Ethiopia Property Centre

Property for Sale in Addis Ketema, Addis Ababa

There are 14 flats, houses, land and commercial properties for sale in Addis Ketema. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

Jacros, Luxury Apartment .......136SQM
Featured
11
Br 20,400,000

Apartment for sale

Jacros, Luxury Apartment .......136SQM

ጃክሮስ ፤ ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 136 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ጃክሮስ መብራት አካባቢ G+13 ህንፃ ላይ ። በወለል 5 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ከነ መታጠቢያ ፣ ️ ስፋት: 136 ካሬ ሜትር ( 115sqm-net) ️ 4ኛ እና 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ 2 ლიፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ 24/7 ጥበቃ ፣ መዋኛ ገንዳ ፣ ጂም ፣ የልጆች መጫወቻ ( Daycare ) ፣ የቅርጫት ኳስ ሜዳ ፣ የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት ️ማስታወሻ: ህንፃው አዲስ አበባ ውስጥ Luxury የሚለውን የግንባታ ደረጃ ማሟላት ከቻሉ ጥቂት ህንፃዎች መሃል አንዱ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 20.4 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ኪራይ: 80,000 ብር/ወር ግብር: 123,900 ብር/ዓመት Gross Yield: 4.71% (መካከለኛ የኪራይ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው: 145k-175k/ካሬ የዚህ ቤት: 150,000 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ዋጋው ከጃክሮስ አካባቢ አንጻር ተመጣጣኝ ሲሆን፣ ካሉት የቅንጦት አገልግሎቶችና ለቦሌ ካለው ቅርበት አንጻር ጥሩ የሚባል ነው። የኪራይ ተመላሹ መካከለኛ ቢሆንም፣ ከፍተኛ የረጅም ጊዜ የዋጋ ዕድገት ያስገኛል። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1667

Jacros, Addis Ketema, Addis Ababa
2 Beds 2 Baths 2 Toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Safe and Profitable Property in Addis Ababa -Ideal for Diaspora Buyers
Featured
5 Video
Br 1,494,450

House for sale

Safe and Profitable Property in Addis Ababa -Ideal for Diaspora Buyers

Akoya properties በሰሜን ማዘጋጃ ቤት ከሳሬም ሆቴል ፊት ለፊት 2B+G+18 ዘመናዊ አፓርትመንቶች 20% የተሰራ አፓርትመንት => 15% ቅድመ ክፍያ 1 መኝታ ቤት = 81 ካሬ ሜትር 2 መኝታ ቤት = 110-116ካሬ 3 መኝታ ቤት = 130 ካሬ => የኛ አፓርታማ መገልገያዎች - አረንጓዴ ፓርክ ቦታ ለልጆች - ሬስቶራንት ፣ coffee shop - የልብስ ማጠቢያ ክፍል - ውብ እይታ ያላቸው በረንዳዎች - የከርሰምድር ውሃ - garbage shoot - መዋኛ ገንዳ - 2 ሊፍት - roof top ላውንጅ፣ event space - የስፖርት መገልገያዎች (ጂም ፣ ስፓ) - ሱፐር ማርኬት - 24/7 ዝግጁ የሆኑ ሁለት 400 mkva ጀነሬተር - የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ station - ሲሲ ቲቪ ካሜራ ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ እና ለቦታ ጉብኝት ለቢሮ እና ሳይት ቀጠሮ እዲሁም ለተጨማሪ መረጃ 0913-9534-61

Semen Mazegaja / Akoya Properties, Addis Ketema, Addis Ababa
1 Beds 1 Baths 1 Toilets 1 Parking
Fitsum Amibara
Real Estate Apartment Prices in Addis Ababa Ethiopia
Featured
5 Video
Br 9,963,000

Apartment for sale

Real Estate Apartment Prices in Addis Ababa Ethiopia

Akoya properties በሰሜን ማዘጋጃ ቤት ከሳሬም ሆቴል ፊት ለፊት 2B+G+18 ዘመናዊ አፓርትመንቶች 20% የተሰራ አፓርትመንት 10% ቅድመ ክፍያ 1 መኝታ ቤት = 81 ካሬ ሜትር 2 መኝታ ቤት = 110-116ካሬ 3 መኝታ ቤት = 130 ካሬ የኛ አፓርታማ መገልገያዎች አረንጓዴ ፓርክ ቦታ ለልጆች ሬስቶራንት ፣ coffee shop የልብስ ማጠቢያ ክፍል ውብ እይታ ያላቸው በረንዳዎች የከርሰምድር ውሃ garbage shoot መዋኛ ገንዳ 2 ሊፍት roof top ላውንጅ፣ event space የስፖርት መገልገያዎች (ጂም ፣ ስፓ) ሱፐር ማርኬት 24/7 ዝግጁ የሆኑ ሁለት 400 mkva ጀነሬተር የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ station ሲሲ ቲቪ ካሜራ ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ እና ለቦታ ጉብኝት ለቢሮ እና ሳይት ቀጠሮ እዲሁም ለተጨማሪ መረጃ 0913-9534-61

Semen Mazegaja / Akoya Properties, Addis Ketema, Addis Ababa
1 Beds 1 Baths 1 Toilets 1 Parking
Fitsum Amibara
Real Estate Houses in a Prile Location
Featured
5 Video
Br 9,963,000

Apartment for sale

Real Estate Houses in a Prile Location

Akoya properties በሰሜን ማዘጋጃ ቤት ከሳሬም ሆቴል ፊት ለፊት 2B+G+18 ዘመናዊ አፓርትመንቶች 20% የተሰራ አፓርትመንት 10% ቅድመ ክፍያ 1 መኝታ ቤት = 81 ካሬ ሜትር 2 መኝታ ቤት = 110-116ካሬ 3 መኝታ ቤት = 130 ካሬ የኛ አፓርታማ መገልገያዎች አረንጓዴ ፓርክ ቦታ ለልጆች ሬስቶራንት ፣ coffee shop የልብስ ማጠቢያ ክፍል ውብ እይታ ያላቸው በረንዳዎች የከርሰምድር ውሃ garbage shoot መዋኛ ገንዳ 2 ሊፍት roof top ላውንጅ፣ event space የስፖርት መገልገያዎች (ጂም ፣ ስፓ) ሱፐር ማርኬት 24/7 ዝግጁ የሆኑ ሁለት 400 mkva ጀነሬተር የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ station ሲሲ ቲቪ ካሜራ ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ እና ለቦታ ጉብኝት ለቢሮ እና ሳይት ቀጠሮ እዲሁም ለተጨማሪ መረጃ

Semen Mazegaja / Akoya Properties, Addis Ketema, Addis Ababa
1 Beds 1 Baths 1 Toilets 1 Parking
Fitsum Real Estate
G+3 with Megazin Commercial Property @ Merkato
Featured
5
Br 85,000,000

Commercial property for sale

G+3 with Megazin Commercial Property @ Merkato

total Size = 439msq G +3 Landed=140msq Megazin Landed =180msq income - 300,000 birr location - mesalemiya bank Loan - 75,000,000 birr Cash - 10,000,000 birr Commission - 2%

Merkato, Addis Ketema, Addis Ababa
439 sqm
Hello Delala
G+5+terrace Hotel @ Asko
Featured
5
Br 110,000,000

Hotel / guest house for sale

G+5+terrace Hotel @ Asko

G+5+terrace hotel for Sale @ Asko. The Size is 165msq. It has 24 bedrooms. Call Us for Viewing. 2% Commission is payable.

Asko, Addis Ketema, Addis Ababa
24 Beds 24 Baths 24 Toilets
Hello Delala
Best 100 % Full Finshed Apartment
Featured
8 Video
Br 100,000

Mini flat for sale

Best 100 % Full Finshed Apartment

. % የተጠናቀቁ አፓርትመንት ምቹ አከፋፈል አመቻችተንሎታል ፈርኒሽ ተደርገዉ ጥንቅቅ ብለው ያለቁ ካርታ የተዘጋጀላቸው ጠዋት ገዝተው ከሰዓት የሚገቡብት ቤት ለመኖሪያ ምቹ በሆነው በአያት ፈረስቤት ከምቹ አከፋፈል ጋር እናተን እየጠበቅን ነው ኑ አትርፈዉ ይደሰቱብን!!! የቤት አማራጮቻችን ባለ 2 መኝታ 142 ካሬ ባለ 3 መኝታ 163 ካሬ ባለ 3 መኝታ 169 ካሬ ባለ 3 መኝታ 222 ካሬ ምቹ አከፋፈል ቅድመ ክፍያ ከ50% ወደ 30% ከፍለው ቤቶን ይረከባሉ ፤ ቀሪውን ክፍያ በ1 አመት እየኖሩበት ያለምንም ወለዱ መክፈል የሚችሉበት ወይም ቀሪውን ክፍያ በባንክ ከፍለው የሚጨርሱበትን መንገድ አመቻችተንሎታል !!! ለበለጠ መረጃዎች ስልክ️:- 0983063390 0985280893 የማህበራዊ ሚድያ ገፆቻችንን ቴሌግራም:- https://t.me/salebuyproduct ፌዝቡክ _ https://www.facebook.com/fendshaculture

Hayate Feres Bet, Addis Ababa, Ethiopia, Addis Ketema, Addis Ababa
1 Beds 2 Baths 2 Toilets 1 Parking
ፈንድሻ Culture
Featured
Br 3,181,455

Apartment for sale

Yerer Homes Apartment

A beautiful compound with luxury apartments and villas for sale

Ayat 49, Addis Ketema, Addis Ababa
1 Beds 1 Baths 1 Toilets 1 Parking
Addis Property Marketing Group
Merkato, Shop
3
Br 3,000,000

Commercial property for sale

Merkato, Shop

በ መሀል መርካቶ ከ አንዋር መስጊድ ከፍ ብሎ የንግድ ሱቆችን ከ 7-16 ካሬ አማራጮች ይዘንላችሁ መተናል ከ 3000,0000 ብር ሙሉ ክፍያ ጀምሮ አሉን 50% ብቻ በመክፈል ቀሪውን በ 8 ወር አጠናቃቹ የምትረከቡት ነዉ። ለበለጠ መረጃ ️ 0914470390 ይደውሉልን ።

Merkato, Addis Ketema, Addis Ababa
1 Beds 1 Baths 1 Toilets 1 Parking
Jeremiahatar.homes
Prime Location Shops & Offices with Cheap Price
4 Video
Br 3,000,000

Shop for sale

Prime Location Shops & Offices with Cheap Price

Location: Mercato Market, Directly Facing Anwar Mosque Price: Starting from 3 Million Birr (Discounted Rates Available) Flexible Payment Options: Convenient payment plans to suit your budget. Seize this Opportunity! Call Now: 0927059884 በጊዜ ሂደት የሚከፍሉት ሱቅ መርካቶ ኣንዋር መስጂድ ፊትለፊት ኣስፋልት ዳር በቅናሽ ዋጋ ቢሮዎች እና ሱቆች በቅናሽ ዋጋ ይደውሉ 0927059884 ከ 3 ሚልየን ብር ጀምሮ

Merkato, Addis Ketema, Addis Ababa
Jenboro Real Estate
Shop in Merkato in Front of Anwar Mosque
4 Video
Br 3,000,000

Shop for sale

Shop in Merkato in Front of Anwar Mosque

ለሽያጭ የቀረቡ ቢሮዎች እና ሱቆች! ቦታ: መርካቶ ገበያ፣ አንዋር መስጂድ ፊት ለፊት (አስፋልት ዳር) ዋጋ: ከ 3 ሚሊዮን ብር ጀምሮ (ቅናሽ ዋጋ) የክፍያ ዘዴ: በጊዜ ሂደት ይከፈላል ለበለጠ መረጃ ይደውሉ: 0927059884 Location: Mercato Market, Directly Facing Anwar Mosque Price: Starting from 3 Million Birr (Discounted Rates Available) Flexible Payment Options: Convenient payment plans to suit your budget. Seize this Opportunity! Call Now: 0927059884

Merkato, Addis Ketema, Addis Ababa
7 sqm
Jenboro Real Estate
Bottled Water Factory
4
Br 200,000,000

Factory for sale

Bottled Water Factory

> Total Area: 4,500sqm > Factory Area: 3,000sqm > Factory Status: Active. > Production capacity: 12,000Ltrs/hr. > Jar production capacity: 600Jars/hr. > Machinery made in China. > Machinery manufacture year 2017. > Machinery Type's: -> Sleeve Labelers: 2 -> Water Filtration System: 1 -> Blow Molding Machine: 1 -> Date Printer: 1 -> Leak Tester: 1 -> Sand Filters: 2 -> Carbon Filters: 2 -> RO System: 2 -> UV Sterilizer: 1 -> Volumetric Fillers:1 -> Rotary Capping Machines: 2 -> Bottle Inspection Machine: 1 -> Palletizer: 1 -> Carton Erectors: 2 -> Carton Packers: 2 -> Carton Sealers: 2 -> Shrink Wrapping Machines: 1 > Power: 630KW > Trucks (2018): 10 > Generator: Available > Forklift: 1 > Storage Tanks > Cleaning Machines > Office: Available. > Bank Debt: 45,000,000etb > Price: 200,000,000etb

Burayu, Addis Ketema, Addis Ababa
12 Baths 12 Toilets 9 Parking 4500 sqm
Ethio-Abyssinia Agent
Macaroni and Flour Factory
4
Br 300,000,000

Factory for sale

Macaroni and Flour Factory

> Total Area: 11,000sqm > Factory Area: 3,500sqm > Factory Status: Active > Macaroni Factory: 1,100sqm > Flour production capacity: 200ton/8hrs. > Macaroni production capacity 36ton/8hrs. > Machinery Made in China & Italy > Machinery Type's: -> Grain cleaners: 3 -> Vibrating Separator: 2 -> Destoner: 2 -> Sieves: 4 -> Roller mills: 5 -> Purifiers: 2 -> Dough mixers: 3 -> Macaroni extruders: 3 -> Drying tunnels: 3 -> High-Speed Mixers: 2 -> Kneading Machines: 2 -> Cooling conveyors: 3 -> Weighing & filling machines: 2 -> Bagging machines: 2 -> Sealing machines: 3 -> Weighing nd filling machines: 3 -> Sealing: 3 > Power: 630KW > Generator: Available > 1-picup > Mid Roof Minibus: 1 > Isuzu Truck: 3 > Office: Available > Under ground water available > Price: 300,000,000etb

Ashewa-Meda, Addis Ketema, Addis Ababa
12 Baths 12 Toilets 9 Parking 11000 sqm
Ethio-Abyssinia Agent
Br 68,000,000

House for sale

750 SQM G+1 Building Plus Villa Located Around Addisu Gebeya

ቦታው 750 ካሬ ሜትር የሚሰፋ በአዲሱ ገበያ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን በላዩ ላይ አራት አባወራዎች የሚይዝ (እያንዳንዱ ሁለት መኝታ እና ሁለት መታጠቢያ ያለው) አንድ G+1 ፎቅ እና 11 ክፍሎች ያሉት አንድ ሰርቪስ ቤት አለው ። ከዋናው አስፋልት 60 ሜትር ብቻ ገባ ያለ ሲሆን አሁን ባለበት በወር ከ 170 ሺ ብር በላይ ገቢ ያስገባል። ቦታው ሰፊ ስለሆነ ለሁለት ለመቁረጥ(ለመክፈል) አመቺ ነው። አካባቢው አፓርትመንት ለመገንባት የተመቸ ነው። የተሟላ ህጋዊ ሰነድ አለው። እኔ ደላላ ነኝ ኰሚሽን 2% ይከፈላል። ለማየት እና ለመነጋገር በነዚህ ስልኰች ይደውሉልን፤ ማሳሰቢያ፣ ህጋዊ ያልሆነ ቤት አናሻሽጥም። ህንጻ፤ሆቴል፤አፓርታማ ለመገንባት ምቹ ቦታ ህንጻዎች፤ሆቴሎች፤ እና አፓርታማወዎች ተገንብተው የሚገኙበት አካባቢ ስፋት፡ 750ካ.ሜ አድራሻ፡ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ አዲሱ ገበያ ከዋና አስፋልት 60 ሜትር ብቻ ገባ ያለ ዋጋ፡ 68 ሚሊዮን ብር 2% ኮሚሽን House for sale Very attractive area to build apartments Area: 750 sqm Address: Around Addisu Gebeya Price: 68 Million Commission: 2%

Located Around Addisu Gebeya, Addis Ketema, Addis Ababa
8 Beds 8 Baths 1 Toilets 4 Parking
Natnael Eilu

Showing 1–14 of 14 properties

FAQ

Frequently asked questions

There are 14 available flats, houses, land and commercial property for sale in Addis Ketema, Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.