Ethiopia Property Centre

Apartments for Sale in Kirkos, Addis Ababa

There are 185 apartments for sale in Kirkos. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

Bole Dembel, Luxury Apartment .......70SQM
Featured
6
Br 11,000,000

Apartment for sale

Bole Dembel, Luxury Apartment .......70SQM

ቦሌ ደንበል ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 70 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ቦሌ ደንበል ጌቱ ኮሜርሻል ሞል ጀርባ G+10 ህንፃ ላይ ። በወለል 3 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ ፣ 1 መታጠቢያ ፣ ️ ስፋት: 70 ካሬ ሜትር ️ መሬት ላይ ( Ground Floor) ️ ህንፃው፦ ሊፍት ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ ጥበቃ ፣ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 11 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 65,000 ብር/ወር Gross Yield: 7.09% (ከፍተኛ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው: 155k-175k/ካሬ የዚህ ቤት: 157,143 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ቤቱ በቦሌ ደንበል ጌቱ ኮሜርሻል ሞል ጀርባ መገኘቱና መሬት ላይ (Ground Floor) መሆኑ ለነዋሪዎች ምቹ ያደርገዋል። ይህ የ 7.09% Yield ፈጣን የካፒታል እድገትና ከፍተኛ የኪራይ ተመላሽ የሚያስገኝ ምርጥ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1680

Getu Commercial Center, Kirkos, Addis Ababa
1 1 1 1
Nexus Property Marketing
Kazanchis Radisson Blu, Luxury Apartment .........304SQM
Featured
8
Br 50,000,000

Apartment for sale

Kazanchis Radisson Blu, Luxury Apartment .........304SQM

ካዛንችስ ራዲሰን ብሉ ፤ ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 304 ካ.ሜ ​ መገኛ ቦታ (Location) ️ ካዛንቺስ ራዲሰን ብሉ አካባቢ G+10 ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት። ​ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 5 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Laundry ፣ Store ️ ስፋት: 304 ካሬ ሜትር ️ 9ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው፦ ሊፍት ፣ የራሱ ትራንስፎርመር ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ የውሃ ማጠራቀሚያ ታንከር ፣ ሰፊ ሰገነት እና ግቢ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ️ ማስታወሻ 1 : ቤቱ የሚገኘው የመኖሪያ ግቢ ውሰጥ ነው። ​ ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ​ ዋጋ = 50 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ​ Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 350,000 ብር/ወር Gross Yield: 8.40% (ከፍተኛ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው: 165k-190k/ካሬ የዚህ ቤት: 164,474 ብር/ካሬ ቅናሽ ማጠቃለያ፦ ቤቱ በካዛንቺስ ዲፕሎማቲክ ማዕከል መገኘቱና ሰፊ ግቢ መኖሩ ለውጭ ዜጎች ኪራይ እጅግ ተመራጭ ያደርገዋል። ይህ የ 8.40% Yield ፈጣን የካፒታል እድገትና አስተማማኝ ገቢ የሚያስገኝ ምርጥ ዕድል ነው። ​️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ​️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ​ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful ​ +251939703030 ​Code1678

Kazanchis Radisson Blu Hotel, Kirkos, Addis Ababa
3 5 5 2
Nexus Property Marketing
Bole Dembel, Luxury Apartment .....155SQM
Featured
7
Br 26,300,000

Apartment for sale

Bole Dembel, Luxury Apartment .....155SQM

ቦሌ ደምበል ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 155 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ቦሌ ኦሎምፒያ አካባቢ G+12 ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 3 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Laundry ️ ስፋት: 155 ካሬ ሜትር ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው፦ ሊፍት ፤ የከርሰምድር ውሃ ፤ ጄኔሬተር ፤ የመኪና ማቆሚያ ፤ የእንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 26.3 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 160,000 ብር/ወር Gross Yield: 7.30% (ከፍተኛ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው: 155k-175k/ካሬ የዚህ ቤት: 169,677 ብር/ካሬ (ተመጣጣኝ ነው) ማጠቃለያ፦ ቤቱ በቦሌ ኦሎምፒያ/ደምበል የንግድ እና ዲፕሎማቲክ ማዕከል ውስጥ መገኘቱ ለውጭ ሀገር ዜጎች ኪራይ እጅግ ተመራጭ ያደርገዋል። ይህም ፈጣን የካፒታል እድገትና ከፍተኛ የኪራይ ተመላሽ (7.30% Yield) የሚሰጥ ምርጥ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1677

Bole Dembel Olompia, Kirkos, Addis Ababa
3 3 3 2
Nexus Property Marketing
በማስታወቂያ ዋጋ 5 ቤቶች ብቻ ቀርተውናል
Featured
5
Br 13,600,000

Apartment for sale

በማስታወቂያ ዋጋ 5 ቤቶች ብቻ ቀርተውናል

በካሬ 95,000 ብር ብቻ በመሐል ቡልጋሪያ በ10% ቅድመ ክፍያ በቁፋሮ ላይ የሚገኝ ሳይት ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ከዚህ በፊት በአፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት ባለ 20 ወለል አፓርትመንት ገንብቶ ያስረከበ፤በሳር ቤት በ5 ወር ጊዜ ውስጥ የሚያስረክብ እንዲሁም በአፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት 3ኛ ፕሮጄክቱን በ1 ዓመት ሊያስረክብ እየሰራ የሚገኝ እውቅ እና የተመሰከረለት የሪል ስቴት አልሚ አዲስ ላይፍ ሪል ስቴት

Bulgaria St, Kirkos, Addis Ababa
3 3 3 1
City Center Homes
Fully Furnished 3 Bedroom Apartment
Featured
8
Br 28,000,000

Apartment for sale

Fully Furnished 3 Bedroom Apartment

3bedroom 3bathroom Maidroom+bathroom Including furniture and fixtures 1st floor Sarbet Net (150)sqm Gross(180)sqm 28,000,000

Sarbet, Kirkos, Addis Ababa
3 4 4 1
Ayat
Luxury Apartment @kazanchis Radisson Blu......250sqm
Featured
10
Br 35,000,000

Apartment for sale

Luxury Apartment @kazanchis Radisson Blu......250sqm

ካሳንችስ Radisson Blu ፤ ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 250 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ካሳንችስ ራዲሰን ብሉ ሆቴል አካባቢ B+G+14 ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 5 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Closed Kitchen ፤ Laundry ️ ስፋት: 250 ካሬ ሜትር ( 200sqm-net) ️ 13ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው ዋናውን መንገድ የያዘ እና እስከ 12ኛ ፎቅ ድረስ የተረጋጋ የቢሮ ቦታዎች ያሉት ሲሆን ለኗሪው፦ 2 ሊፍት ፤ ጀኔሬተር ፤ የከርሰምድር ውሃ ፤ የመኪና ማቆሚያ ፤የህፃናት ማቆያ እና ጥበቃ አገልግሎቶች አሉት ። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 35 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ኪራይ: 385,000 ብር/ወር ግብር (50% ቅናሽ): 731,100 ብር/ዓመት Gross Yield: 13.20% (እጅግ በጣም ከፍተኛ እና ምርጥ የኪራይ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው: 140k-170k/ካሬ የዚህ ቤት: 140,000 ብር/ካሬ (ከገበያው ዝቅተኛ ወለል ላይ ያለ ቅናሽ ዋጋ ነው) ማጠቃለያ፦ በዲፕሎማቲክ ቀጠናው ምክንያት በሚገኘው እጅግ አስደናቂ የኪራይ ተመላሽ (13.20% Gross Yield) ያለው አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1670

Kazanchis Radisson Blu Hotel, Kirkos, Addis Ababa
3 5 5 2
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Luxury Apartment
Featured
11
Br 13,300,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

በአዲስ አበባ ተመራጭ በሆኑ ቦታዎች ለትርፋማነት እና ለማራኪ እንዲሁም ለምቹ የአኗኗር ዘይቤ አፍሪካ ሕብረት ፣ሳርቤት እና ቡልጋሪያ ከባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 3 መኝታ ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የመግቢያ ጊዜ፡ ዛሬ ፣ከ5 ወር በኋላ ፣ከአንድ ዓመት እና ከ3 ዓመት በኋላ አዲስ ላይፍ ሪል ስቴት

Bulgaria St, Kirkos, Addis Ababa
3 3 3 1
Mebratu Alene
Discount Luxury Apartment, @kazanchis Hilton ........141SQM
Featured
7
Br 22,000,000

Apartment for sale

Discount Luxury Apartment, @kazanchis Hilton ........141SQM

ካሳንቺስ ሂልተን ፣ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 141 ካ.ሜ ​ መገኛ ቦታ (Location) ️ ካሳንቺስ ሂልተን ሆቴል አካባቢ B+G+12 ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት ​ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ Laundry ፣ Closed Kitchen ️ ስፋት: 141 ካሬ ሜትር ️ 1ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ቤቱ Corner Unit ሲሆን ጥሩ ብርሃንና ሰፊ ባልከኒ አለው። ️ ህንፃው ፦ 24/7 ጥበቃ ፣የውሃ ታንከር ፣ ሊፍት ፣ Parking የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት። ​ ሰነድ:- ዲጅታል ካርታ አለው። ​ ዋጋ = 22 ሚሊዮን ብር ኮሚሽን: 2% ​️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ​ Investment Analysis ​ ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 150,000 ብር ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 290,400 ብር ​ የአዋጭነት መለኪያ (Financial Metrics) ️ Yield: 8.2% Capital Appreciation: 20%-25% በዓመት ​ የዋጋ ንፅፅር (Price comparison) ️ የአካባቢው አማካኝ: ከ170k-195k ብር በካሬ ️ የዚህ ቤት ዋጋ: 156,028 ብር በካሬ (ከገበያ በታች ነው) ​ ማጠቃለያ: በካሳንቺስ ሂልተን አካባቢ ከገበያ ዋጋ በታች የቀረበና 8.2% እጅግ ከፍተኛ የኪራይ ተመላሽ ያለው አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው። ​ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 ​Code1629

Kazanchis Hilton Hotel, Kirkos, Addis Ababa
3 2 2 2
Nexus Property Marketing
1 Bedroom Luxury Apartment
Featured
6
Br 9,800,000

Apartment for sale

1 Bedroom Luxury Apartment

ይህ የዲፕሎማት መንደር ገበያ ነው በኪራይ ወርሃዊ ገቢ ከ1500$-2500$ ነው የቤቱ ጥራት አስተማማኝ እና ከጊዜ በላይ ነው

Au St, Kirkos, Addis Ababa
1 1 1
Mebratu Alene
Luxury Apartment @kazanchis Intercontinental Hotel .........188SQM
Featured
7
Br 34,000,000

Apartment for sale

Luxury Apartment @kazanchis Intercontinental Hotel .........188SQM

ካሳንቺስ ፣ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 188 ካ.ሜ ​ መገኛ ቦታ (Location) ️ ካሳንቺስ ኢንተርኮንቲኔታል ሆቴል አካባቢ G+13 ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት ​ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 3 መታጠቢያ ፣የሠራተኛ መኝታ ፣ 2 Kitchen ፣ Laundry ፣ Balcony ️ ስፋት: 188 ካሬ ሜትር ( 156sqm -net) ️ 12ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው ፦ እንግዳ መቀበያ字段 ፣የከርሰምድር ውሃ ፣ 2 ሊፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ Parking የመሳሰሉት ​ ሰነድ:- ዲጅታል ካርታ አለው። ​ ዋጋ = 34 ሚሊዮን ብር ኮሚሽን: 2% ​️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ​ Investment Analysis ​ ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 180,000 ብር ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 353,400 ብር ​ የአዋጭነት መለኪያ (Financial Metrics) ️ Yield: 6.4% Capital Appreciation: 20%-25% በዓመት ​ የዋጋ ንፅፅር (Price comparison) ️ የአካባቢው አማካኝ: ከ190k-220k ብር በካሬ ️ የዚህ ቤት ዋጋ: 180,850 ብር በካሬ ​ ማጠቃለያ: ካሳንቺስ ዲፕሎማቲክ ቀጠና ውስጥ የሚገኝና 6.4% ከፍተኛ የኪራይ ተመላሽ ያለው አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው። ​ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 ​Code1649

Kazanchis Intercontinental Hotel, Kirkos, Addis Ababa
3 3 3 2
Nexus Property Marketing
2 Bedroom Luxury Apartment
Featured
8
Br 14,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Luxury Apartment

በ፩ ዓመት ጊዜ ውስጥ የምናስረክባቸው ከባለ - ባለ 3 መኝታ ክፍል ቤቶች አፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት ከአዲስ ላይፍ ሪል ስቴት

Au St, Kirkos, Addis Ababa
2 2
Mebratu Alene
1 Bedroom Luxury Apartment
Featured
6
Br 800,000

Apartment for sale

1 Bedroom Luxury Apartment

ከዚህ በፊት በአፍሪካ ሕብረት ባለ 20 ወለል አፓርትመንት ገንብቶ ያስረከበ፤በሳር ቤት በቅርብ ጊዜ ለማስረከብ ግንባታውን እያጠናቀቀ ያለ እንዲሁም በአፍሪካ ሕብረት 3ኛ ፕሮጄክቱን በአንድ ዓመት ለማስረከብ ዝግጅት ላይ የሚገኝ አዲስ ላይፍ ሪል ስቴት 4ኛ ፕሮጄክቱን በቡልጋሪያ እጅግ ቅንጡ እና ዘመናዊ አፓርትመንት በ800,000 ብር ቅድመ ክፍያ ይዞላችሁ መጥቷል ባለ 1 መኝታ 85 እና 89 ካሬ ባለ 2 መኝታ 93፣108፣111 ካሬ ባለ 3 መኝታ 136፣147፣150 እና 155 ካሬ በ10% ቅድመ ክፍያ ቀሪው በ3 ዓመት ጊዜ ተከፍሎ ይጠናቀቃል።

Bulgaria St, Kirkos, Addis Ababa
1 1 1 1
Mebratu Alene
Luxury 3 Bedroom Apartments in a Prime Location
Featured
5
Br 21,250,000

Apartment for sale

Luxury 3 Bedroom Apartments in a Prime Location

Digital ካርታ ያለው > በከፊል ግንባታ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ Location: ቦሌ , ከ ጋዜቦ አደባባይ ወደ አፍሪካ ህብረት በሚወስደው መንገድ ላይ > 30% ቅድሚያ ክፍያ > የተናጠል ካርታ ያለው > 50/50 የባንክ ብድር ተመቻችቷል > በከፊል ግንባታ ቤቱ አሁኑኑ መረከብ ይችላሉ የጋራ መገልገያዎች - አምስት ቤዝመን (G-5) ከበቂ በላይ የመኪና ማቆሚያ ያለው - በጣም ሰፊ ቴራስ ያለው - Gym, spa - የከርሰ ምድር ውሃ ፣ ተጠባባቂ ጄነሬተር ያለው - የፀሐይ ኃይል ( Solar Power) ያለው 24 ሠዓት የኃይል አማራጭ => ሰፊ በረንዳ ያለው => ሊፍት:24/7 ጥበቃ => ለመኖሪያ ወይም ለማከራየት ተመራጭ ቦታ ነው ። => የመከራየት አቅሙ $2000 በላይ ይከራያል ። => ሙሉ ሕንፃው ለመኖሪያ ብቻ የሚያገለግል ለበለጠ መረጃ 0913-9534-61 ይደዉሉ!!!

Kirkos, Addis Ababa
3 3 3 3
Fitsum Amibara
Real Estate House in Ethiopia
Featured
5
Br 20,750,000

Apartment for sale

Real Estate House in Ethiopia

ከ ጋዜቦ አደባባይ ወደ አፍሪካ ህብረት በሚወስደው መንገድ ላይ የተናጠል ካርታ ያለው 50/50 የባንክ ብድር ተመቻችቷል => ባለ 2 መኝታ +Maids room - 139 ካሬ => ባለ 3 መኝታ - 166 ካሬ - 170 ካሬ - 180 ካሬ - 190 ካሬ >> ቅድሚያ ክፍያ 30% > ባንክ 50/50 > ዲጂታል ካርታ የወጣላቸው የጋራ መገልገያዎች - ለእያንዳንዱ ቤት የመኪና ማቆሚያ ያለው - Beautiful terrace - Gym, spa - ዋና እና ተጠባባቂ ጀነሬተር - የከርሰ ምድር ወሃ - የፀሐይ ኃይል ( Solar Power) ያለው 24 ሠዓት የኃይል አማራጭ => ሙሉ ሕንፃው ለመኖሪያ ብቻ የሚያገለግል

Gazebo / Real Estate, Kirkos, Addis Ababa
3 3 3 1
Fitsum Real Estate
Apartement on Bulgaria From Temer Realestate
Featured
5
Br 8,280,000

Self contained (single rooms) for sale

Apartement on Bulgaria From Temer Realestate

ቡልጋሪያ፦ መኖሪያ እና ሱቅ? ​የ30% ታላቅ የዋጋ ቅናሽ! ​ቴምር ፕሮፐርቲስ (Temer Properties) በከተማዋ እምብርት በሆነው ቡልጋሪያ፣ ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶችን እና ለንግድዎ ስኬት የሚሆኑ ሱቆችን በልዩ ቅናሽ ይዞላችሁ ቀርቧል። ​ ለላቀ ምቾት - የመኖሪያ አማራጮች (ከ7ኛ ፎቅ ጀምሮ) ​በአዲስ አበባ ውብ እይታ እየተደሰቱ የሚኖሩባቸው ሰፊ ቤቶች፦ ​ባለ 1 መኝታ፦ ከ 60 ካሬ ሜትር ጀምሮ ​ባለ 2 መኝታ፦ ከ 95 ካሬ ሜትር ጀምሮ ​ባለ 3 መኝታ፦ ከ 125 ካሬ ሜትር ጀምሮ ​️ ለንግድዎ ስኬት - ዘመናዊ ሱቆች ​ከ 1ኛ - 5ኛ ፎቅ የሚገኙ፣ ለትራንስፖርት ምቹ እና ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ ባለበት ስፍራ ላይ ያረፉ ሰፊ ሱቆች ለሽያጭ ቀርበዋል። ​ የዋጋ ዝርዝር እና የክፍያ አማራጮች ​ከ7ኛ - 10ኛ ፎቅ፦ በካሬ ሜትር 120,000 etb ​ከ11ኛ - 13ኛ ፎቅ፦ በካሬ ሜትር 115,000 etb ​የቅድመ ክፍያ፦ 20% ብቻ! ​ልዩ ስጦታ፦ 100% ሙሉ ክፍያ ለሚከፍሉ ደንበኞች የ30% ታላቅ ቅናሽ እናደርጋለን! ​የህንፃው ልዩ ገፅታዎች ​6ኛ ፎቅ፦ ለነዋሪዎች የጋራ መዝናኛ እና መገልገያ (Communal Space) ተብሎ የተለየ። ​አካባቢው፦ በቡልጋሪያ ዋና መንገድ ላይ የሚገኝና ለትራንስፖርት እጅግ ምቹ። ​እይታ፦ አዲስ አበባን ቁልቁል የሚመለከቱበት ማራኪ ቪው። ​ አድራሻ፦ ቡልጋሪያ (Bulgaria) አሁኑኑ ይደውሉና የቤት ባለቤት ይሁኑ፦ ️️0928739745 ​#SomiTube #IsehacBaba #TemerRealEstate #RealEstateEthiopia #AddisAbabaHousing #InvestInEthiopia #የቤትሽያጭ #ቡልጋሪያ

Bulgaria Mathoriya, Kirkos, Addis Ababa
1 1 1 72 sqm
Temer Realestate
Bulgaria Apartments on Temer Realestate
Featured
6
Br 15,700,000

Bulgaia on Mabrate, Kirkos, Addis Ababa
3 2 2 2
Temer Realestate
3 Bedrooms Beautiful Aapartment @ Hilton
Featured
13
Br 22,000,000

Apartment for sale

3 Bedrooms Beautiful Aapartment @ Hilton

Beautiful Apartment for Sale Location - Kazanchis, Hilton Size -141 msq 3 bedrooms 3 bathrooms modern kitchen Laundary Balcony Secured Compound On 1st floor Parking, elevator available Call Us 2% Commission

Hilton, Kirkos, Addis Ababa
3 3 3
Hello Delala
Luxury Apartment in Addis Ababa - Prime Location
Featured
5
Br 20,750,000

Apartment for sale

Luxury Apartment in Addis Ababa - Prime Location

ከ ጋዜቦ አደባባይ ወደ አፍሪካ ህብረት በሚወስደው መንገድ ላይ የተናጠል ካርታ ያለው 50/50 የባንክ ብድር ተመቻችቷል => ባለ 2 መኝታ +Maids room - 139 ካሬ => ባለ 3 መኝታ - 166 ካሬ - 170 ካሬ - 180 ካሬ - 190 ካሬ >> ቅድሚያ ክፍያ 30% > ባንክ 50/50 > ዲጂታል ካርታ የወጣላቸው የጋራ መገልገያዎች - ለእያንዳንዱ ቤት የመኪና ማቆሚያ ያለው - Beautiful terrace - Gym, spa - ዋና እና ተጠባባቂ ጀነሬተር - የከርሰ ምድር ወሃ - የፀሐይ ኃይል ( Solar Power) ያለው 24 ሠዓት የኃይል አማራጭ => ሙሉ ሕንፃው ለመኖሪያ ብቻ የሚያገለግል

Gazebo Square / Real Estate, Kirkos, Addis Ababa
3 2 2 1
Fitsum Real Estate
Luxury Apartment on Bulgariya Temer Realestate /ቴምር ፕሮፐርቲስ/ቴምር ሪልስቴት
Featured
8
Br 8,565,000

Self contained (single rooms) for sale

Luxury Apartment on Bulgariya Temer Realestate /ቴምር ፕሮፐርቲስ/ቴምር ሪልስቴት

ቡልጋሪያ፦ መኖሪያ እና ሱቅ? ​የ30% ታላቅ የዋጋ ቅናሽ! ​ቴምር ፕሮፐርቲስ (Temer Properties) በከተማዋ እምብርት በሆነው ቡልጋሪያ፣ ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶችን እና ለንግድዎ ስኬት የሚሆኑ ሱቆችን በልዩ ቅናሽ ይዞላችሁ ቀርቧል። ​ ለላቀ ምቾት - የመኖሪያ አማራጮች (ከ7ኛ ፎቅ ጀምሮ) ​በአዲስ አበባ ውብ እይታ እየተደሰቱ የሚኖሩባቸው ሰፊ ቤቶች፦ ​ባለ 1 መኝታ፦ ከ 60 ካሬ ሜትር ጀምሮ ​ባለ 2 መኝታ፦ ከ 95 ካሬ ሜትር ጀምሮ ​ባለ 3 መኝታ፦ ከ 125 ካሬ ሜትር ጀምሮ ​️ ለንግድዎ ስኬት - ዘመናዊ ሱቆች ​ከ 1ኛ - 5ኛ ፎቅ የሚገኙ፣ ለትራንስፖርት ምቹ እና ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ ባለበት ስፍራ ላይ ያረፉ ሰፊ ሱቆች ለሽያጭ ቀርበዋል። ​ የዋጋ ዝርዝር እና የክፍያ አማራጮች ​ከ7ኛ - 10ኛ ፎቅ፦ በካሬ ሜትር 120,000 etb ​ከ11ኛ - 13ኛ ፎቅ፦ በካሬ ሜትር 115,000 etb ​የቅድመ ክፍያ፦ 20% ብቻ! ​ልዩ ስጦታ፦ 100% ሙሉ ክፍያ ለሚከፍሉ ደንበኞች የ30% ታላቅ ቅናሽ እናደርጋለን! ​የህንፃው ልዩ ገፅታዎች ​6ኛ ፎቅ፦ ለነዋሪዎች የጋራ መዝናኛ እና መገልገያ (Communal Space) ተብሎ የተለየ። ​አካባቢው፦ በቡልጋሪያ ዋና መንገድ ላይ የሚገኝና ለትራንስፖርት እጅግ ምቹ። ​እይታ፦ አዲስ አበባን ቁልቁል የሚመለከቱበት ማራኪ ቪው። ​ አድራሻ፦ ቡልጋሪያ (Bulgaria) አሁኑኑ ይደውሉና የቤት ባለቤት ይሁኑ፦ ️️0928739745 ​#SomiTube #IsehacBaba #TemerRealEstate #RealEstateEthiopia #AddisAbabaHousing #InvestInEthiopia #የቤትሽያጭ #ቡልጋሪያ

Bulgaria Mathoriya, Kirkos, Addis Ababa
1 1 1 72 sqm
Temer Realestate
3 Bedroom Luxury Apartment
Featured
5
Br 15,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

በመገንባት ላይ ያለው አዲሱ ሳይታችን ክባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ክፍል ቤቶች በካሬ 95,000 ብር ቅድመ ክፍያ 10% አጠቃላይ ይዞታ 1700 ካሬ

Bulgaria St, Kirkos, Addis Ababa
3 3 1
Mebratu Alene

Showing 1–20 of 185 properties

FAQ

Frequently asked questions

The average price of apartments for sale in Kirkos, Addis Ababa is Br 15,000,000.

The price of the most expensive apartments for sale in Kirkos, Addis Ababa is Br 70,000,000.

The price of the cheapest apartments for sale in Kirkos, Addis Ababa is Br 800,000.

There are 185 available apartments for sale in Kirkos, Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.