Apartment for sale
Apartment for sale
3 Bedroom Penthouse Apartment
About this property
ቦሌ ፡ ኦሎምፒያ Penthouse Type አፓርትመንት ሽያጭ ------ 300 ካ.ሜ ( ከነ እቃው ) Location: የሚገኘው በቦሌ ከደንበል 300 ሜትር ርቀት ላይ B+G+11+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ባሉት ቅንጡ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , 2 Kitchens , Laundry , Store ️ ስፋት: 300 ካሬ ሜትር ( 250sqm_net) ️ 11ኛ ፎቅ ️ ህንፃው ፦ ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ቆንጆ እንግዳ መቀበያ፣ 2 ሊፍት፣ ጄኔሬተር፣ ኢንተርኮም፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ 5,000 ሊትር የውሃ ታንከር፣ አነስተኛ ግቢ፣ ጠንካራ የህንፃ አስተዳደር፣ የከርሰምድር ውሃ እና ሰፊ ቴራስ አለው። ️ ጥሩ የከተማ እይታ ያለው ሰፊ ሰገነት (City view balcony) አለው። ️ ማስታወሻ 1 - ከነሙሉ እቃው ነው የሚሸጠው ️ ማስታወሻ 2 - ቪዲዮ እና ፎቶ ስለሌለ መጎብኘት ብቻ ነው የሚቻለው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 75 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 616,000 ብር/ወር ($4,000) Gross Yield፦ 9.86% 250,000 ብር/ካሬ Payback፦ 10.1 ዓመታት ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1785
Features and amenities
Interior & Finishing
Water heaterPower & Utilities
BoreholeSecurity & Safety
IntercomOutdoor & Communal
Car park Balcony ElevatorProperty details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
Luxury 3 Bedroom Apartments
Apartment for sale
Luxurious and Spacious 3 Bed Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.