Apartment for sale
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment
About this property
ቦሌ ፡ ቡልቡላ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 197 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ አካባቢ ሲሆን ቤቱ ያለበት ህንፃ 2B+G+12+T ሆኖ የተሰራ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , 2 Kitchens , Store , Balcony ️ ስፋት: 197 ካሬ ሜትር ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ቤቱ በህንፃው 5ኛ ወለል ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ በውስጡ የተመደበ የመኪና ማቆሚያ (Assigned parking)፣ ዲጂታል ፓርኪንግ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ፣ 2 ሊፍቶች እና ጄነሬተር ለነዋሪዎች በጋራ መገልገያነት ይዟል። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash Payment ዋጋ = 26 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 130,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.00% 131,980 ብር/ካሬ Payback፦ 16.7 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ አካባቢ በሚገኝ ዘመናዊ 2B+G+12+T ህንፃ 5ኛ ፎቅ ላይ ያለ፣ 197 ካ.ሜ ስፋት ያለውና ዲጂታል ካርታ የተዘጋጀለት ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት ነው። የተመደበ ዲጂታል ፓርኪንግ፣ የከርሰ ምድር ውሃና ጄነሬተር ያካተተ ሲሆን ለቅን መኖሪያነትም ሆነ ለተረጋጋ የኪራይ ገቢ እጅግ ተመራጭ ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Features and amenities
Power & Utilities
Outdoor & Communal
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
Luxurious and Spacious 3 Bed Apartment
Apartment for sale
Luxury Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.