Apartment for sale
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment
About this property
ቦሌ ፡ መስቀል ፍላወር አፓርትመንት ሽያጭ ------ 174 ካ.ሜ Location: የሚገኘው መስቀል ፍላወር ሆቴል አካባቢ ሲሆን በG+10 ሆኖ በተገነባ እና ሙሉለሙሉ የተጠናቀቀ ቅይጥ ህንፃ ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ
- 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry , 3 Balconies
- ስፋት: 174 ካሬ ሜትር
- 3ኛ እና 6ኛ ፎቅ ላይ
- ህንፃው :- በእያንዳንዱ ወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት ስለሆነ ዝቅተኛ እንቅስቃሴ (Low Density) አለው። ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በመገጠም ላይ ያለ ሊፍት (በ2 ሳምንት ውስጥ የሚጠናቀቅ)፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ ቴራስ፣ የመኪና ማቆሚያ እና ለትራንስፖርት ቀላል ቦታ ላይ ይገኛል።
ማስታወሻ 1: ሊፍቱ ለመገጠም ጊዜ የሚወስድ በመሆኑ ለጊዜው ቤቶቹን ለማየት በእግር (ስታር መውጫ) የሚኬድ ይሆናል። ማስታወሻ 2: ቤቱ ኪራይ ላይ ስላለ የምናየው ተመሳሳዩን ቤት 11ኛ ወለል ላይ ያለውን ነው። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው 🧾 አከፋፈል:- -Cash ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis
- ግምታዊ ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 4.80%
- 143,678 ብር/ካሬ Payback፦ 20.8 yrs
ማጠቃለያ፦ በመስቀል ፍላወር ተመራጭ አካባቢ የሚገኝ፣ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ውሱንነት ያለው፣ 3 በረንዳዎች ያሉት ሰፊ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት። ዲጂታል ካርታ ያለውና ለግል መኖሪያም ሆነ ለኪራይ ገቢ እጅግ ተስማሚ። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Features and amenities
Power & Utilities
Outdoor & Communal
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
2 Bedroom Furnished Apartment
Apartment for sale
Luxury 3 Bedroom Apartment in Bole Prime Location
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.