Apartment for sale
Apartment for sale
1 Bedroom Luxury Apartment
About this property
አያት ፡ JH Semix Realestate አፓርትመንት ሽያጭ ------ 66 ካ.ሜ Location: አያት ሰንሻይን አካባቢ JH Semix Realestate በሠራው ቆንጆ ኮምፓውንድ ግቢ ውስጥ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , Closed Kitchen ️ ስፋት: 66 ካሬ ሜትር ️ 1ኛ ፎቅ ላይ ️ ግቢው 24 ሠአት ጥበቃ ያለው እና በቂ የመኪና መቆሚያ ያለው ለመኖሪያ ተመራጭ የሆነ በጣም ቆንጆ ኮምፓውንድ ነው። ️ ማስታወሻ: ካርታው ኢ-ካርታ ሲሆን በ 2016 ዓ.ም የወጣ በመሆኑ አልታደሰም። ባለቤቱ ከሀገር ውጭ ስለሆነ መጥቶ ለማደስ ወይም ሙሉ ውክልና ሰጥቶ ለመሄድ መጀመሪያ በዋጋ መስማማት ይፈልጋል። ዶክመንት:- ኢ- ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ብቻ / Only Cash ዋጋ = 7 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 40,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.9% 1ዐ6,ዐዐዐ ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ በአያት ሰንሻይን አካባቢ በ JH Semix በተገነቡት ውብ ኮምፓውንዶች ውስጥ የሚገኝ፣ ለአነስተኛ ቤተሰብ ወይም ለጀማሪ ባለሃብት የሚሆን 1 መኝታ ቤት ነው። የ 6.9% Gross Yield የሚያስገኝ እና ቆንጆ Capital Appreciation ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት +251939703030 Code Ra
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
Luxury 3 Bedroom Apartments
Apartment for sale
3 Bedroom Fully Furnished Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.