Apartment for sale
Apartment for sale
2 Bedroom Apartment
About this property
ቦሌ ወሎሰፈር ፡ ወንጊላዊት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 131 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ወሎሰፈር ወንጊላዊት ህንፃ አካባቢ በሚገኝ G+10 ሆኖ የተሰራ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Open Kitchen ️ ስፋት: 131 ካሬ ሜትር ️ 1ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ህንፃው በወለል 5 ቤቶች ያሉበት ሲሆን፣ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎት መሃል ጂም፣ የስብሰባ አዳራሽ፣ የጋራ መአድ ቤት፣ ቴራስ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ እንግዳ መቀበያ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ይዟል። ️ አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ ያለቀ እና ከተረከበ 2 ዓመት ገደማ ሆኖታል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ብቻ ዋጋ = 19 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 80,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.05% 145,038 ብር/ካሬ Payback፦ 19.8 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ቦሌ ወሎሰፈር ወንጌላዊት አካባቢ የሚገኝ የ 5.05% Gross Yield ያለው እና የካፒታል እድገት ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1776
Features and amenities
Interior & Finishing
Guest toiletPower & Utilities
BoreholeOutdoor & Communal
Car park GymProperty details
Similar properties in Kirkos
More apartments for sale in Kirkos
Apartment for sale
Fully Furnished Luxury Apartment .....210SQM
Apartment for sale
Kazanchis Radisson Blu, Luxury Apartment .........304SQM
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.