Apartment for sale
Apartment for sale
Semit Cambridge, Luxury Apartment........187sqm
About this property
ሰሚት ካምብሪጅ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 187 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ሰሚት ካምብሪጅ አካባቢ G+7 ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ከነ መታጠቢያ ፣ ️ ስፋት: 187 ካሬ ሜትር ( 156sqm-net) ️ 7ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው፦ ጀኔሬተር ፤ የእንግዳ መቀበያ ፤ የከርሰምድር ውሃ ፤ የውሃ ታንከር ፤ የመኪና ማቆሚያ ፤ የህንፃ አስተዳደር እና ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ማስታወሻ ፦ ሊፍቱ ለጊዜው ስለማይሠራ ዋጋው እድቀንስ ምክንያት ሁኗል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 17 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ኪራይ: 60k ብር/ወር Gross Yield: 4.24% (መካከለኛ) ንፅፅር፦ የአካባቢው: 115k-130k/ካሬ የዚህ ቤት: 90.9k ብር/ካሬ (ቅናሽ ነው) ማጠቃለያ፦ ለጊዜው ሊፍቱ ባለመስራቱ መጀመሪያ ፈታኝ ቢሆንም፣ ዋጋው ከገበያው ቅናሽ በመሆኑ ሊፍቱ ሲጠገን ፈጣን የዋጋ ጭማሪ የሚያገኝ አዋጭ የረጅም ጊዜ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1672
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
3 Bedroom Condo
Apartment for sale
3 Bedroom / Furnished Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.