Apartment for sale
3bedroom Luxury Apartments
ቄራ አካባቢ የሚገኙ እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በተለያየ ካሬ አማራጭ እና ከባለ 1-3 መኝታ ሆነው የተሰሩ G+M+22 ህንፃ ላይ ያለ እና ዉብ እይታ ያለዉ 10% ቅድሚያ ከፍለዉ ቀሪዉን በረጅም ጊዜ ክፍያ ማጠናቀቅ የሚችሉበት ቅድሚያ 30% ከከፈሉ የመኪና ባለ እድል ይሆናሉ ️ባለ 1 መኝታ 67 ካሬ ላይ ያረፈ ️ባለ 2 መኝታ 116,120,126 እና 130 ካሬ ላይ ያረፉ እና ️ባለ 3 መኝታ 182 ካሬ ላይ ያረፈ ለበለጠ መረጃ 0968603529