Apartment for sale
Apartment for sale
2 Bedroom Luxury Apartment
About this property
ጃክሮስ ፡ እግዚአብሔር አብ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 134 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ጃክሮስ መብራት አካባቢ ባለ G+13 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 5 ቤቶች ባሉት ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ
- 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ .
- ስፋት: 134 ካሬ ሜትር ( 115sqm-net )
- 3ኛ እና 8ኛ ፎቅ ላይ
ህንፃው :- 2 ሊፍቶች እና እንግዳ መቀበያ አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን በተጨማሪም፡
- መዋኛ ገንዳ
- ጂም
- የልጆች መጫወቻ ቦታ (Daycare)
- የቅርጫት ኳስ ሜዳ
- የሩጫ መለማመጃ ቦታ (Running space)
- ጀነሬተር
- በካሜራ የታገዘ የጥበቃ አገልግሎት
ማስታወሻ: ህንፃው አዲስ አበባ ውስጥ Luxury የሚለውን የግንባታ ደረጃ ማሟላት ከቻሉ ጥቂት ህንፃዎች መሃል አንዱ ነው። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው 🧾 አከፋፈል:- Cash Only ዋጋ = 23,517,000 ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 110,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.61% 175,500 ብር/ካሬ Payback፦ 17.8 yrs ማጠቃለያ፦ በጃክሮስ አካባቢ የሚገኝ፣ Luxury ደረጃን የሚያሟላ፣ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Features and amenities
Power & Utilities
Security & Safety
Outdoor & Communal
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment with Servant's Quarters and Laundry
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment with Maid's Room and Laundry
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.