Ethiopia Property Centre

881–900 of 1,116 properties for sale

Get alerts for this search You'll get alerts for this search

We'll email you when a new listing matches Apartments for Sale in Bole, Addis Ababa.

Alert on Manage alerts
Luxury 3 Bedroom Apartment — Gazebo Adebabay, Bole, Addis Ababa
4
Br 24,025,400

Apartment for sale

Luxury 3 Bedroom Apartment

ኑሮዎን ወደ ቀጣዩ ደረጃ ያሳድጉ! ቦሌ ጋዜቦ 15% ብቻ ቅድመ ክፍያ በመክፈል ዘመናዊ 3BR አፓርታማ የቤትዎ ባለቤት ይሁኑ። ዘመናዊ ዲዛይን ሙሉ የመኖሪያ ፕሮጀክት የላቀ የግንባታ ጥራት ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተስማሚ ዛሬ ይወስኑ፤ የነገውን እሴት ይገንቡ! ለበለጠ መረጃ ️ 09-99-20-42-59 ይደውሉ / መልእክት ይላኩ

Gazebo Adebabay, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 1 toilet 1 Parking
Reality Consultant
3 Bedroom Apartment — Adey Abeba Stadium to Bole 24, Bole, Addis Ababa
3
Br 12,578,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment

ቦሌ 24 (ዋናው አስፋልት ዳር) 155 ካሬ ባለ 3 መኝታ መረከቢያ ጊዜ 2 ዓመት ለ5 ቤቶች ብቻ የተደረገ ቅናሽ ስለሆነ ይፍጠኑ ሳይት ለማየት ወይም ለበለጠ መረጃ 0909210806

Adey Abeba Stadium to Bole 24, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 2 Parking
Surafel Mekonnen
Luxury Apartment — Bole, Addis Ababa
3
Br 16,000,000

Apartment for sale

Luxury Apartment

Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Reality Real Estate
2 Bedroom Apartment — Bole, Addis Ababa
2
Br 8,520,000

Mini flat for sale

2 Bedroom Apartment

Bole 24 105 m² 2 bedroom 8,520,000 25% completed 0909210806 Huda real estate

Bole, Addis Ababa
1 bed 2 baths 2 toilets 2 Parking
Surafel Mekonnen
2 Bedroom Flat — Huda Real Estate, Bole, Addis Ababa
2
Br 12,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Flat

Bole Imperial 100% finished Apartment with semi finished. Delivery time 1 month. Contact us 0909210806 Huda real estate.

Huda Real Estate, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Surafel Mekonnen
3 Bedroom — Signal, Bole, Addis Ababa
4
Br 19,370,000

Apartment for sale

3 Bedroom

3-bedroom apartment --- shola to signal road Prime location on Shola--Signal Road ️ Over 85% completed Delivery within 1 year 25% down payment Pay the remaining 75% within 1 year a great opportunity for comfortable living or investment in a prime Addis Ababa location. Contact us for price, floor plan & site visit. 0913 63 16 12

Signal, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Dema Hope Real Estate
Luxury 2 Bedroom Apartment — Bole Edna Mall, Bole, Addis Ababa
2
Br 21,244,300

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment

በቦሌ ኤድና ሞል አካባቢ ዘመናዊ አፓርታማ በአዲስ አበባ ተፈላጊ አካባቢ በሆነው ቦሌ ኤድና ሞል አካባቢ የሚገኝ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርታማ። - 40% ቅድመ ክፍያ - 2 መኝታ አፓርታማ - ምቹና ተፈላጊ የቦሌ አካባቢ - ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርታማ ለራስዎ መኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት፣ በአዲስ አበባ ዋና ከሚባሉት አካባቢዎች በአንዱ የራስዎን ቤት የማግኘት እድል! ዛሬ ይወስኑ፤ የነገውን እሴት ዛሬ ይገንቡ! 09-35-71-33-66 ለተጨማሪ መረጃ፣ የዋጋ ዝርዝር እና የሳይት ጉብኝት አሁኑኑ ያነጋግሩን።

Bole Edna Mall, Bole, Addis Ababa
2 beds 1 bath 1 toilet 1 Parking
Reality Consultant
3 Bedroom — Gergi, Bole, Addis Ababa
3
Br 10,600,000

Apartment for sale

3 Bedroom

Available on hand

Gergi, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Blen Mesay
3 Bedroom Penthouse Apartment — Bole Dembel Olompia, Bole, Addis Ababa
1
Br 75,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Penthouse Apartment

ቦሌ ፡ ኦሎምፒያ Penthouse Type አፓርትመንት ሽያጭ ------ 300 ካ.ሜ ( ከነ እቃው ) Location: የሚገኘው በቦሌ ከደንበል 300 ሜትር ርቀት ላይ B+G+11+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ባሉት ቅንጡ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , 2 Kitchens , Laundry , Store ️ ስፋት: 300 ካሬ ሜትር ( 250sqm_net) ️ 11ኛ ፎቅ ️ ህንፃው ፦ ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ቆንጆ እንግዳ መቀበያ፣ 2 ሊፍት፣ ጄኔሬተር፣ ኢንተርኮም፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ 5,000 ሊትር የውሃ ታንከር፣ አነስተኛ ግቢ፣ ጠንካራ የህንፃ አስተዳደር፣ የከርሰምድር ውሃ እና ሰፊ ቴራስ አለው። ️ ጥሩ የከተማ እይታ ያለው ሰፊ ሰገነት (City view balcony) አለው። ️ ማስታወሻ 1 - ከነሙሉ እቃው ነው የሚሸጠው ️ ማስታወሻ 2 - ቪዲዮ እና ፎቶ ስለሌለ መጎብኘት ብቻ ነው የሚቻለው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 75 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 616,000 ብር/ወር ($4,000) Gross Yield፦ 9.86% 250,000 ብር/ካሬ Payback፦ 10.1 ዓመታት ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1785

Bole Dembel Olompia, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Apartment — Bole, Addis Ababa
2
Br 21,000,000

Apartment for sale

Apartment

Elite project at Bole Medhanialm Elite project isn't just an apartment --- it's a lifestyle. (Reality Elite project) = 137.06 Secure parking common terrace ‍️Gym, spa & steam CCTV cameras Ground water Automatic generator Club house Centralized satellite system 2elevator

Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Reality Realestate
Luxury 2 Bedroom Apartment — Ayat, Bole, Addis Ababa
4
Br 10,000,000

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment

አያት ፡ ፈረስ ቤት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 102 ካ.ሜ Location: አያት ፈረስ ቤት አካባቢ በ G+9 ሆኖ በተገነባ ቅይጥ ህንፃ ላይ ባለ 4ኛ ወለል ላይ ነው የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry, Closed Kitchen. ️ ስፋት: 102 ካሬ ሜትር ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ሙሉ በሙሉ ግንባታው ያለቀለት ሲሆን፣ ለነዋሪዎች አገልግሎት የሚሰጡ ሊፍት፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ፣ ሰገነት (Balcony)፣ የእንግዳ መቀበያ እና የህንፃ አስተዳደር ያቀርባል ። ️ ማስታወሻ : ቤቱ በአሁኑ ሰዓት ወርሃዊ ገቢ እያስገኘ የሚገኝ ሙሉለሙሉ ያለቀ አፓርታማ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ በገዥ በኩል ዋጋ = 10 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 30,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 3.60% 98,039 ብር/ካሬ Payback፦ 27.8 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ሙሉ በሙሉ ያለቀና በአሁኑ ወቅት የተከራየ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቀት የ 3.60% Gross Yield ያለው አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት +251939703030 Code1760

Ayat, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
Luxury 2 Bedroom Apartment — Semit Noah Realestate, Bole, Addis Ababa
4
Br 13,500,000

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment

ሰሚት ጊወርጊስ ፡ ኖህ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 104 ካ.ሜ Location: ሰሚት ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አካባቢ ፣ በ ኖህ ሪል እስቴት በተገነባ 20,000 ካሬ ሜትር ስፉት ባለው ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Closed Kitchen, Balcony ️ ስፋት: 104 ካሬ ሜትር ( 90sqm- net ) ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ቤቱ ያለበት ህንፃ G+10 ሆኖ የተገነባ እና በወለል 5 ቤቶች ብቻ የሚገኙበት ሲሆን ️ ህንፃው ፦ 2 ሊፍቶች፣ ጀነሬተር፣ የእሳት ማጥፊያ እና የአደጋ ጊዜ መውረጃ አሉት። ግቢው መዋኛ ገንዳ (Swimming Pool)፣ ጂም (Gym)፣ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር (EV Charger)፣ ቋሚ የመኪና ማቆሚያ(Assigned Parking)፣ ሱቆች፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ የግቢ አስተዳደር እና የልጆች መጫወቻ ቦታን የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / 50% ቅድመ ክፍያ ያለው ባንክ በገዥ በኩል ዋጋ = 13.5 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 50,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 4.44% 129,808 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ሰሚት ኖህ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ውስጥ የሚገኝ አፓርትመንት ነው ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1754

Semit Noah Realestate, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Luxury Apartment — Bole Bulbula, Bole, Addis Ababa
4
Br 18,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

ቦሌ ቡልቡላ ፡ 93 ማዞሪያ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 147 ካ.ሜ Location: ቦሌ ቡልቡላ በተለምዶ 93 ማዞሪያ እየተባለ በሚጠራው ሰፈር ውስጥ G+11 ሆኖ በተሰራ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry, Closed Kitchen ️ ስፋት: 147 ካሬ ሜትር ( 125sqm -net) ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ቴራስ ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ ጀነሬተር፣ በቤቱ ቁጥር የመኪና ማቆሚያ፣ እና ጠንካራ ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። በወለል 3 ቤት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 18 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.67% 122,449 ብር/ካሬ Payback፦ 15.0 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ጥሩ ቦታ ላይ የሚገኝ እና የ 6.67% Gross Yield ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1736

Bole Bulbula, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
2 Bedrooms Apartment — Bole Millennium, Bole, Addis Ababa
3
Br 20,700,000

Apartment for sale

2 Bedrooms Apartment

ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ የሚሸጥ አፓርትመንት በሪል ስቴት ኢንቨስትመንት ውስጥ ትልቁ ሚስጥር "አካባቢ" (Location) ነው። ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ፣ ለአየር መንገድ እና ለዋና ዋና የከተማችን ሆቴሎች ቅርበት ያለው በመሆኑ፣ በአካባቢው አማካይ የቀን ኪራይ እስከ 80 ዶላር ሲሆን፣ በወር ከ1,000 እስከ 1,500 ዶላር ድረስ ማግኘት የሚቻልበት ምቹ ቦታ ነው። የአፓርትመንት ዝርዝር፡ ሰሚ ፊኒሽድ ግንባታው 80% ተጠናቋል (11ኛ ፎቅ ላይ ደርሷል) B+G+12 የ1 አመት ምቹ የክፍያ ጊዜ ከአካባቢው ሁኔታ እና ከግንባታው ደረጃ ተመጣጣኝ የሆነ ዋጋ የዋጋ ዝርዝር ባለ 2 መኝታ (156 ካሬ) - ጠቅላላ ዋጋ፦ 21.5 ሚሊየን ብር - 30% ቅድመ ክፍያ፦ 6.4 ሚሊየን ብር ባለ 2 መኝታ (150 ካሬ) - ጠቅላላ ዋጋ፦ 20.7 ሚሊየን ብር - 30% ቅድመ ክፍያ፦ 6.2 ሚሊየን ብር ባለ 2 መኝታ (126 ካሬ) - ጠቅላላ ዋጋ፦ 17.3 ሚሊየን ብር - 30% ቅድመ ክፍያ፦ 5.2 ሚሊየን ብር ️ ማሳሰቢያ፦ ይህ ዋጋ ለ 5 ደንበኞች ብቻ የተዘጋጀ ነው። ቀጠሮ ይዘው ቤቱን በአካል ይጎብኙ ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን፦ 0937907833 #RealEstateEthiopia #AddisAbaba #Bole #Investment #ApartmentForSale #ሪልስቴት #ቦሌ #አዲስአበባ #ኢንቨስትመንት

Bole Millennium, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets
Addis Ababa Realestate Marketing and Consultancy
Luxury Direct Friendship Park View Apartment — Sheraton Road, Bole, Addis Ababa
2 Video
Br 160,000

Self contained (single rooms) for sale

Luxury Direct Friendship Park View Apartment

️ Direct friendship park view apartments a Rare Luxury Living Opportunity in the Heart of Addis Ababa Prime East-Facing Site Wake up to breathtaking sunrise views and the beauty of Friendship Park directly from your: ️ Master Bedroom ️ Private Balcony ️ Living Room (Salon) 100% Unobstructed Friendship Park View Premium Lifestyle Amenities Swimming Pool Modern Gym 🧖 Luxury Spa Rooftop Terrace Kids' Playground Recreation Grounds Ground Water Supply 7 Floors of Parking Special Limited-Time Offer Available for Only 3 Apartments Available Apartment Types ️ 1 Bedroom -- 91 m² ️ 2 Bedroom -- 115 m² ️ 2 Bedroom -- 131 m² ️ 3 Bedroom -- 146 m² Luxury Penthouse Collection ️ 223 m² Penthouse ️ 225 m² Penthouse ️ 245 m² Penthouse Spacious layouts, premium finishes, and spectacular panoramic Friendship Park views make these penthouses the ultimate statement of luxury living. Perfect for homeowners and investors seeking prestige, location, and exceptional future value. Contact us today to secure one of the last remaining units before prices increase. +251901272853 +251900878593

Sheraton Road, Bole, Addis Ababa
2 baths 3 toilets 1 Parking 148 sqm
Bright Real Estate
Semit Cambridge, Luxury Apartment........187sqm — Semit Cambridge, Bole, Addis Ababa
4
Br 17,000,000

Apartment for sale

Semit Cambridge, Luxury Apartment........187sqm

ሰሚት ካምብሪጅ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 187 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ሰሚት ካምብሪጅ አካባቢ G+7 ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ከነ መታጠቢያ ፣ ️ ስፋት: 187 ካሬ ሜትር ( 156sqm-net) ️ 7ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው፦ ጀኔሬተር ፤ የእንግዳ መቀበያ ፤ የከርሰምድር ውሃ ፤ የውሃ ታንከር ፤ የመኪና ማቆሚያ ፤ የህንፃ አስተዳደር እና ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ማስታወሻ ፦ ሊፍቱ ለጊዜው ስለማይሠራ ዋጋው እድቀንስ ምክንያት ሁኗል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 17 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ኪራይ: 60k ብር/ወር Gross Yield: 4.24% (መካከለኛ) ንፅፅር፦ የአካባቢው: 115k-130k/ካሬ የዚህ ቤት: 90.9k ብር/ካሬ (ቅናሽ ነው) ማጠቃለያ፦ ለጊዜው ሊፍቱ ባለመስራቱ መጀመሪያ ፈታኝ ቢሆንም፣ ዋጋው ከገበያው ቅናሽ በመሆኑ ሊፍቱ ሲጠገን ፈጣን የዋጋ ጭማሪ የሚያገኝ አዋጭ የረጅም ጊዜ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1672

Semit Cambridge, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
9.8 Million Etb — Namibia Street, Bole, Addis Ababa
2 Video
Br 9,800,000

Self contained (single rooms) for sale

9.8 Million Etb

Bole Sheger Site -- Premium Residential Project Project Overview Building Type: G+15 Modern Residential Tower Status: 11th Floor Progress Finishing: Semi-Finished Units Per Floor: 2 & 3 Units Available Unit Types: 2 Bedroom: 70 m² & 85 m² 3 Bedroom: 168.8 m² / 172 m² / 176 m² 4 Bedroom: 255 m² -- 276 m² Apartment Layout Features 2, 3 & 4 Bedroom Options 2 & 3 Bathrooms (based on unit type) Spacious Living & Dining Area Modern Kitchen Traditional Kitchen Laundry Area & Storage Room ️ Building Amenities & Infrastructure Garbage Chute System 2 High-Speed Elevators Centralized TV / Dish Cable System Fire Alarm System Elegant Reception Lobby 24/7 Security CCTV Backup Generator & Transformer Rooftop Terrace On-site Supermarket Reliable Ground Water System Wi-Fi & Cable Ready Infrastructure 2-Level Basement Parking (1 Car per Unit) Prime Location Advantage Behind Warka Tower, near Sapphire Addis Hotel -- Bole ️ Highly accessible ️ Premium neighborhood ️ Strong investment corridor Investment Highlights High roi potential Strong resale value growth Limited availability (only a few units left at promotional price) Early-stage entry advantage before price increase Opportunity Alert Secure your unit before the next price adjustment. Availability is extremely limited. Reserve your apartment today and invest in a future-proof address in the heart of Bole. +251901272853 +251900878593

Namibia Street, Bole, Addis Ababa
2 baths 2 toilets 1 Parking 70 sqm
Bright Real Estate
Affordable Prime Bole Apartments — Meskel Flower, Bole, Addis Ababa
1
Br 6,000,000

Apartment for sale

Affordable Prime Bole Apartments

በታዋቂው "ቦሌ ቪላ ቨርዴ ሎጅ" ላይ... ና በ "ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ!" የቅንጡ መኖሪያ እና አስተማማኝ ኢንቨስትመንት ጥምረት! ለመኖሪያ ምቹ፣ ለኢንቨስትመንት ሁነኛ ምርጫ በሆነው ቦሌ መስቀል ፍላወር በቀድሞ ቪላ ቨርዴ ሎጅ ላይ ና በፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ ሞናርክ ሆቴል ፊትለፊት በጥራት እየተገነቡ ያሉ ቅንጡ ቤቶችን ከ600,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ አቅርበንልዎታል! 50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት ከ600,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የካሬ አማራጮች ! ከስቱዲዮ - ባለ 3 መኝታ! 48 ካሬ - 180ካሬ ማስታወሻ ምንም አይነት የዋጋ ለውጥ የማይኖርበት 50% ቀስ ብለው ከፍለው ቀሪውን በባንክ የሚመቻችሎት ልዩ ማበረታቻ ፦ በሚከፍሉት የቅድመ ክፍያ መጠን ላይ ተንተርሰን ከፍተኛ ቅናሽ እናደርግልዎታለን! የነገ ህልሞን እኛ እየገነባን ነው! ነገዎን ዛሬ ላይ ይወስኑ! አሁኑኑ ይደውሉልን! ️09-78-50-63-56 Andualem@Cappadocia Real Estate

Meskel Flower, Bole, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Ak Property
Afforadable Prime Apartments @bole Meskel Flower — Meskel Flower, Bole, Addis Ababa
1
Br 5,500,000

Apartment for sale

Afforadable Prime Apartments @bole Meskel Flower

መስቀል ፍላዎር / ቪላ ቬርዴ ሎጅ ታላቅ ቅናሽ 50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት ከ5.5ሚሊየን ብር ጀምሮ ! 50% = 2.7 ሚሊየን ብር ብቻ! በካሬ 89,000 ብር ! ( 100%) በካሬ 105,000 ብር ( 10% ቅድመ ክፍያ ) ማስታወሻ ምንም አይነት የዋጋ ለውጥ የማይኖርበት 50% ቀስ ብለው ከፍለው ቀሪውን 50% በባንክ የሚመቻችሎት ! ለበለጠ መረጃ! ️09-78-50-63-56 Andualem@Cappadocia Realestate.

Meskel Flower, Bole, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Ak Property
Bole Dembel, Luxury Apartment......137sqm — Bole Dembel Getu Commercial, Bole, Addis Ababa
2
Br 17,500,000

Apartment for sale

Bole Dembel, Luxury Apartment......137sqm

ቦሌ ደምበል ጌቱ ኮሜርሻል ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ......... 137 ካ.ሜ ቦሌ ደንበል ጌቱ ኮሜርሻል ጀርባ , B+G+10 ህንፃ ላይ ️ ስፋት = 137 ካሬ ሜትር ፣ / 130 sqm - net area / ️ ባለ 3 መኝታ ፤ 2 መታጠቢያ ️ 8ኛ ፎቅ ላይ ️ በፍሎር 4 ቤት ️ ሊፍት ፤ ቤዝመንት ፓርኪንግ ፣ ጀነሬተር ፣ የእንግዳ መቀበያ እና በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ️ ድጅታል ካርታ። ️ ሙሉ ቪዶ ለማየት ቴሌግራም ላይ ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ዋጋ = 17.5 ሚሊዮን ብር ። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1614

Bole Dembel Getu Commercial, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets
Nexus Property Marketing

Showing 881–900 of 1,116 properties