House for sale
Luxury G+1 Attractive Villa House
በቅናሽ ዋጋ የሚሸጥ G+1, 420 ካሬ.ሜ ቅንጡ መኖርያ ቤት ቃሊቲ አዲስ አበባ ️ቤቱ ሰፊ ሳሎን ፣6 ክፍል መኝታ አለው ️ ለኑሮ ምቹ ሰፈር ውስጥ ይገኛል ️ግቢው ሶስት መኪና ማቆምያ አለው ️ በጥራት የተሰራ ውብ መኖርያ ቤት ዋጋ 36 ሚሊዮን /ድርድር አለው/ ለበለጠ መረጃ በ ️ 0930971500 ይደውሉልን G+1 Attractive Villa house for sale in Kaliti Addis ababa nice location cheap price !!