ካሬ Payback፦ 15.2 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ወሎሰፈር ወንጌላዊት አቅራቢያ የሚገኝ፣ 4ኛ ፎቅ ላይ ያለና ዲጂታል ካርታ ያለው ዝግጁ ባለ 2 መኝታ አፓርትመንት። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Bole Welosefer Wongelawit, Bole, Addis Ababa
2 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
2 Bedroom Apartment with Digital Map on 11th Floor — Bole Welosefer, Bole, Addis Ababa
Featured
5
Br 16,800,000

Apartment for sale

2 Bedroom Apartment with Digital Map on 11th Floor

ቦሌ ፡ ወሎ ሰፈር አፓርትመንት ሽያጭ ------ 106 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ወሎ ሰፈር አካባቢ B+G+12 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 11ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Closed Kitchen - ስፋት: 106 ካሬ ሜትር - 11ኛ ፎቅ ላይ ህንፃው ፦ - በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን፣ ለነዋሪዎች ሊፍቱ በመገጠም ላይ የሚገኝ (በዚህ 15 ቀን ውስጥ ሙሉ በሙሉ የሚጠናቀቅ) - የመኪና ማቆሚያ - ተጠባባቂ ጄኔሬተር - በካሜራ የታገዘ የደህንነት ስርዓት ያሟላ ነው። ህንፃው ላይ በአሁኑ ሰዓት ሰዎች ኑሮአቸውን ጀምረዋል፤ ቤቱ ሙሉ በሙሉ ያለቀ እና ለኑሮ ወይም ለኪራይ ዝግጁ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash Payment Only. ዋጋ = 16.8 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 90,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.43% 158,491 ብር/ካሬ Payback፦ 15.6 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ወሎሰፈር የሚገኝ፣ 11ኛ ፎቅ ላይ ያለና ዲጂታል ካርታ ያለው ዝግጁ ንብረት። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Bole Welosefer, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
2 Bedroom Apartment — Megenagna Derartu Building, Bole, Addis Ababa
Featured
7
Br 16,800,000

Apartment for sale

2 Bedroom Apartment

መገናኛ ፡ ደራርቱ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 109 ካ.ሜ Location: የሚገኘው መገናኛ ደራርቱ ህንፃ አካባቢ ሲሆን ቤቱ ያለበት ህንፃ B+G+9 ሆኖ የተሰራ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ: - 2 መኝታ, 2 መታጠቢያ, Salon, Kitchen, Balcony - ስፋት: 109 ካሬ ሜትር (90sqm - net) - 4ኛ ፎቅ ላይ ህንፃው በእያንዳንዱ ወለል 3 ቤቶች ያሉት ሲሆን፣ ለነዋሪዎች የሚሆን ሊፍት (Lift)፣ የድንገተኛ አደጋ መውጫ (Emergency exit)፣ እሳት ማጥፊያ (Fire extinguisher) እና የመኪና ማቆሚያ (Parking) አገልግሎቶችን ያሟላ ነው። ሁሉም መሠረታዊ አገልግሎቶች ስራ ጀምረዋል። ዶክመንት: ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል: - Cash ዋጋ = 16.8 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Megenagna Derartu Building, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets
Nexus Property Marketing
3 Bed Room — Hill Bottom, Bole, Addis Ababa
Featured
7
Br 13,970,000

Self contained (single rooms) for sale

3 Bed Room

Ayat hill bottom apartment for sale in discount option in good price contact for now in detail information አያቶች ነን

Hill Bottom, Bole, Addis Ababa
3 baths 1 toilet 1 Parking 127 sqm
Ayat
3 Bedroom Apartment — Summit 72, Bole, Addis Ababa
Featured
7
Br 17,500,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment

ሰሚት ፡ 72 አፓርትመንት ሽያጭ ------ 115 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ሰሚት 72 አካባቢ በሚገኝ G+4 ሆኖ በተገነባ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Closed Kitchen , Store Basement ️ ስፋት: 115 ካሬ ሜትር ️ 2ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ የተገነባው በማህበር ሲሆን በወለል 2 ቤት፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ቤዝመንት ስቶር (Store Basement)፣ ጥበቃ እና የውሃ ታንከሮች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash / Bank ዋጋ = 17.5 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Summit 72, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Apartment — Meskel Flower, Bole, Addis Ababa
Featured
7
Br 25,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment

3-Bedroom Apartment Bole Meskel Flower For Sale. Features: - 3 bedroom - 2 bathroom - living room - closed kitchen - Maid room - Laundry room - 3 Balcony - parking - Generator and Lift - 6th floor - Carta ready - Fully finished - Area=174Sqm - 2% commission Total price: 25,000,000 0995949466

Meskel Flower, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets
Presitage Addis Homes
2 Bedroom Apartment — Summit 72, Bole, Addis Ababa
Featured
8
Br 12,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Apartment

በፊት ሰሚት ፡ 72 አፓርትመንት ሽያጭ ------ 87 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ሰሚት 72 አካባቢ ሲሆን ቤቱ ያለበት G+4 ሆኖ የተሰራ የማህበር አፓርትመንት ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 2 መኝታ, 2 መታጠቢያ, Salon, Closed Kitchen - ስፋት: 87 ካሬ ሜትር - 1ኛ ፎቅ ላይ ህንፃው ከዋና አስፓልት ገባ ብሎ መኖሪያ ሰፈር ውስጥ የሚገኝ በወለል 2 ቤት የያዘ የውሃ ታንከሮች ያሉት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash / Bank ዋጋ = 12 ሚሊየን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊ +251939703030

Summit 72, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets
Nexus Property Marketing
2 Bedroom Apartment — Bole/ Medhaniyalem, Bole, Addis Ababa
Featured
5
Br 28,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Apartment

2-Bedroom Apartment Bole Medaniyalem For Sale. Features: - 2 bedroom - 2 bathroom - living room - closed kitchen - maid room - laundry room - 3 balcony - parking - generator and lift - 9th floor - Carta ready - fully finished - Area=163Sqm - 2% commission Total price: 28,000,000 0995949466

Bole/ Medhaniyalem, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Presitage Addis Homes
4 Bedroom Luxury Apartment — Bole_edna Mall, Bole, Addis Ababa
Featured
8
Br 70,000,000

Apartment for sale

4 Bedroom Luxury Apartment

ቦሌ ፡ ኤድናሞል ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 345 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ G+12 ሆኖ በተሰራ ዘመናዊ ህንፃ ላይ ባለ 9ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 4 መኝታ, 4 መታጠቢያ, ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ. Open Kitchen, Laundry, Large Balcony - ስፋት: 345 ካሬ ሜትር (300sqm-net) - 9ኛ ፎቅ ላይ ህንፃው: ቤቱ ሙሉ በሙሉ በዘመናዊ መልኩ የተጠናቀቀ (Fully Finished) ሲሆን፣ ማራኪ የከተማ ዕይታ (City View) የሚያሳይ ሰፊ በረንዳ አለው። ህንፃው በውስጡ ጥራት ያላቸው ሊፍቶች፣ ካፍቴሪያ፣ እንግዳ መቀበያ፣ የመኪና ማቆሚያ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ በካሜራ የታገዘ ዘመናዊ ጥበቃ፣ እና የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶችን ለነዋሪው ያቀርባል። ዶክመንት: ዲጂታል ካርታ አለው 🧾 አከፋፈል: -Cash ዋጋ = 70 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 250,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 4.29% 202,899 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ በቦሌ ኤድናሞል አካባቢ የሚገኝ ቅንጡ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Bole_edna Mall, Bole, Addis Ababa
4 beds 4 baths 4 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
2 Bedroom Luxury Apartment — Jacros, Bole, Addis Ababa
Featured
9
Br 23,517,000

Apartment for sale

2 Bedroom Luxury Apartment

ጃክሮስ ፡ እግዚአብሔር አብ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 134 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ጃክሮስ መብራት አካባቢ ባለ G+13 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 5 ቤቶች ባሉት ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ . - ስፋት: 134 ካሬ ሜትር ( 115sqm-net ) - 3ኛ እና 8ኛ ፎቅ ላይ ህንፃው :- 2 ሊፍቶች እና እንግዳ መቀበያ አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን በተጨማሪም፡ - መዋኛ ገንዳ - ጂም - የልጆች መጫወቻ ቦታ (Daycare) - የቅርጫት ኳስ ሜዳ - የሩጫ መለማመጃ ቦታ (Running space) - ጀነሬተር - በካሜራ የታገዘ የጥበቃ አገልግሎት ማስታወሻ: ህንፃው አዲስ አበባ ውስጥ Luxury የሚለውን የግንባታ ደረጃ ማሟላት ከቻሉ ጥቂት ህንፃዎች መሃል አንዱ ነው። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው 🧾 አከፋፈል:- Cash Only ዋጋ = 23,517,000 ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 110,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.61% 175,500 ብር/ካሬ Payback፦ 17.8 yrs ማጠቃለያ፦ በጃክሮስ አካባቢ የሚገኝ፣ Luxury ደረጃን የሚያሟላ፣ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Jacros, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Apartment — Bole Atlas, Desalegn Hotel, Bole, Addis Ababa
Featured
7
Br 42,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment

ቦሌ ፡ አትላስ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 238 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ አትላስ ደሳለኝ ሆቴል ወረድ ብሎ G+7 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ባሉት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , 2 Kitchens , Store , Laundry. - ስፋት: 238 ካሬ ሜትር ( 181sqm-net ) ️ ህንፃው :- ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል አንድ ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ የእንግዳ መቀበያ፣ አነስ ያለ ግቢ እና የህንፃ አስተዳደር ያካትታል። ማስታወሻ: ቤቱ አሁን ላይ ተከራይቶ ነው ያለው (የተጠቀምነው ቪዲዮ/ፎቶ ተመሳሳዩን ቤት የሚያሳይ ነው)። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው 🧾 አከፋፈል:- -Cash Only ዋጋ = 42 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Bole Atlas, Desalegn Hotel, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Apartment — Bole_meskel Flower, Bole, Addis Ababa
Featured
10
Br 25,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment

ቦሌ ፡ መስቀል ፍላወር አፓርትመንት ሽያጭ ------ 174 ካ.ሜ Location: የሚገኘው መስቀል ፍላወር ሆቴል አካባቢ ሲሆን በG+10 ሆኖ በተገነባ እና ሙሉለሙሉ የተጠናቀቀ ቅይጥ ህንፃ ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry , 3 Balconies - ስፋት: 174 ካሬ ሜትር - 3ኛ እና 6ኛ ፎቅ ላይ - ህንፃው :- በእያንዳንዱ ወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት ስለሆነ ዝቅተኛ እንቅስቃሴ (Low Density) አለው። ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በመገጠም ላይ ያለ ሊፍት (በ2 ሳምንት ውስጥ የሚጠናቀቅ)፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ ቴራስ፣ የመኪና ማቆሚያ እና ለትራንስፖርት ቀላል ቦታ ላይ ይገኛል። ማስታወሻ 1: ሊፍቱ ለመገጠም ጊዜ የሚወስድ በመሆኑ ለጊዜው ቤቶቹን ለማየት በእግር (ስታር መውጫ) የሚኬድ ይሆናል። ማስታወሻ 2: ቤቱ ኪራይ ላይ ስላለ የምናየው ተመሳሳዩን ቤት 11ኛ ወለል ላይ ያለውን ነው። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው 🧾 አከፋፈል:- -Cash ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis - ግምታዊ ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 4.80% - 143,678 ብር/ካሬ Payback፦ 20.8 yrs ማጠቃለያ፦ በመስቀል ፍላወር ተመራጭ አካባቢ የሚገኝ፣ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ውሱንነት ያለው፣ 3 በረንዳዎች ያሉት ሰፊ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት። ዲጂታል ካርታ ያለውና ለግል መኖሪያም ሆነ ለኪራይ ገቢ እጅግ ተስማሚ። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Bole_meskel Flower, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Apartment with Servant's Quarters and Laundry — Bole Olompia, Bole, Addis Ababa
Featured
9
Br 43,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment with Servant's Quarters and Laundry

ቦሌ ፡ ኦሎምፒያ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 233 ካ.ሜ Location: የሚገኘው በቦሌ ኦሎምፒያ አካባቢ G+12 ሆኖ በተገነባ እና ወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 3 መኝታ, 3 መታጠቢያ, ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ, Laundry - ስፋት: 233 ካሬ ሜትር ህንፃው ሙሉ አገልግሎት የጀመረ ሲሆን ነዋሪዎች ከሚሰጧቸው አገልግሎቶች መሃል: - ስራ የጀመሩ ሊፍቶች - ጀነሬተር - የከርሰ ምድር ውሃ - የእንግዳ መቀበያ - በቂ የመኪና ማቆሚያ ዶክመንት: ዲጂታል ካርታ አለው 🧾 አከፋፈል: -Cash / Bank ዋጋ = 43 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ (Unfurnished): 240,000 ብር/ወር Gross Yield: 6.70% 184,549 ብር/ካሬ Payback: 14.9 yrs ማጠቃለያ: በቦሌ ኦሎምፒያ አካባቢ የሚገኝ፣ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ውሱንነት ያለው፣ ሙሉ አገልግሎት የሚሰጥ G+12 ህንፃ ላይ የሚገኝ እጅግ ሰፊ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት። ዲጂታል ካርታ ያለውና የባንክ ብድር የሚያስተናገድ። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት: በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Bole Olompia, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Apartment with Maid's Room and Laundry — Bole Olompia, Bole, Addis Ababa
Featured
7
Br 28,600,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment with Maid's Room and Laundry

ቦሌ ፡ ኦሎምፒያ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 155 ካ.ሜ Location: የሚገኘው በቦሌ ኦሎምፒያ አካባቢ G+12 ሆኖ በተገነባ እና ወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 3 መኝታ, 3 መታጠቢያ, ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ, Laundry - ስፋት: 155 ካሬ ሜትር ህንፃው ሙሉ አገልግሎት የጀመረ ሲሆን ነዋሪዎች ከሚሰጧቸው አገልግሎቶች መሃል: - ስራ የጀመሩ ሊፍቶች - ጀነሬተር - የከርሰ ምድር ውሃ - የእንግዳ መቀበያ - በቂ የመኪና ማቆሚያ ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው 🧾 አከፋፈል:- -Cash / Bank ዋጋ = 28.6 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ (Unfurnished)፦ 160,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.71% 184,516 ብር/ካሬ Payback፦ 14.9 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ኦሎምፒያ ዋና አካባቢ የሚገኝ፣ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ውሱንነት ያለው፣ ሙሉ አገልግሎት የሚሰጥ G+12 ህንፃ ላይ የሚገኝ ሰፊ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት። ዲጂታል ካርታ ያለውና የባንክ ብድር የሚያስተናገድ። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Bole Olompia, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
2 Bedroom Apartment with Open Kitchen — Bole Alem Cinema, Bole, Addis Ababa
Featured
8
Br 28,050,000

Apartment for sale

2 Bedroom Apartment with Open Kitchen

ቦሌ ፡ አለም ሲኒማ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 165 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ አሌም ሲኒማ አካባቢ G+9 ሆኖ በተገነባ፣ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ባሉት ዘመናዊ እና የቅንጦት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 3 መታጠቢያ , Open Kitchen ️ ስፋት: 165 ካሬ ሜትር ️ 4ኛ እና 7ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው ጥራት ያላቸው አገልግሎቶች መሃል አስደናቂ የከተማ እይታ ፣ የጋራ መኪና ማቆሚያ (Share parking)፣ ጀነሬተር፣ እንግዳ መቀበያ ፣ ጥበቃ ፣ የህንፃ አስተዳደር እና ሊፍት ይዟል። እንዲሁም በግራውንድ እና አንደኛ ወለል ላይ ቆንጆ ካፌ እና ግሪን ፍድ (Fancy cafe and green food) አሉት። ማስታወሻ : ቤቱ ሙሉለሙሉ ለኑሮ ዝግጁ ለማድረግ ሁለት ወር ግዜ ብቻ ነው የሚፈልገው። ዶክመንት:- ድጂታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- -Cash Payment ዋጋ = 28,050,000 ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Bole Alem Cinema, Bole, Addis Ababa
2 beds 3 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Apartment with Gym and Spa — Bole Harmony Hotel Area, Bole, Addis Ababa
Featured
6
Br 41,500,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment with Gym and Spa

ቦሌ ፡ ሃርመኒ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 189 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ሃርመኒ ሆቴል አካባቢ B+G+13+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ባሉት ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Closed Kitchen , Laundry ️ ስፋት: 189 ካሬ ሜትር ️ 9ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል Smart Doors, Smart Elevator, Green Terrace, Spa & Gym, Sauna Steam, Parking, የጋራ ማዕድ ቤት, የከርሰ ምድር ውሃ, በካሜራ የታገዘ ዘመናዊ ጥበቃ እና የህንፃ አስተዳደር አሉት። የከተማ እይታ ያለው በረንዳ አለው። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash / Bank ዋጋ = 41.5 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 400,000 ብር ($2,500)/ወር Gross Yield፦ 11.57% 219,577 ብር/ካሬ Payback፦ 8.6 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ሃርመኒ አካባቢ ያለ፣ Smart አሰራርና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉት፣ Spa፣ Gym እና ዲጂታል ካርታ ያለው ለቅንጡ መኖሪያና ለከፍተኛ የኪራይ ገቢ ተመራጭ አፓርትመንት። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Bole Harmony Hotel Area, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Apartment — Bole Dembel Gazebo, Bole, Addis Ababa
Featured
6
Br 34,500,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment

ቦሌ ፡ ደንበል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 204 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ደንበል ጋዜቦ አካባቢ በሚገኝ G+8 ሆኖ በተሰራ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Store , Laundry ️ ስፋት: 204 ካሬ ሜትር ️ 1ኛ እና 2ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ጂም ፣ የእንግዳ መቀበያ ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፣ ሊፍት ፣ ጀነሬተር ፣ የስብሰባ አዳራሽ ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ በወለል 3 ቤቶችን ይዛል። አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ ያለቀ እና ዘመናዊ ኑሮን ለማኖር ዝግጅቱን ጨርሷል። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash / Bank ዋጋ = 34.5 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 338,800 ብር ($2,200)/ወር Gross Yield፦ 11.78% 169,118 ብር/ካሬ Payback፦ 8.5 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ደንበል ጋዜቦ አካባቢ ያለ፣ ሙሉ በሙሉ ያለቀ፣ ጂምና ሙሉ አገልገሎቶች ያሉት ለመኖሪያና ለከፍተኛ የኪራይ ገቢ ተመራጭ አፓርትመንት። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Bole Dembel Gazebo, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Apartment — Bole_bulbula 93, Bole, Addis Ababa
Featured
6
Br 26,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment

ቦሌ ፡ ቡልቡላ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 197 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ አካባቢ ሲሆን ቤቱ ያለበት ህንፃ 2B+G+12+T ሆኖ የተሰራ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , 2 Kitchens , Store , Balcony ️ ስፋት: 197 ካሬ ሜትር ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ቤቱ በህንፃው 5ኛ ወለል ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ በውስጡ የተመደበ የመኪና ማቆሚያ (Assigned parking)፣ ዲጂታል ፓርኪንግ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ፣ 2 ሊፍቶች እና ጄነሬተር ለነዋሪዎች በጋራ መገልገያነት ይዟል። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash Payment ዋጋ = 26 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 130,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.00% 131,980 ብር/ካሬ Payback፦ 16.7 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ አካባቢ በሚገኝ ዘመናዊ 2B+G+12+T ህንፃ 5ኛ ፎቅ ላይ ያለ፣ 197 ካ.ሜ ስፋት ያለውና ዲጂታል ካርታ የተዘጋጀለት ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት ነው። የተመደበ ዲጂታል ፓርኪንግ፣ የከርሰ ምድር ውሃና ጄነሬተር ያካተተ ሲሆን ለቅን መኖሪያነትም ሆነ ለተረጋጋ የኪራይ ገቢ እጅግ ተመራጭ ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Bole_bulbula 93, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing

Showing 1–20 of 1,035 properties

FAQ

Frequently asked questions

The average price of furnished apartments for sale in Bole, Addis Ababa is Br 14,200,000.

Most furnished apartments for sale in Bole, Addis Ababa are priced between Br 9,500,000 and Br 18,000,000.

Prices for furnished apartments for sale in Bole, Addis Ababa go up to around Br 64,000,000.

Prices for furnished apartments for sale in Bole, Addis Ababa start from around Br 1,900,000.

There are 1,035 available furnished apartments for sale in Bole, Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.