Apartment for sale
Apartment for sale
Luxury 2 Bedroom Apartment
About this property
ሰሚት ጊወርጊስ ፡ ኖህ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 104 ካ.ሜ Location: ሰሚት ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አካባቢ ፣ በ ኖህ ሪል እስቴት በተገነባ 20,000 ካሬ ሜትር ስፉት ባለው ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Closed Kitchen, Balcony ️ ስፋት: 104 ካሬ ሜትር ( 90sqm- net ) ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ቤቱ ያለበት ህንፃ G+10 ሆኖ የተገነባ እና በወለል 5 ቤቶች ብቻ የሚገኙበት ሲሆን ️ ህንፃው ፦ 2 ሊፍቶች፣ ጀነሬተር፣ የእሳት ማጥፊያ እና የአደጋ ጊዜ መውረጃ አሉት። ግቢው መዋኛ ገንዳ (Swimming Pool)፣ ጂም (Gym)፣ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር (EV Charger)፣ ቋሚ የመኪና ማቆሚያ(Assigned Parking)፣ ሱቆች፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ የግቢ አስተዳደር እና የልጆች መጫወቻ ቦታን የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / 50% ቅድመ ክፍያ ያለው ባንክ በገዥ በኩል ዋጋ = 13.5 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 50,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 4.44% 129,808 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ሰሚት ኖህ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ውስጥ የሚገኝ አፓርትመንት ነው ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1754
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
3 Bedroom Luxury Apartment
Apartment for sale
3 Bedroom Condo
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.