Apartment for sale
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment with Balcony
About this property
ቦሌ ፡ ቡልቡላ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 232 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ቡልቡላ ሃሮት ታወር አካባቢ G+9 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 3ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ
- 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Salon , Closed Kitchen , Laundry , Balcony , Terrace
- ስፋት: 232 ካሬ ሜትር ( 193sqm- net )
- 3ኛ ፎቅ ላይ
ህንፃው ፦ በወለል 2 አፓርትመንቶች ብቻ ሲኖሩት በውስጡ ሊፍት (Lift)፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ ፣ ቴራስ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ (Parking) ያሟላ ነው። ሁሉም አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ መሥራት ጀምረዋል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- - Cash / Bank ( buyer side ) ዋጋ = 26 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 130,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.00% 112,069 ብር/ካሬ Payback፦ 16.7 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ቡልቡላ ሃሮት ታወር አካባቢ የሚገኝ፣ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ውሱንነት ያለው፣ 3ኛ ፎቅ ላይ ያለና ዲጂታል ካርታ ያለው ሰፊ አፓርትመንት። ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Features and amenities
Outdoor & Communal
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
Luxury 3 Bedroom Apartments
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.