Apartment for sale
2 Bedroom Apartment
ቦሌ ፡ ደንበል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 110 ካ.ሜ Location: የሚገኘው በቦሌ ደንበል ጋዜቦ አካባቢ B+G+17+T ተደርጎ በተገነባ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 12ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ ️ ስፋት: 110 ካሬ ሜትር (97sqm-net) ️ ህንፃው ፦ በእያንዳንዱ ወለል 3 ቤቶች ብቻ ያሉበት ሲሆን፣ ለነዋሪው የከርሰ ምድር ውሃ፣ ጀነሬተር፣ 2 ሊፍቶች፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ኢንተርኮም እና የህንፃ አስተዳደር አገልግሎቶችን ይሰጣል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 17.5 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 90,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.17% 159,091 ብር/ካሬ Payback፦ 20.6 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በቦሌ ደንበል ጋዜቦ አካባቢ የሚገኝ 6.17% Gross Yield የሚያስገኝ ሲሆን፣ ጥሪ የኪራይ ገቢ እና አስተማማኝ Capital Appreciation ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1774