Apartment for sale
Apartment for sale
2 Bedroom Apartment
About this property
ካሳንቺስ ፡ ኢሊሊ ሆቴል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 159 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ካሳንቺስ ኢሊሊ ሆቴል አካባቢ በሚገኝ B+G+12 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ባሉት ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 3 መታጠቢያ , Laundry , Balcony , Open Kitchen ️ ስፋት: 159 ካሬ ሜትር ( 134sqm-net) ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል የጠዋት ፀሃይ ፣ ስራ የጀመሩ እንግዳ መቀበያ ፣ ቆሻሻ ማስወገጃ ፣ በቂ የውሃ ታንከር ፣ ጀነሬተር ፣ ሊፍት እና የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ ነገሮችን በውስጡ ይዟል። ️ ማስታወሻ : የመኪና ማቆሚያ ከህንፃው ውስጥ የለም። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 140,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.72% 157,233 ብር/ካሬ Payback፦ 14.9 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በካሬ 157,233 ብር የቀረበ ሲሆን ከአካባቢው አማካይ (150,000-185,000) ጋር ይጣጣማል። 6.72% Gross Yield ያለውና ለካሳንቺስ ዲፕሎማቲክ አካባቢ ተመራጭ የካፒታል እድገት ያለው ንብረት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1779
Features and amenities
Outdoor & Communal
Balcony ElevatorProperty details
Similar properties in Kirkos
More apartments for sale in Kirkos
Apartment for sale
2 Bedroom Apartment
Apartment for sale
Luxury Apartment for Sale......267sqm
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.