Ethiopia Property Centre

1 Bedroom Apartments for Sale in Kirkos, Addis Ababa

There are 21 apartments for sale in Kirkos. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

Bole Dembel, Luxury Apartment .......70SQM
Featured
6
Br 11,000,000

Apartment for sale

Bole Dembel, Luxury Apartment .......70SQM

ቦሌ ደንበል ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 70 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ቦሌ ደንበል ጌቱ ኮሜርሻል ሞል ጀርባ G+10 ህንፃ ላይ ። በወለል 3 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ ፣ 1 መታጠቢያ ፣ ️ ስፋት: 70 ካሬ ሜትር ️ መሬት ላይ ( Ground Floor) ️ ህንፃው፦ ሊፍት ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ ጥበቃ ፣ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 11 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 65,000 ብር/ወር Gross Yield: 7.09% (ከፍተኛ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው: 155k-175k/ካሬ የዚህ ቤት: 157,143 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ቤቱ በቦሌ ደንበል ጌቱ ኮሜርሻል ሞል ጀርባ መገኘቱና መሬት ላይ (Ground Floor) መሆኑ ለነዋሪዎች ምቹ ያደርገዋል። ይህ የ 7.09% Yield ፈጣን የካፒታል እድገትና ከፍተኛ የኪራይ ተመላሽ የሚያስገኝ ምርጥ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1680

Getu Commercial Center, Kirkos, Addis Ababa
1 1 1 1
Nexus Property Marketing
1 Bedroom Luxury Apartment
Featured
6
Br 9,800,000

Apartment for sale

1 Bedroom Luxury Apartment

ይህ የዲፕሎማት መንደር ገበያ ነው በኪራይ ወርሃዊ ገቢ ከ1500$-2500$ ነው የቤቱ ጥራት አስተማማኝ እና ከጊዜ በላይ ነው

Au St, Kirkos, Addis Ababa
1 1 1
Mebratu Alene
1 Bedroom Luxury Apartment
Featured
6
Br 800,000

Apartment for sale

1 Bedroom Luxury Apartment

ከዚህ በፊት በአፍሪካ ሕብረት ባለ 20 ወለል አፓርትመንት ገንብቶ ያስረከበ፤በሳር ቤት በቅርብ ጊዜ ለማስረከብ ግንባታውን እያጠናቀቀ ያለ እንዲሁም በአፍሪካ ሕብረት 3ኛ ፕሮጄክቱን በአንድ ዓመት ለማስረከብ ዝግጅት ላይ የሚገኝ አዲስ ላይፍ ሪል ስቴት 4ኛ ፕሮጄክቱን በቡልጋሪያ እጅግ ቅንጡ እና ዘመናዊ አፓርትመንት በ800,000 ብር ቅድመ ክፍያ ይዞላችሁ መጥቷል ባለ 1 መኝታ 85 እና 89 ካሬ ባለ 2 መኝታ 93፣108፣111 ካሬ ባለ 3 መኝታ 136፣147፣150 እና 155 ካሬ በ10% ቅድመ ክፍያ ቀሪው በ3 ዓመት ጊዜ ተከፍሎ ይጠናቀቃል።

Bulgaria St, Kirkos, Addis Ababa
1 1 1 1
Mebratu Alene
2 Bedroom Luxury Apartment
Featured
8
Br 9,800,000

Apartment for sale

2 Bedroom Luxury Apartment

ምርጫህ ከተባልክ፡ ሰላም እና ደህንነት በተረጋገጠበት ፤ ፀጥታ በሰፈነበት ከየት ካሉህ ፣ ኑሮየን ከፍታ ላይ ገቢየን በአጭር ጊዜ በማሳድግበት እና ያወጣሁትን በአጭር ጊዜ በምመልስበት ከማን ከተባለ ግን፡ ትንናት ገንብቶ ካስረከበ ፣ዛሬ እያስረከበ እና እየገነባ ካለው እንዲሁም ነገን በትክክል የት እና ምን እንዲስጠኝ እንዲሁም ምን መቀበል እንዳለብኝ ከአመንኩበት ከአዲስ ላይፍ ሪል ስቴት በአፍሪካ ሕብረት ሰላም እና ደህንነት ከፍተኛ ዋጋ በተሰጠበት 100% የተጠናቀቁ ቁልፍዎን ዛሬውኑ እጅ በእጅ የሚረከቡት እንድሁም 57% የተገነባ እና በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ የምናስረክባቸው ፣ 94% የተጠናቀቁ G+24 ቅንጡ እን ዘመናዊ አፓርትመንቶችን በዲፕሎማት መንደር በሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ ፤ ካናዳ ኤምባሲ ብሎም EU ባሉበት የገቢ መጠንዎ ከፍ ያለበት እና በትክክል ቅንጦትን እና ዘመናዊ የኑሮ ዘይቤን የሚያጣጥሙበት የትውልድ ቅርስ ቤቶችን ይዘንላችሁ መጥተናል ። ለበለጠ መረጃ ፡0915625415

Au St, Kirkos, Addis Ababa
1 1 1
Mebratu Alene
1 Bedroom Luxury Apartment
Featured
6
Br 8,900,000

Apartment for sale

1 Bedroom Luxury Apartment

በአፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት የሚገኝ ሳይታች AU1 100% ያለቀ እና AU 2 67% ያለቀ ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ሁሉንም ዓይነት መገልገያ ያሟላ እና ቅንጡ አፓርትመንት ውስን ቤቶች ይቀሩናል

Au St, Kirkos, Addis Ababa
1 1 1
Mebratu Alene
Diaspora Friendly- Luxury Apartment in Addis Ababa - Prime Location
Featured
5 Video
Br 1,212,000

Apartment for sale

Diaspora Friendly- Luxury Apartment in Addis Ababa - Prime Location

ሳርቤት -- ከካናዳ ኤምባሲ አጠገብ Hotel-standard Smart Luxury Apartment ️ +251-913-9534-61 3 Basement + G + 28 + Terrace ከ1 መኝታ እስከ 3 መኝታ እና Penthouse 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ከፍተኛ ቅናሽ በክፍያዎ መጠን መሠረት ለመጀመሪያዎቹ 9 ቤቶች ታላቅ ቅናሽ! ‍️ Swimming Pool ️ Gym vip Cinema Valet Parking Fast EV Charging Cafe & Restaurant International Brand Shops Game Zone Daycare Tennis & Basketball Courts ️ Double-glazed sound-proof windows ️ 24/7 CCTV & Stand-by Generators ️ Underground water & modern waste system ️ Rooftop Lounge & Event Space ️ Green park for kids & families ይህ ፕሮጀክት ለመኖሪያ ብቻ አይደለም --- ለህይወት ምቾት፣ ለቤተሰብ ደህንነት፣ ለወደፊት ዋጋ የተሰራ ነው። ፕሮጀክቶችን በአጭር ጊዜ ሰርቶ በማስረከብ የሚታወቀዉ አኮያ ፕሮፐርቲስ በመሀል አራት ኪሎ ደግሞ የንግድ ሱቅ በታላቅ ቅናሽ እየሸጠ ይገኛል! ታዲያ ምን ይጠብቃሉ በ20% ቅድመ ክፍያ ከ19 ካሬ ጀምሮ የንግድ ሱቅ ባለቤት ይሁኑ! አኮያ ፕሮፐርቲስ ፣ ከነገ ለተዛመደ! ️ ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን +251-913-9534-61 #akoyaproperties #ShebaMiles #ethiopian_tik_tok #Diaspora #akoyapropertiesofficial #shebamiles #viraltiktok #apartment #homesforsale #ethiopiarealestate #realstateinadissabeba #charity #dreamhome

Sarbet Canada Embassy/ Akoya Properties, Kirkos, Addis Ababa
1 1 1 1
Fitsum Amibara
Diaspora Opportunity: Buy Luxury Apartment in Addis Ababa
Featured
5 Video
Br 14,645,000

Apartment for sale

Diaspora Opportunity: Buy Luxury Apartment in Addis Ababa

Luxury living in Sarbet by Akoya Properties Prime location near AU & embassies, modern apartments, premium amenities, and strong investment value. Own your dream home in Addis Ababa today.

Sarbet Canada Embassy / Akoya Properties, Kirkos, Addis Ababa
1 1 1 1
Fitsum Amibara
Luxury Real Estate Apartments in Ethiopia
Featured
6 Video
Br 14,645,000

Apartment for sale

Luxury Real Estate Apartments in Ethiopia

Ameliyaz aspiration Where life thrives. Ameliaz offers affordable luxury apartments in the heart of Sarbet, one of Addis Ababa's most desirable living areas. Located near the Canadian Embassy and just footsteps from the African Union, Ameliaz combines prime location with modern comfort and elegance. With residential towers rising up to 28 floors and a vibrant commercial zone, it provides a dynamic living experience

Sarbet /Akoya Properties, Kirkos, Addis Ababa
1 1 1 1
Fitsum Real Estate
1 Bedroom Luxury Apartment
Featured
17
Br 11,000,000

Apartment for sale

1 Bedroom Luxury Apartment

በ6 ወር የምትረከቡት 94 ካሬ ባለ 1 መኝታ ክፍል በ20ሺ ካሬ ያረፈ ኮምፓውንድ አፓርትመንት በወለል 5 አባወራ ብቻ ያለው 2 ዘመናዊ ሊፍት በቂ ፓርኪንግ

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
1 1 1 1
Mebratu Alene
1 Bedroom Luxury Apartment
Featured
10
Br 9,800,000

Apartment for sale

1 Bedroom Luxury Apartment

ባለ 1 መኝታ 94 ካሬ በኮምፓውንድ የመኖርያ መንደር ውስጥ በ9.8 ሚሊዮን ብር በቁፋሮ ላይ ያለ ቤት በ3 ዓመት የመረከብያ ጊዜ የቀረበ በወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ሕንፃ ፊት ለፊት ከጊዮን ጋዝ እና በረኪና

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
1 1 1 1
Mebratu Alene
1 Bedroom Luxury Apartment
Featured
7
Br 10,000,000

Apartment for sale

1 Bedroom Luxury Apartment

ካርታ የወጣላቸው ኮምፓውንድ የመኖርያ መንደር ውስጥ የሚገኝ ባለ 1 መኝታ ጠቅላላ ስፋት 94 ካሬ በአንድ ዓመት ውስጥ የምትረከቡት በ20% ቅድመ ክፍያ ለበለጠ መረጃ ፡0️⃣9️⃣1️⃣5️⃣

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
1 1 1 1
Mebratu Alene
One Bedroom Luxury Apartment
Featured
7
Br 9,800,000

Apartment for sale

One Bedroom Luxury Apartment

በ980,000 ቅድመ ክፍያ የቀረበ በኮምፓውንድ የመኖርያ መንደር ውስጥ የሚገኝ ባለ 1 መኝታ ክፍል 94 ካሬ በስራ ላይ የሚገኝ በ10% ቅድመ ክፍያ ቀሪው በ3 ዓመት የሚረከብ

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
1 1 1 1
Mebratu Alene
1 Bedroom Luxury Apartment
Featured
11
Br 9,800,000

Apartment for sale

1 Bedroom Luxury Apartment

ባለ 1 መኝታ ክፍል 94 ካሬ በኮምፓውንድ የመኖርያ መንደር ውስጥ የሚገኝ በቂ ፓርኪንግ የከርሰ ምድር ውሃ የልጆች ማቆያ ጂም፣ስፓ፣የመዋኛ ገንዳ basketball court running track ሁሉንም በአንድ ላይ የያዘ አፓርትመንት

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
1 1 1 1
Mebratu Alene
1 Bedroom Luxury Apartment
Featured
8
Br 9,800,000

Apartment for sale

1 Bedroom Luxury Apartment

ግዮን ሆምስ ሪል እስቴት (Ghion gas plc) ወሎ ሰፈር! ካርታ የወጣላቸው ቤቶች 95% የተገነቡ ቤቶች የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው ለመኖር እንዲሁም ለማከራየት በሚመቸው በመሃል ከተማ ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ሕንፃ ፊት ለፊት በሚገኘው ሳይታችን በ20,000 ካሬ ላይ ያረፈ የመኖሪያዎች መንደር በከፍተኛ ጥራት እና በልዩ ዲዛይን የተገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል:: -ባለ 1 መኝታ -ባለ 2 መኝታ -ባለ 3 መኝታ -ባለ 4መኝታ ️ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠቢያ ️ የላውንደሪ ክፍል ️ ሁለት ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳወች ️ ሁለት የመኪና ማቆሚያ የሚገኙ ሲሆን የጋራ መገልገያዎች የከርሰ ምድር ውሃ የቆሻሻ ማስወገጃ መዋኛ ገንዳ የልጆች መጫወቻ ዘመናዊ ሊፍቶች አረንጉአዴ ስፍራ የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ) ሱፐር ማርኬት -ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ️0915625415 ይደውሉ። Block 4- *እስከ 2 ዓመት የሚረከብ ነው *በካሬ- 115 ሺህ ብር ብቻ *ቅድመ ክፍያቸው- 10% *አጠቃላይ ክፍያቸው የሚጠናቀቀው- ከ 2 ዓመት ከ6 ወር እስከ 3 ዓመት ባለው ባለ 1 መኝታ- 94 ካሬ ዋጋ-10.8 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-1.08 ሚልየን ብር ባለ 2 መኝታ-144 እና 145 ካሬ ዋጋ-16.5 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-1.65 ሚልየን ባለ 3 መኝታ-150 ካሬ ዋጋ-17.25 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-1.72 ሚልየን ባለ 4 መኝታ-216 ካሬ ዋጋ-24.8 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-2.48 ሚልየን ቅድመ ክፍያውን ከከፈሉ በኋላ ቀሪዎቹን ክፍያዎች እስከ 3 ዓመት የሚከፈል ሆኖ በደንበኛው አከፋፈል ፍላጎት መሰረት adjust መደረግ ይችላል Block 5- አዲሱ block ነው መረከቢያ ጊዜ- 3 ዓመት የካሬ አማራጭ ከ block 4 ጋር ተመሳሳይ ነው ከ7ኛ-10 ወለል በካሬ 110ሺህ ብር ከ11ኛ-እስከ መጨረሻ በካሬ 105ሺህ ብር

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
1 1 1 1
Mebratu Alene
Luxury 1 Bedroom Apartment
Featured
5
Br 4,500,000

Apartment for sale

Luxury 1 Bedroom Apartment

Ayat realestate 1. Locations Kazanchis, Addis Ababa). Add attractive points nearby: schools, malls, hospitals, transport access, quiet neighborhood, etc. 2. Property Features Size (1-bedroom 45, 2-Bedroom 80 and 3-bedroom 115sqm). Type apartment. 3. Amenities & Facilities Parking spaces Elevators Security (24/7 guard, CCTV) Water & electricity backup Green area, playgrounds, gym, swimming pool, tennis ground, basketball field. 4. Interior/Finish Quality Modern kitchen Built-in wardrobes Balcony with view Semi finishing or standard finishing 5. Price & Payment Options If flexible: installment, mortgage options, or cash price. negotiable, Discount options 6. Inbox for more information @Nahom_ntu https://t.me/Ayat_RealEstate2025 Message Nahom on WhatsApp. https://wa.me/message/ZIM7PBBBZKE3K1

Kazanchis, Ayat Realestate, Kirkos, Addis Ababa
1 1 1 1
Ayat
Luxury House in Addis Ababa
Featured
5 Video
Br 770,000

Apartment for sale

Luxury House in Addis Ababa

Reality Real Estate የቅንጦት ቤቶችን በመስራት እውቅናን ያተረፈው ሪያሊቲ ሪልስቴት ፣ አሁን ደግሞ ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸውንና ፣ በታላቅ የጥራት ደረጃ የተሰሩ ቤቶች ለብዙሃኑ ይዞ መቷል። አሁን ደግሞ! በጥራት የላቁ ቤቶችን! በመሃል አዲስ አበባ(ሳር ቤት)! ካናዳ ኤንባሲ አካባቢ! ዋና መንገድ ፊት ለፊት! ለሽያጭ አቅርበናል!! ሳይቀደሙ! ይቅደሙ !! የቀሩን በጣም ትንሽ ቤቶች ናቸው! የእርሶን ፈጥነው ያስይዙ! >> +251913953461

Sar Bet / Reality Real Estate, Kirkos, Addis Ababa
1 1 1 1
Amibara Properties
Modern House in Addis Ababa
Featured
5 Video
Br 755,280

Apartment for sale

Modern House in Addis Ababa

Reality Real Estate የቅንጦት ቤቶችን በመስራት እውቅናን ያተረፈው ሪያሊቲ ሪልስቴት ፣ አሁን ደግሞ ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸውንና ፣ በታላቅ የጥራት ደረጃ የተሰሩ ቤቶች ለብዙሃኑ ይዞ መቷል። አሁን ደግሞ! በጥራት የላቁ ቤቶችን! በመሃል አዲስ አበባ(ሳር ቤት)! ካናዳ ኤንባሲ አካባቢ! ዋና መንገድ ፊት ለፊት! ለሽያጭ አቅርበናል!! ሳይቀደሙ! ይቅደሙ !! የቀሩን በጣም ትንሽ ቤቶች ናቸው! የእርሶን ፈጥነው ያስይዙ! >> +251913953461

Sar Bet / Reality Real Estate, Kirkos, Addis Ababa
1 1 1 1
Sheger Amibara Properties
Featured
Br 5,500,000

Apartment for sale

1 Bedroom Apartement for Sell@ Urael Area

ያለቀ አፓርትመንት ሽያጭ በኡራኤል አካባቢ 1መኝታ ቤት 56.5ካሬ 9ኛ ፎቅ ላይ ካርታ የወጣለት ሊፍት ያለዉ ዋጋ:5,500,000ብር 0938413839 2% ኮሚሽን

Kirkos, Addis Ababa
1 1
Addis Property Marketing
Br 5,830,385

Apartment for sale

Luxury Apartment & Shop

25% ልዩ ቅናሽ ከ አያት ሪል እስቴት 874,557.75ብር ቅድሚያ ክፍያ ጀምሮ ከ ባለ 1 እስከ 4 መኝታ ሱቆች ከ 21 ካሬ ጀምሮ 664,864.2 ብር ቅድሚያ ክፍያ ሙሉ በሙሉ ያለቁ እና እስከ 6 ወር ድረስ የምትረከቡ ሱቆች በ ሁሉም ሳይቶቻችን ያገኛሉ ሳይቶቻችን ካዛንቺስ ቀበና በሲ.ኤም.ሲ፣ በመሪ እና በአያት አካባቢዎች አፓርታማዎችን እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው በመግዛት የቤት ባለቤት ይሁኑ። የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ ። ለበለጠ መረጃ: ️ 0922707589/0994632773 #Viber #imo #WhatsApp #Telegram አያት ዞሮ መግቢያዬ!

Ayat Real Estate, Kirkos, Addis Ababa
1 2 1
Tinsae
Temer Real Estate Sarbet Bulgaria Apartment & Shop
3
Br 6,348,000

Apartment for sale

Temer Real Estate Sarbet Bulgaria Apartment & Shop

Basement parking Legal & Construction Status Legally secured land ownership Building permit fully approved Currently at foundation stage (construction started) semi finished Price per Square Meter for apartments :- 120,000 Birr/m² (7th--10th floors) 115,000 Birr/m² (11th--13th floors) -The real estate can also do the full finishing if buyers want with added price for the work Flexible Payment Plan 20% down payment Remaining balance over 3 years based on construction progress Discount Offers 30%--49% payment: 15% discount 50%--69% payment: 20% discount 70% and above: 30% discount Investment Potential This project is ideal for rental income investors due to: Location near African Union & Sarbet High rental demand area Mixed-use design ensuring continuous activity and value growth Project Completion Expected handover within 3 years Limited Availability -- Book Now Many apartment units and shops are already being sold. Early buyers benefit from better unit selection and pricing advantages. Contact In Addis Properties today to: Schedule a site visit View floor plans Get expert advice on choosing the best unit Secure your unit before prices increase. Call US 0983776178 or whatsapp chat :- +251983776178 your best investment is awaiting at sarbet near AU!

Sarbet, Africa Union, Negashi Mosque, Kirkos, Addis Ababa
1 1 1 1
In-Addis Properties

Showing 1–20 of 21 properties

FAQ

Frequently asked questions

The average price of 1 bedroom apartments for sale in Kirkos, Addis Ababa is Br 8,900,000.

The price of the most expensive 1 bedroom apartments for sale in Kirkos, Addis Ababa is Br 14,600,000.

The price of the cheapest 1 bedroom apartments for sale in Kirkos, Addis Ababa is Br 800,000.

There are 21 available 1 bedroom apartments for sale in Kirkos, Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.