Apartment for sale
Apartment for sale
2 Bedroom Apartment with Digital Map on 11th Floor
About this property
ቦሌ ፡ ወሎ ሰፈር አፓርትመንት ሽያጭ ------ 106 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ወሎ ሰፈር አካባቢ B+G+12 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 11ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ
- 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Closed Kitchen
- ስፋት: 106 ካሬ ሜትር
- 11ኛ ፎቅ ላይ
ህንፃው ፦
- በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን፣ ለነዋሪዎች ሊፍቱ በመገጠም ላይ የሚገኝ (በዚህ 15 ቀን ውስጥ ሙሉ በሙሉ የሚጠናቀቅ)
- የመኪና ማቆሚያ
- ተጠባባቂ ጄኔሬተር
- በካሜራ የታገዘ የደህንነት ስርዓት ያሟላ ነው።
ህንፃው ላይ በአሁኑ ሰዓት ሰዎች ኑሮአቸውን ጀምረዋል፤ ቤቱ ሙሉ በሙሉ ያለቀ እና ለኑሮ ወይም ለኪራይ ዝግጁ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash Payment Only. ዋጋ = 16.8 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 90,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.43% 158,491 ብር/ካሬ Payback፦ 15.6 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ወሎሰፈር የሚገኝ፣ 11ኛ ፎቅ ላይ ያለና ዲጂታል ካርታ ያለው ዝግጁ ንብረት። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Features and amenities
Power & Utilities
Security & Safety
Outdoor & Communal
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
2 Bedroom Apartment
Apartment for sale
2 Bedroom Fully Furnished Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.