Apartment for sale
Apartment for sale
2 Bedrooms Apartment
About this property
ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ የሚሸጥ አፓርትመንት በሪል ስቴት ኢንቨስትመንት ውስጥ ትልቁ ሚስጥር "አካባቢ" (Location) ነው። ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ፣ ለአየር መንገድ እና ለዋና ዋና የከተማችን ሆቴሎች ቅርበት ያለው በመሆኑ፣ በአካባቢው አማካይ የቀን ኪራይ እስከ 80 ዶላር ሲሆን፣ በወር ከ1,000 እስከ 1,500 ዶላር ድረስ ማግኘት የሚቻልበት ምቹ ቦታ ነው። የአፓርትመንት ዝርዝር፡ ሰሚ ፊኒሽድ ግንባታው 80% ተጠናቋል (11ኛ ፎቅ ላይ ደርሷል) B+G+12 የ1 አመት ምቹ የክፍያ ጊዜ ከአካባቢው ሁኔታ እና ከግንባታው ደረጃ ተመጣጣኝ የሆነ ዋጋ የዋጋ ዝርዝር ባለ 2 መኝታ (156 ካሬ)
- ጠቅላላ ዋጋ፦ 21.5 ሚሊየን ብር
- 30% ቅድመ ክፍያ፦ 6.4 ሚሊየን ብር
ባለ 2 መኝታ (150 ካሬ)
- ጠቅላላ ዋጋ፦ 20.7 ሚሊየን ብር
- 30% ቅድመ ክፍያ፦ 6.2 ሚሊየን ብር
ባለ 2 መኝታ (126 ካሬ)
- ጠቅላላ ዋጋ፦ 17.3 ሚሊየን ብር
- 30% ቅድመ ክፍያ፦ 5.2 ሚሊየን ብር
️ ማሳሰቢያ፦ ይህ ዋጋ ለ 5 ደንበኞች ብቻ የተዘጋጀ ነው። ቀጠሮ ይዘው ቤቱን በአካል ይጎብኙ ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን፦ 0937907833 #RealEstateEthiopia #AddisAbaba #Bole #Investment #ApartmentForSale #ሪልስቴት #ቦሌ #አዲስአበባ #ኢንቨስትመንት
Features and amenities
Power & Utilities
24/7 power supply Standby generatorSecurity & Safety
Fire safetyOutdoor & Communal
Balcony ElevatorProperty details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
Luxury 3 Bedroom Apartments
Apartment for sale
Luxury Penthouse Type Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Addis Ababa Realestate Marketing and Consultancy. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.