Apartment for sale
Apartment for sale
2 Bedroom Luxury Apartment
About this property
ቦሌ ፡ አትላስ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 130 ካ.ሜ Location: ቦሌ አትላስ አካባቢ በG+14 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 3 ቤቶች ብቻ ባሉት ዘመናዊ ህንፃ ላይ ባለ 13ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry ️ ስፋት: 130 ካሬ ሜትር ️ 13ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ የከርሰ ምድር ውሃ፣ በቤቱ ቁጥር የተመደበ የመኪና ማቆሚያ (Assigned Parking)፣ ሊፍቶች፣ ካፌ፣ ስፓ፣ ጠንካራ የህንፃ አስተዳደር እና ጠንካራ የደህንነት ጥበቃ አለው። ️ አካባቢው ከፍተኛ የኪራይ ፍላጎት እና ጠንካራ ተፈላጊነት ካላቸው ስፍራዎች መሃል የሚገኝ ምርጥ ንብረት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ብቻ ዋጋ = 24 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 150,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 7.50% 184,615 ብር/ካሬ Payback፦ 16.9 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ቦሌ አትላስ እጅግ ተፈላጊ እና ለ ዲፕሎማቶች ምቹ አካባቢ በወለል 3 ቤቶች ብቻ መኖራቸው ያለው ሲሆን የ 7.50% Gross Yield እና ጠንካራ Capital Appreciation ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት +251939703030 Code1769
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
Luxury 2 Bedroom Apartment in Gerji Fully Furnished
Apartment for sale
Luxury 3 Bedroom Apartments
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.