Apartment for sale
Serviced Apartments in Addis Ababa
There are 74 apartments for sale and rent in Addis Ababa as of 23 Sep 2026, with an average price of Br 20M. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.
61–74 of 74 properties
Apartment for sale
Luxury 3 Bedroom
S.T, [10/17/2024 2:42 PM] S.T, [10/23/2024 2:04 PM] በመሀል ቦሌ እስከ 25% ቅናሽ ድረስ በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው የቤት ባለቤት ይሁኑ! ቅንጡ አፓርትመንታችን አከባቢ የሚገኙ ዓለም አቀፍ እና ዓብይ የአገልግሎት መስጫ ተቋማትን በአቅራቢያዎ ያግኙ! ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ትክክለኛ ቦታ! 57 እና 81 ካሬ - ስቱዲዮ 84 እና 86 ካሬ - ባለ 1 መኝታ 134 - 156 ካሬ - ባለ 2 መኝታ 168 ካሬ - ባለ 3 መኝታ እንዲሁም ዱፕሌክስ በ8% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ! ቀሪውን ክፍያ በቀላል እና ምቹ የአከፋፈል ስርዓት ማለትም በግንባታ ሂደት አልያም በጊዜ ገደብ በ22 ወራት ከፍለው ያጠናቅቃሉ። ለበለጠ መረጃ +251946443286 Location: Bole Road, in front of Millennium Hall, Sevita Building, 7th Floor, Addis Ababa, Ethiopia. You can also visit our onsite sales office. ሆሴዕ - አሁንም ከቃል በላይ! #hosearealestate #ethiopia #addisababa #highrise #luxuryapartment #newyear2017 #discount #bole
Self contained (single rooms) for sale
One Bed Room Luxury Apartments
Hosea Real Estate (ሆሴዕ ሪል እስቴት) ቦሌ መድኃኒያለም ሳይት ሽያጭ ላይ ነን። 0926383513 81 ,57 ካሬ :-studio 84-86 ካሬ:- ባለ አንድ መኝታ 150, 134,156 ካሬ :- ባለ ሁለት መኝታ (ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት) 168 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ(ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት) ጊዜዎን የሚመጥን አስተማማኝ እና ትርፋማ የሚያደርግዎትን የኢንቨስትመንት አማራጮችን አቅርበንልዎታል። ቤቶቻችን ከመደበኛ አፓርትመንቶች የሚለያቸው በአዲስ አበባ ቦሌ መድሀኒያለም መገንባታቸው ጥንካሬን ከውበት ጋር ያጣመሩ መሆናቸው ለውሀ እና ለመብራት መቆራረጥ የ24 ሰአት ጀኔሬተር እና underground water tanker አቅርቦት ያሟሉ ፦ ከ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 🪟 የጋራ መገልገያዎች የመዋኛ ገንዳ ከነ ፑል ባር ️ጂምናዝየም ️የልጆች መጫወቻ ️የልጆች ማቆያ ️️የወጣቶች መዝናኛ የስብሰባ አዳራሽ ላውንደሪ ️coffee)ካፌ ላይብረሪ ወለል የመኪና ማቆምያ ድንገተኛ መወጣጫ ደረጃዎች 7 ሊፍቶች የእቃ ሊፍትን ጨምሮ የቆሻሻ መወርወርያ(ጋርቤጅ ሹት) የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ ለበለጠ 0926383513
Apartment for sale
Luxury 2 Bed Room Apartment
Apartment for sale
Luxury 3 Bedrooms with Excellent Views
Apartment for sale
Middle 2 Bed Room
Jambo Real Estate is a young and robust firm established under jambo construction PLC in order to play exemplary role in the real state sector. It ensures comfort, reliability ,trust, social responsibility and aesthetic values during construction under it's principle of " We build for posterity ".
Self contained (single rooms) for sale
50/50 Bank Offer at Balederase
የምስራች በባልደራስ (German school) ፊት ለፊት እንዲሁም በቄራ (sofi mall)በተለያዩ ካሬ አማራጮች 2 ና 3 መኝታ ቤቶች በቅናሽ ዎጋ እና 50/50 የባንክ ብድር የቸመቻቸላቸው ቤቶችን የዘንልዎ መተናል የህን እድል በመጠቀም አሁኑኑ የቤት ባለቤት ይሁኑ ለበለጠ መረጅያ አሁኑኑ ፈጥነው ይደውሉ 0913776462 telegram @Lealem007
Apartment for sale
1
ለ investment ቆንጆ አማራጭ ለመኖሪያ ምቹ በመሀል ከተማ ሳርቤት አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት አፓርትመንት ሽያጭ ጀምረናል። እርሶም ፈጥነው የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!! የካሬ አማራጮች ባለ 2 መኝታ :- 161 ካሬ ባለ 3 መኝታ፡- 237 ካሬ ባለ 4 መኝታ:- 266 ካሬ ቅድመ ክፍያ:-15% ብቻ ከፍለው ቀሪውን ቀስ ብለው በ ግንባታ ሂደት የሚከፍሉት !! reseal አለው እድሉን ይጠቀሙበት በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች ሶስት ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች አውቶማቲክ ጀነሬተር የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ የከርሰ ምድር ውሃ ያለው
Apartment for sale
Luxury Apartment @megenanag
Duplex apartment in 2B+G+14 215 m square Has 3 bedrooms 2 kitchen Madi's room Laundry room 3 balcony 2 bathrooms And half bath Surplus parking area Price 2,000$ per m square
Self contained (single rooms) for sale
Condominium 40/60
# 40/60 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ # አያት ፀበል site2 (ቤቶች ልማት ያለበት ህንጻ ላይ) # ባለ ሁለት መኝታ # ስፋይ 80.7ካሬ # 7ኛ ላይ # መብራትና ውሀ የገባለት # በጥንቃቄ የታደሠ, ሲራሚክ,ፍሬም የተሰራለት # ቤቱ የእጣ ነው # ሻጭ ያላገባ ዶክመንት ያለው # ያለበት እዳ 300,000 # ባለቤቱ ለእጅ የሚፈልገው 4,900,000 #ጠቅላላ ዋጋ 300,000+ 4,900,000 = 5,200,000 # 0943106608
Apartment for sale
Luxury Apartment in Addis Ababa
ያለቀለት አፓርትመንቶች ከሆሴዕ ሪል እስቴት እጅግ ውብ እና ቅንጡ የሆኑትን የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ለነዋሪዎቹ በቅርብ ያስረከበው ሆሴዕ ሪል እስቴት የየረር ሆምስ መኖሪያ መንደር ስለኛ ቤት እንንገራችሁ የባንክ ብድር አለን (30/70) የቤቶች የተናጠል ካርታ ያላቸው 23,000 ካሬሜትር ኮምፓውንድ የመኖሪያ መንደር G+4 አፓርትመንት ብቻ ያላቸው በወለል 2 ቤቶችን ብቻ የያዘ ከ360 በላይ መኪናዎች ማቆም የሚችል በቂ ፓርኪንግ ያለው የህፃናት መጫወቻ ያለው (Play ground) አረንጓዴ ቦታ (Green area) ያለው የከርሰ ምድር ዉሃ ያለው መጠባበቂያ ጀነሬተር ያለው ወዲያው የሚረከቡት 82 ካሬሜትር 100 ካሬሜትር 117 ካሬሜትር ስፋት ያላቸው ባለ 2 እና 3 መኝታ እጅግ ዘመናዊ እና ቅንጡ የመኖሪያ ቤቶችን ዛሬውኑ ፈጥነው የራስዎ ያድርጓቸው 30% አሁኑኑ በመክፈል ቀሪውን 70% ከየትኛውም ባንክ ጋር በማያያዥ ቤቶቹን የግሎ ያድርጉ ቅድመው ለሚገዙ ከ 5 -- 7 % የቀረበ ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል እንዳያመልጦት የሆሴዕ ሪል እስቴትን - የየረር ሆምስ የመኖሪያ መንደር የግሎ ያድርጉ
Mini flat for sale
Luxury 2-Bedroom Apartment in Addis Ababa
#ቤት የመግዛት ሀሳብ ካለዎ፥ የትም የሌሉ አማራጮችን እኛ ጋር ያገኛሉ። >> 913953461 እጅግ ዘመናዊ ቤት ገዝተው ቶሎ መረከብ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ የትም እንዳይሄዱ >> በአንድ ወር ውስጥ የሚረከቧቸውን 95% ግንባታቸው ያለቀ እጅግ ዘመናዊ ቤቶችን አቅርበናል። ሽያጩ እየተፋጠነ ጥቂት ቤቶች ቀርተዋል። ስለኛ ቤት እንንገራችሁ የቤቶች የተናጠል ካርታ ያላቸው 23,000 ካሬሜትር ኮምፓውንድ መኖሪያ መንደር G+4 አፓርትመንት ብቻ ያላቸው በወለል 2 ቤቶችን ብቻ የያዘ ከ360 በላይ መኪናዎችPlaygroundቆም፣ የሚችል በቂ ፓርኪንግ ያለው የህፃናት መጫወቻ ያለው (Playground) አረንጓዴ ቦታ (Green area) ያለው የከርሰ ምድር ዉሃ ያለው መጠባበቂያ ጀነሬተር ያለው በ1 ወር ውስጥ የሚረከቡት 82 ካሬ ስፋት ያላቸው እጅግ ዘመናዊ እና ቅንጡ የመኖሪያ ቤቶችን ዛሬውኑ ፈጥነው የራስዎ ያድርጓቸው {Price, Location, payment options.. All are available.} Remember:- "Opportunity comes once in Lifetime!" =>greats a Great time to buy! #RealEstateAddisAbaba #apartment #Ethiopia #AddisAbaba
Self contained (single rooms) for sale
2 Bed Room Apartment
0953-98-80-86 አስደሳች ዜና ለዘመናዊ ቤት ፈላጊዎች በሙሉ የገናን በአል ምክንያት በማድረግ ልዩ ቅናሽ ህልምዎን እውን የሚያደርጉበት ቅንጡ Apartment በውቡ መንደር ሰሚት noc 72 በልዩ አከፋፈል በልዩ ዋጋ ይዘን ቀርበናል። ባለ ሁለት እና ባለ ሦስት መኝታ ክፍሎች፣ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ጋር 2 ቤዝመንት ያለዉ ሴኪዩሪቲ ካሜራ ያለዉ ገበያ ማዕከል ያለዉ የቆሻሻ ማስወገጃ ያለዉ 3 ሊፍት ያለዉ ጅም ያለዉ መናፈሻ እና የዋና ገንዳ ያለዉ የመሬት ውሃ የተቆፈረለት የሚያስፈልግዎትን በሙሉ ከህንፃው የታችኛው ወለል ላይ ያገኛሉ. ለትራንስፖርት ምቹ የሆነ ከኮሚሽን ክፍያ ነጻ የሆነ ሁሉን ያሟላ ዘመናዊ አፓርታማ ዛሬዉኑ ገዝተዉ ትርፋማ ይሁኑ፡፡ ለበለጠ መረጃ በ 0953-98-80-86 ፈጥነው ይደውሉ። በተጨማሪም Telegram/@Spropertymarketing21, Whatsapp ላይ ያገኙናል።
Apartment for rent
Luxury 3 Bedroom Appartment with Fantastic View
Modern apartment for luxury life style with fantastic view over Yeka mountain/ forest relaxing and specious apartment with possibility of choice for furnished or not ! 5 min to airport and oposite to one of the bigest and modern shoping mall with cinema and kids entertainment ... feel free to contact us . Riya 0929008113
Showing 61–74 of 74 properties
Frequently asked questions
The average price of serviced apartments in Addis Ababa is Br 20,000,000.
Most serviced apartments in Addis Ababa are priced between Br 14,800,000 and Br 37,000,000.
The price of the most expensive serviced apartments in Addis Ababa is Br 75,000,000.
The price of the cheapest serviced apartments in Addis Ababa is Br 7,700,000.
There are 74 available serviced apartments in Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.