Ethiopia Property Centre

Serviced Apartments in Kirkos, Addis Ababa

There are 12 apartments for sale and rent in Kirkos as of 29 Aug 2026, with an average price of Br 25M. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

2 Bedroom Apartment — Kazanchis Elili Hotel, Kirkos, Addis Ababa
Featured
8
Br 25,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Apartment

ካሳንቺስ ፡ ኢሊሊ ሆቴል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 159 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ካሳንቺስ ኢሊሊ ሆቴል አካባቢ በሚገኝ B+G+12 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ባሉት ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 3 መታጠቢያ , Laundry , Balcony , Open Kitchen ️ ስፋት: 159 ካሬ ሜትር ( 134sqm-net) ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል የጠዋት ፀሃይ ፣ ስራ የጀመሩ እንግዳ መቀበያ ፣ ቆሻሻ ማስወገጃ ፣ በቂ የውሃ ታንከር ፣ ጀነሬተር ፣ ሊፍት እና የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ ነገሮችን በውስጡ ይዟል። ️ ማስታወሻ : የመኪና ማቆሚያ ከህንፃው ውስጥ የለም። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 140,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.72% 157,233 ብር/ካሬ Payback፦ 14.9 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በካሬ 157,233 ብር የቀረበ ሲሆን ከአካባቢው አማካይ (150,000-185,000) ጋር ይጣጣማል። 6.72% Gross Yield ያለውና ለካሳንቺስ ዲፕሎማቲክ አካባቢ ተመራጭ የካፒታል እድገት ያለው ንብረት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1779

Kazanchis Elili Hotel, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 3 baths 2 toilets
Nexus Property Marketing
Gift Real Estate PLC — Leghare, Kirkos, Addis Ababa
Featured
5 Video
Br 360,000

Self contained (single rooms) for sale

Gift Real Estate PLC

መኖር በጊፍት መንደር! የጊፍት ሪል ስቴት የአዲስ ዓመትየሽያጭ ኤክስፖ! የጊፍት ሪል ስቴት የሽያጭ ኤክስፖ ዛሬ ተጀመረ ከነሀሴ 23 -ጶግሜ 01/2017 ዓ.ም. በለገሃር መንደራችን! ከደንበኞች በቀረበልን ተደጋጋሚ ጥያቄ መሠረት በለገሃር፣ በተክለ ሀይማኖት፣ በ22 ማዞሪያ፣ በሲኤምሲ እና ሌሎች መንደሮቻችን ላይ ቅንጡ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ እናቀርባለን፡፡ _60 %በግንባታ ላይ በሚገኙ ቅንጡ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን እስከ 18% ልዩ ቅናሽ በ5% ቅድመ ክፍያ ሽያጩ በመፋጠን ላይ ነው፡፡ *ባለ1መኝታ 65ካሬ *ባለ2መኝታ 108ካሬ አና 141ካሬ *ባለ3መኝታ 163ካሬ በተጨማሪ:- 55/45 የባንክ አማራጭ አቅርበናል። ለ ውጭ ሀገር ዜጎችም ልዩ የሆነ ቅናሽ አዘጋጅተናል በረጅም ጊዜ ምቹ አከፋፈል ዘመናዊ እና ምቹ የአኗኗር ዘይቤን የተላበሱ ቤቶች በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ ዘመናዊ አሳንሰር የተገጠመላቸዉ ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር ከርሰ ምድር ውሃ የወጣላቸው ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ይምጡ ገዝተው ወደሚያተርፉበት የዕድሜ ልክ ኢንቨስትመንት ተጠቃሚ ለመሆን፤ የቤት ህልምዎን እውን ያድርጉ፡ እርስዎም በዚህ የሽያጭ መርሃ ግብር ላይ በመሳተፍ፤ የቤት ባለቤት እንዲሆን በክብር ተጋብዘዋል። በዓመታት የተገኘ ታማኝነትና ስኬት! ጊፍት ሪል ስቴት ማህበረሰብን እንገነባለን! ለበለጠ መረጃ:-0927941685

Leghare, Kirkos, Addis Ababa
2 baths 2 toilets 1 Parking 163 sqm
Gift Real Estate PLC
Brand New 3 Bedroom Apartment — Meskel Square, Kirkos, Addis Ababa
Featured
13 Video
$2,500 /mo

Apartment for rent

Brand New 3 Bedroom Apartment

𝐀 𝐒𝐎𝐏𝐇𝐈𝐒𝐓𝐈𝐂𝐀𝐓𝐄𝐃 𝐄𝐗𝐏𝐑𝐄𝐒𝐒𝐈𝐎𝐍 𝐎𝐅 𝐌𝐎𝐃𝐄𝐑𝐍 𝐋𝐈𝐕𝐈𝐍𝐆. Welcome to La gare Addis Ababa, Ethiopia . Fournir properties offers oversized luxury 3 bedroom residences with designer interiors, elegant finishes, open space living and panoramic views. Live a luxurious lifestyle never before seen in Addis Ababa. Welcome home to your very own stylish sanctuary, offering a sophisticated urban lifestyle that places everything you need within easy reach, yet elevates you above the hustle of daily life. Stylish finishes, thoughtful design, unrivalled location -- La gare provides everything you could want for in your next home. Brilliantly connected, yet still offering your own parking* and ample storage, La gare gives you plenty of choices -- and the room to make them. Just metres from shops, restaurants and cafes, La gare also offers stunning views across the city that are protected from further crowding or development. We invite you to take a moment, relax, and let your imagination wander through the sanctuary that is La gare. Price: Negotiable For more information contact your agent Samson Abera Visit our site: https://fournirproperties.com/realestate/ Email:[email protected] Phone: +251 91 112 3605 +251 91 112 3831 +251 98 270 7172 Do not hesitate to contact us we can make your life easier by providing what you really need.

Meskel Square, Kirkos, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Fournirproperties
Featured
Br 18,573,000

Self contained (single rooms) for sale

2 Bedroom Apartment @meskel Flower

A very modern apartment for sale at Meskel flower. Holiday discount Call for more information!!!

Meskel Flower, Kirkos, Addis Ababa
2 baths 2 toilets 1 Parking 151 sqm
Kabod
Featured
Br 20,000,000

Apartment for sale

Fully Finished Apartmenet

ዘመናዊ አፓርትመንት በአፍሪካ ህብረት ️0940077575 ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ። ካርታ የተዘጋጀለት በወለል 3 ቤት የቤቶች ስፋት ከ131ካሬ ጀምሮ ኪስ የማይጎዳ አነስተኛ ቅድመ ክፍያ ከተሟውን የሚቃኙበት ትልቅ ሰገነት ደረጃቸውን የጠበቀ ሰፊ ሊፍቶች አውቶማቲክ ጀነሬተር ቤዝመነት የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ 0940077575

Bulgaria, Total, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Champion
Featured
Br 28,868,831

Self contained (single rooms) for sale

3 Bedroom Luxury Apartment@meskel Flower

A spacious 3 bedroom apartment with a staff quarter in the center of Addis, Meskel Flower. 50% down payment 8 month delivery time. Call for more information!

Kirkos, Meskel Flower, Kirkos, Addis Ababa
4 baths 4 toilets 1 Parking 221 sqm
Reality
2 Bedroom Apartment — Kazanchis Enderase, Kirkos, Addis Ababa
5
Br 14,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Apartment

ከነእቃው የሚሸጥ አፓርትመንት ካሳንችስ ፡ እንደራሴ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 82 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ካሳንችስ እንደራሴ አካባቢ በወለል 5 ቤቶች ባሉት ቅይጥ B+G+10 ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 1 መታጠቢያ ️ ስፋት: 82 ካሬ ሜትር ️ 8ኛ ፎቅ ️ ህንፃው ፦ ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል የመኪና ማቆሚያ፣ 2 አሳንሰር፣ ጠንካራ ጥበቃ፣ አነስ ያለ ግቢ ሲሆን ከስር ደግሞ ባንኮች፣ ላውንደሪ የመሳሰሉ ነገሮችን ነዋሪው በቀላሉ ማግኘት እንዲችል የሚረዳ የንግድ ቦታዎች አሉት። ️ ማስታወሻ : አሁን ላይ ክፍት ነው (Vacant / Ready for Immediate Occupancy or Renting) ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash Only ( ካሽ ብቻ ) ዋጋ = 14 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ኪራይ፦ 100k/ወር Yield፦ 8.57% 170,732 ብር/ካሬ Payback፦ 11.7 yrs ማጠቃለያ፦ ከነእቃው 8.57% Gross Yield ያለው ተመራጭ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1788

Kazanchis Enderase, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 1 bath 1 toilet 1 Parking
Nexus Property Marketing
4 Bedroom Apartment, Serviced — Sarbet, Adams Mall, Kirkos, Addis Ababa
6
Br 57,300,000

Apartment for sale

4 Bedroom Apartment, Serviced

ሳርቤት ፡ አዳምስ ሞል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 323 ካ.ሜ Location: ሳርቤት አዳምስ ሞል አካባቢ ከአፍሪካ ህብረት አቅራቢያ G+21+T ህንፃ ላይ። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 4 መኝታ , 4 መታጠቢያ , የሠራተኛ መኝታ , Kitchen Laundry ️ 323 ካሬ ሜትር (250sqm net) 7ኛ ፎቅ ️ ህንፃው ፦ በወለል 2 ቤቶች፣ የግል ሊፍት፣ ስማርት መቆለፊያ፣ ፓርኪንግ፣ ጂም፣ ስፓ፣ ስዊሚንግ ፑል፣ ሲኒማ፣ ካፌ/ሬስቶራንት እና የጋራ ቴራስ ያካተተ ሙሉ የቅንጦት ህንፃ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ 🧾 አከፋፈል ካሽ/ባንክ ዋጋ = 57,300,000 ብር (ኮሚሽን: 2%) Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 385,000 ብር/ወር ($2,500) Gross Yield፦ 8.06% 177,399 ብር/ካሬ Payback፦ 12.4 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ከአካባቢው አማካይ (170k-200k/ካሬ) ጋር የሚጣጣም እና በቅንጦት ግልጋሎቶቹ ለዲፕሎማቲክ ኪራይና ለካፒታል እድገት እጅግ ተመራጭ የሆነ ንብረት ነው። ️ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉ ️ በቀጠሮ ከ1 ቀን በፊት +251939703030 Code1784

Sarbet, Adams Mall, Kirkos, Addis Ababa
4 beds 4 baths 4 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Apartment, Serviced — Sarbet, Adams Mall, Kirkos, Addis Ababa
7
Br 47,400,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment, Serviced

ሳርቤት ፡ አዳምስ ሞል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 267 ካ.ሜ Location: ሳርቤት አዳምስ ሞል አካባቢ ከአፍሪካ ህብረት አቅራቢያ G+21+T ህንፃ ላይ። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , የሠራተኛ መኝታ , Laundry ️ 267 ካሬ ሜትር (185sqm net) 18ኛ ፎቅ ️ ህንፃው ፦ በወለል 2 ቤቶች፣ የግል ሊፍት፣ ስማርት መቆለፊያ፣ ፓርኪንግ፣ ጂም፣ ስፓ፣ ስዊሚንግ ፑል፣ ሲኒማ፣ ካፌ/ሬስቶራንት እና የጋራ ቴራስ ያካተተ ሙሉ የቅንጦት ህንፃ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ 🧾 ካሽ/ባንክ ዋጋ = 47,400,000 ብር (ኮሚሽን: 2%) Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 338,800 ብር/ወር ($2,200) Gross Yield፦ 8.58% 177,528 ብር/ካሬ Payback፦ 11.7 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ቅንጡ የሆነ እና ለዲፕሎማቲክ ኪራይና ለካፒታል እድገት እጅግ ተመራጭ የሆነ ንብረት ነው። ️ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉ ️ በቀጠሮ ከ1 ቀን በፊት +251939703030 Code1783

Sarbet, Adams Mall, Kirkos, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
2 Bedroom Apartment — Bole Welosefer Wengelawit, Kirkos, Addis Ababa
6
Br 19,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Apartment

ቦሌ ወሎሰፈር ፡ ወንጊላዊት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 131 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ወሎሰፈር ወንጊላዊት ህንፃ አካባቢ በሚገኝ G+10 ሆኖ የተሰራ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Open Kitchen ️ ስፋት: 131 ካሬ ሜትር ️ 1ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ህንፃው በወለል 5 ቤቶች ያሉበት ሲሆን፣ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎት መሃል ጂም፣ የስብሰባ አዳራሽ፣ የጋራ መአድ ቤት፣ ቴራስ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ እንግዳ መቀበያ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ይዟል። ️ አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ ያለቀ እና ከተረከበ 2 ዓመት ገደማ ሆኖታል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ብቻ ዋጋ = 19 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 80,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.05% 145,038 ብር/ካሬ Payback፦ 19.8 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ቦሌ ወሎሰፈር ወንጌላዊት አካባቢ የሚገኝ የ 5.05% Gross Yield ያለው እና የካፒታል እድገት ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1776

Bole Welosefer Wengelawit, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
Gift Real Estate PLC — Leghare, Kirkos, Addis Ababa
1 Video
Br 360,000

Self contained (single rooms) for sale

Gift Real Estate PLC

️በ ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የጊፍት ሪል ስቴት የ አዲስ አመት ኤክስፖ ዛሬ ተጀመረ ደውለው ይመዝገቡ ወድ ደንበኞቻችን እንኳን ለ2018 አዲስ አመት እንኳን አደረስዎ በማለት ድርጅታችን ጊፍት ሪል ስቴት አዲስ አመትን በማስመልከት ለደንበኞቹ ትልቅ ስጦታ አዘጋጅቷል የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች የሽያጭ ኤክስፖ ከ ነሀሴ23 ጀምሮ ይካሄዳል *** በ5%ቅድመ ክፍያ ብቻ እስከ 20% በሚደርስ ቅናሽ የቤት ባለቤት መሆን የሚያስችለው በ አይነቱ ልዩ የሆነውን የጊፍት ሪል ስቴት ትልቁ የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆች የሽያጭ ኤክስፖ ደረሰ! ኤክስፖው ከነሀሴ 23/2017 ዓ.ም ጀምሮ በድምቀት ይካሄዳል፡፡ ይምጡ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ በክብር ተጋብዘዋል! መኖር በጊፍት መንደር! ጊፍት ሪል ስቴት ማህበረሰብን እንገነባለን! ለበለጠ መረጃ:- +251 927941685/0993503474 #giftrealestateplc #giftrealestate #giftbusnessgroup

Leghare, Kirkos, Addis Ababa
1 bath 1 toilet 1 Parking 20 sqm
Gift Real Estate PLC
Br 11,000,000

Self contained (single rooms) for sale

50/50 Bank Offer at Balederase

የምስራች በባልደራስ (German school) ፊት ለፊት እንዲሁም በቄራ (sofi mall)በተለያዩ ካሬ አማራጮች 2 ና 3 መኝታ ቤቶች በቅናሽ ዎጋ እና 50/50 የባንክ ብድር የቸመቻቸላቸው ቤቶችን የዘንልዎ መተናል የህን እድል በመጠቀም አሁኑኑ የቤት ባለቤት ይሁኑ ለበለጠ መረጅያ አሁኑኑ ፈጥነው ይደውሉ 0913776462 telegram @Lealem007

ባልደራስ, Kirkos, Addis Ababa
2 baths 2 toilets 1 Parking 102 sqm
Rise Addis

Showing 1–12 of 12 properties

FAQ

Frequently asked questions

The average price of serviced apartments in Kirkos, Addis Ababa is Br 25,000,000.

The price of the most expensive serviced apartments in Kirkos, Addis Ababa is Br 57,300,000.

The price of the cheapest serviced apartments in Kirkos, Addis Ababa is Br 14,000,000.

There are 12 available serviced apartments in Kirkos, Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.