Apartment for sale
Featured
Apartment for sale
Bulgaria Apartments on Temer Realestate
Bulgaia on Mabrate, Kirkos, Addis Ababa
Br 15,700,000
Ref ID: #101-16
Posted 22 May 2026
22 May
0 ? openLightbox(0) : select(i)">
more photos
3
Bedrooms
2
Bathrooms
2
Toilets
137 m²
Plot size
Apartment
Property type
2 spaces
Parking
About this property
ቡልጋሪያ፦ መኖሪያ እና ሱቅ?
የ30% ታላቅ የዋጋ ቅናሽ!
ቴምር ፕሮፐርቲስ (Temer Properties) በከተማዋ እምብርት በሆነው ቡልጋሪያ፣ ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶችን እና ለንግድዎ ስኬት የሚሆኑ ሱቆችን በልዩ ቅናሽ ይዞላችሁ ቀርቧል።
ለላቀ ምቾት - የመኖሪያ አማራጮች (ከ7ኛ ፎቅ ጀምሮ)
በአዲስ አበባ ውብ እይታ እየተደሰቱ የሚኖሩባቸው ሰፊ ቤቶች፦
ባለ 1 መኝታ፦ ከ 60 ካሬ ሜትር ጀምሮ
ባለ 2 መኝታ፦ ከ 95 ካሬ ሜትር ጀምሮ
ባለ 3 መኝታ፦ ከ 125 ካሬ ሜትር ጀምሮ
️ ለንግድዎ ስኬት - ዘመናዊ ሱቆች
ከ 1ኛ - 5ኛ ፎቅ የሚገኙ፣ ለትራንስፖርት ምቹ እና ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ ባለበት ስፍራ ላይ ያረፉ ሰፊ ሱቆች ለሽያጭ ቀርበዋል።
የዋጋ ዝርዝር እና የክፍያ አማራጮች
ከ7ኛ - 10ኛ ፎቅ፦ በካሬ ሜትር 120,000 Etb
ከ11ኛ - 13ኛ ፎቅ፦ በካሬ ሜትር 115,000 Etb
የቅድመ ክፍያ፦ 20% ብቻ!
ልዩ ስጦታ፦ 100% ሙሉ ክፍያ ለሚከፍሉ ደንበኞች የ30% ታላቅ ቅናሽ እናደርጋለን!
የህንፃው ልዩ ገፅታዎች
6ኛ ፎቅ፦ ለነዋሪዎች የጋራ መዝናኛ እና መገልገያ (Communal Space) ተብሎ የተለየ።
አካባቢው፦ በቡልጋሪያ ዋና መንገድ ላይ የሚገኝና ለትራንስፖርት እጅግ ምቹ።
እይታ፦ አዲስ አበባን ቁልቁል የሚመለከቱበት ማራኪ ቪው።
አድራሻ፦ ቡልጋሪያ (Bulgaria)
አሁኑኑ ይደውሉና የቤት ባለቤት ይሁኑ፦ ️️0928739745
#SomiTube #IsehacBaba #TemerRealEstate #RealEstateEthiopia #AddisAbabaHousing #InvestInEthiopia #የቤትሽያጭ #ቡልጋሪያ
Property details
Reference ID
#101-16
Listed by
Temer Realestate
Property type
Apartment
Listing status
Apartment for sale
Bedrooms
3
Bathrooms
2
Toilets
2
Parking spaces
2
Plot size
137 m²
Built-up area
3,800 m²
Similar properties in Kirkos
More apartments for sale in Kirkos
Featured
Br 39,551,040
Kirkos, Addis Ababa
2 Beds
2 Baths
145 sqm
Featured
Br 26,300,000
Apartment for sale
Bole Dembel, Luxury Apartment .....155SQM
Kirkos, Addis Ababa
3 Beds
3 Baths
155 sqm
Featured
Br 13,600,000
Apartment for sale
በማስታወቂያ ዋጋ 5 ቤቶች ብቻ ቀርተውናል
Kirkos, Addis Ababa
3 Beds
3 Baths
136 sqm
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Temer Realestate. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.