Commercial property for sale
G+4 Apartment Building @ Bole Rwanda
G+4 አፓርትመንት ህንፃ ሽያጭ ቦሌ ሩዋንዳ አካባቢ ️ ስፋት = 248 ካሬ ሜትር ️ ህንፃው 160 ካሬ ላይ ያረፈ ️ በፍሎር 1 አባወራ ️ Ground floor ባለ 2 መኝታ እና 2 መታጠቢያ ️ ከ 1ኛ እስከ 4ኛ ፎቅ ባለ 3 መኝታ, 3 መታጠቢያ እና ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ️ በተጨማሪም ሰርቪስ ቤት ያለው - ሳሎን, 2 መኝታ, 2 መታጠቢያ , ኪችን , የሠራተኛ ክፍል እና 2 ስቶር አለው። በወር 600,000 ብር ገቢ አለው ዋጋ - 110,000,000 ብር 2% ኮሚሽን