Ethiopia Property Centre

3 Bedroom Unfurnished Property for Sale in Bole, Addis Ababa

Get alerts for this search You'll get alerts for this search

We'll email you when a new listing matches For Sale in Bole, Addis Ababa.

Alert on Manage alerts
Luxury 3 Bedroom Apartment — Jacros, Bole, Addis Ababa
Featured
5
Br 24,570,000

Apartment for sale

Luxury 3 Bedroom Apartment

ጃክሮስ ፡ መብራት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 182 ካ.ሜ Location: ጃክሮስ መብራት አካባቢ ባለ G+13 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 5 ቤቶች ባሉት ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Store , Laundry , Closed Kitchen ️ ስፋት: 182 ካሬ ሜትር ️ 9ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ አዲስ አበባ ውስጥ Luxury ደረጃን ካሟሉ ጥቂት ዘመናዊ ህንፃዎች መካከል አንዱ ሲሆን፤ በውስጡ 2 ሊፍቶች እና እንግዳ መቀበያ ፤ መዋኛ ገንዳ ፣ ጂም ፣ የልጆች መጫወቻ ቦታ / ዴይኬር (Daycare)፣ የቅርጫት ኳስ ሜዳ፣ የሩጫ መለማመጃ ቦታ ፣ ጀነሬተር እና በካሜራ የታገዘ ሙሉ ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 24,570,000 ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 140,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.84% 135,000 ብር/ካሬ Payback፦ 14.6 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ቅንጡ አገልግሎቶች ያሉት ና የ 6.84% Gross Yield ያለው ኢንቨስትመንት ነው ። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1750

Jacros, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Luxury Apartment — Semit Cambridge, Bole, Addis Ababa
Featured
6
Br 23,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

ሰሚት ፡ ካምብሪጅ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 187 ካ.ሜ Location: ሰሚት ካምብሪጅ አካባቢ G+7 ህንፃ ላይ ነው። በወለል 2 ቤቶች። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry , 2 Kitchen ️ ስፋት: 187 ካሬ ሜትር ( 156sqm-net) ️ 1ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ጠንካራ ጥበቃ፣ የግቢ አስተዳደር፣ ጀነሬተር፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የውሃ ታንከር እና የከርሰ ምድር ውሃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ 50% ዋጋ = 23 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.22% 122,995 ብር/ካሬ Payback፦ 19.2 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ሰሚት ካምብሪጅ አካባቢ መገኘቱና ሰፊ አቀማመጥ ያለው መሆኑ ለኑሮ ምቹ ሲሆን የ 5.22% Gross Yield ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1749

Semit Cambridge, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Luxury Apartment — CMC Michael, Bole, Addis Ababa
Featured
7
Br 16,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

CMC ፡ ሚካኤል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 135 ካ.ሜ Location: ሲኤምሲ ሚካኤል አካባቢ G+6 ሆኖ በተገነባ እናበወለል 4 አባወራዎች ብቻ ባሉት ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Store ️ ስፋት: 135 ካሬ ሜትር ️ 3ኛ ፎቅ ላይ ️ ቤቱ ያለበት አካባቢ መኖሪያ ኮምፓውንድ ውስጥ በመሆኑ ለኑሮ እጅግ ምቹ እና የተረጋጋ ያደርገዋል። ️ ህንፃው ፦ ሊፍት (አልጀመረም)፣ የመኪና ማቆሚያ (Parking) እና የውሃ ሪዘርቭ (Water Reserve) የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ማስታወሻ 1: ህንፃው የተወሰነ ስራ ይቀረዋል ነገር ግን 6 የሚሆን ሰው ገብቶ እየኖረበት ነው። ️ ማስታወሻ 2: ከፊለፊቱ መስኪድ በመኖሩ ለእምነቱ ተከታዮች ጥሩ ቤት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ብቻ ዋጋ = 16 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 7.50% 118,519 ብር/ካሬ Payback፦ 13.3 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በተረጋጋ አካባቢ የሚገኝ የ 7.50% Gross Yield የኪራይ ገቢ ሊያስገኝ የሚችል ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1747

CMC Michael, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Semi Finished Apartment — Bole Edna Mall, Bole, Addis Ababa
Featured
5
Br 28,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Semi Finished Apartment

Semi - Finished Apartment ቦሌ ፡ ኤድናሞል Semi finished አፓርትመንት ሽያጭ ------ 162 ካ.ሜ Location: ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ G+12 ህንፃ ላይ። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ, ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Open Kitchen, Laundry። ️ ስፋት: 162 ካሬ ሜትር ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ከ4 በላይ ሊፍት፣ ካፍቴሪያ፣ እንግዳ መቀበያ፣ 4 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ በካሜራ የታገዘ ዘመናዊ ጥበቃ፣ እና የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ የህንፃው አቀማመጥ ሁለት መንገዶች የሚያገኙት እና 10 ሜትር ስፋት ያላቸው በመሆኑ ዘላቂነት ያለው እይታ እና ብርሃን አለው። ሌላው አካባቢው የዘነጠ ነው። ️ ማስታወሻ: ቤቱ የሚሸጠው ባለበት የግንባታ ደረጃ ነው ። ( ቪዶውን ይመልከቱ ) ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ( መስፈርት አለው ) ዋጋ = 28 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1744

Bole Edna Mall, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Luxury 3 Bedroom Apartment — Bole Bulbula 93 Mazoriya, Bole, Addis Ababa
Featured
6
Br 17,000,000

Apartment for sale

Luxury 3 Bedroom Apartment

ቦሌ ቡልቡላ ፡ 93 ማዞሪያ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 147 ካ.ሜ Location: ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ እየተባለ በሚጠራው ሰፈር ውስጥ G+11 ሆኖ በተሰራ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry, ️ ስፋት: 147 ካሬ ሜትር ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ቴራስ ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ ጀነሬተር፣ በቤቱ ቁጥር የመኪና ማቆሚያ፣ እና ጠንካራ ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። በወለል 3 ቤት ነው። ️ ማስታወሻ 1 : የተጠቀምነው ቪዲዮ እራሱን ቤት ሳይሆን ተመሳሳዩን ነው። ምንም አይነት የዲዛይን ለውጥ የለውም። ️ ማስታወሻ 2 : ቤቱ መንገድ ፊት ለፊት (Face to road) የሚገኝ ሲሆን የልብስ ማጠቢያ ክፍል (Laundry) አለው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 17 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 90,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.35% 115,646 ብር/ካሬ Payback፦ 15.7 ዓመታት ማጠቃለያ፦ መንገድ ፊት ለፊት የሚገኝ የ 6.35% Gross Yield ያለው አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1737

Bole Bulbula 93 Mazoriya, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Luxurious and Spacious 3 Bed Apartment — Bole Atlas, Bole, Addis Ababa
Featured
8
Br 48,000,000

Apartment for sale

Luxurious and Spacious 3 Bed Apartment

Brand New, Fully Finished, Ready Luxurious and Spacious Apartment in the Heart of Bole Atlas Property Size: 240 m² Bedrooms: 3 Bathrooms: 3 Dedicated Parking Spot Walking Distance from 4-Star Hotels and Fine Dining Restaurants Walking Distance from the European Union Delegation High Rental Income Potential if Rented Furnished or Unfurnished Price: Etb 48,000,000 Commission Payable

Bole Atlas, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Trend Properties
Luxury 2BDRM Apartment — Jacros Mebrat, Bole, Addis Ababa
Featured
5
Br 20,250,000

Apartment for sale

Luxury 2BDRM Apartment

ጃክሮስ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 134 ካ.ሜ Location: ጃክሮስ መብራት አካባቢ G+13 ህንፃ ላይ ። በወለል 5 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ️ ስፋት: 134 ካሬ ሜትር (115sqm-net ) ️ 8ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ 2 ሊፍት , እንግዳ መቀበያ , መዋኛ ገንዳ , ጂም , የልጆች መጫወቻ ቦታ (Daycare)، የቅርጫት ኳስ ሜዳ , የሩጫ መለማመጃ ቦታ (Running space)، ጀነሬተር እና በካሜራ የታገዘ ጥበቃ, የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ማስታወሻ : ህንፃው አዲስ አበባ ውስጥ Luxury የሚለውን የግንባታ ደረጃ ማሟላት ከቻሉ ጥቂት ህንፃዎች መሃል አንዱ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 20,250,000 ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 80,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 4.74% 151,119 ብር/ካሬ Payback፦ 21.1 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ህንፃው እጅግ በርካታና የተሟሉ ዘመናዊ አገልግሎቶችን የያዘ በመሆኑ፣ ጥራትና ምቾትን ለሚፈልጉ ነዋሪዎች የላቀ የኑሮ ደረጃ የሚሰጥና አስተማማኝ የረጅም ጊዜ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1724

Jacros Mebrat, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Megenagna-24, Apartment for Sale.......153sqm — Megenagna-24, Bole, Addis Ababa
Featured
6
Br 18,300,000

Apartment for sale

Megenagna-24, Apartment for Sale.......153sqm

መገናኛ -24 አፓርትመንት ሽያጭ ------ 153 ካ.ሜ Location: መገናኛ- 24 አካባቢ G+8 ህንፃ ላይ በወለል 3 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Closed Kitchen , ️ ስፋት: 153 ካሬ ሜትር ( 131sqm-net) ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት , ጀኔሬተር , 2 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ , 24/7 ጥበቃ , የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት።ቤቱን መስከረም ወር ላይ ለማስረከብ ቀን ተቆርጦለታል። ️ማስታወሻ 1 ፦ ቤቱ ኪችን ካቢኔት፣ ቁምሳጥን እና የባኞ ቤት እቃዎችን አያካትትም። ️ማስታወሻ 2 ፦ ገዢ የራሱን ባንክ አምጥቶ መግዛት ይችላል ፣ ያ ሲሆን የቤቱ ዋጋ በካሬ 125,000 ብር ይሆናል! Delivery_Date መስከረም 2019 ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 18.3 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 140,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 9.18% 119,607 ብር/ካሬ Payback፦ 10.9 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ለመኖሪያም ሆነ ለኪራይ ኢንቨስትመንት ተስማሚ በሆነው መገናኛ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን፣ የርክክብ ጊዜው በጣም አጭርና ግልጽ በመሆኑ ጥሩ የሚባል አማራጭ ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1718

Megenagna-24, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Megenagna-Century Mall, 3BDRM Apartment for Sale .......210SQM — Megenagna-Century Mall, Bole, Addis Ababa
Featured
6
Br 24,000,000

Apartment for sale

Megenagna-Century Mall, 3BDRM Apartment for Sale .......210SQM

መገናኛ - Century Mall አፓርትመንት ሽያጭ ------ 210 (165) ካ.ሜ Location: መገናኛ century Mall አካባቢ G+13 ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 210 ካሬ ሜትር ( 165sqm-net) ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት , ጀኔሬተር , የከርሰምድር ውሃ , የመኪና ማቆሚያ , ጅም , ቴራስ , የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 24 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1717

Megenagna-Century Mall, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Penthouse Type Apartment @megegnagna-24......450sqm — Megenagna-24, Bole, Addis Ababa
Featured
8
Br 65,000,000

Apartment for sale

Penthouse Type Apartment @megegnagna-24......450sqm

መገናኛ -24 Penthouse Type አፓርትመንት ሽያጭ ------ 450 ካ.ሜ Location: ከ 24 ወደ መገናኛ በሚወስደው ዋና መንገድ G+8 ቅይጥ ህንፃ ላይ። በወለል 1 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 5 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , 2 Kitchen , Laundry , Store , ️ ስፋት: 450 ካሬ ሜትር ️ 8ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት , ጀኔሬተር , የመኪና ማቆሚያ , 24/7 ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 65 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 462,000 ብር/ወር ($3,000) Gross Yield: 8.53% 144,444 ብር/ካሬ Payback: 11.7 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ጠንካራ የኪራይ ምርትና ፈጣን የካፒታል መመለሻ ጊዜ ያለው Penthouse Type ቅንጡ አፓርትመንት ሲሆን አስተማማኝ የእሴት የሚያሳይ የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1715

Megenagna-24, Bole, Addis Ababa
3 beds 5 baths 5 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Bole Atlas, Luxury Apartment for Sale......170sqm — Bole Atlas, Bole, Addis Ababa
Featured
9
Br 29,000,000

Apartment for sale

Bole Atlas, Luxury Apartment for Sale......170sqm

ቦሌ አትላስ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 170 ካ.ሜ Location ️ ቦሌ አትላስ አካባቢ 4B+G+14 ሆኖ በተገነባ ህንፃ ላይ። በወለል 3 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry , Closed Kitchen , ️ ስፋት: 170 ካሬ ሜትር (130sqm - net) ️ 8ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት , የከርሰምድር ውሃ , በካሜራ የታገዘ ጥበቃ , በቤት ቁጥር/ስም የተመዘገበ የመኪና ማቆሚያ , ጠንካራ የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ማስታወሻ : ቪዲዮ የ8ኛው ቤት ሲሆን 7ኛ ላይ ያለውም ተመሳሳይ ቤት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 29 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 231,000 ብር/ወር ($1,500) Gross Yield: 9.56% 170,588 ብር/ካሬ Payback: 10.5 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ጠንካራ የኪራይ ምርትና ፈጣን የካፒታል መመለሻ ያለው ሲሆን , የተረጋጋ የጥሬ ገንዘብ ፍሰትና የረጅም ጊዜ የእሴት እድገት የሚያሳይ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1711

Bole Atlas, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Jacros, Luxury Apartment for Sale .......182SQM — Jacros, Bole, Addis Ababa
Featured
8
Br 24,570,000

Apartment for sale

Jacros, Luxury Apartment for Sale .......182SQM

ጃክሮስ ፤ ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 182 ካ.ሜ Location ️ ጃክሮስ መብራት አካባቢ G+13 ህንፃ ላይ ። በወለል 5 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry , Store , Closed Kitchen ️ ስፋት: 182 ካሬ ሜትር ️ 9ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ 2 ሊፍት , ጀኔሬተር , የመኪና ማቆሚያ , እንግዳ መቀበያ , የቅርጫት ኳስ ሜዳ , የሩጫ መለማመጃ ቦታ , Daycare , በካሜራ የታገዘ ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ️ ማስታወሻ: ህንፃው አዲስ አበባ ውስጥ Luxury የሚለውን የግንባታ ደረጃ ማሟላት ከቻሉ ጥቂት ህንፃዎች መሃል አንዱ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 24,570,000 ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 140,000 ብር/ወር Gross Yield: 6.84% የካሬ ዋጋ: 135,000 ብር/ካሬ Payback Before-Tax: 14.6 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ንብረቱ ካለው ከፍተኛ የግንባታ ደረጃና ምቹ መገልገያዎች አንጻር በኪራይ ገበያው ውስጥ ተመራጭ ያደርገዋል። ከሽያጭ ዋጋው አንጻር የሚያስገኘው የፋይናንስ መመለሻ አስተማማኝና ወርሃዊ ገቢ ለሚፈልጉ ኢንቨስተሮች አዋጭ የረጅም ጊዜ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1690

Jacros, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Bole Homes, Luxury Apartment .......275SQM — Bole Homes, Bole, Addis Ababa
Featured
9
Br 38,000,000

Apartment for sale

Bole Homes, Luxury Apartment .......275SQM

ቦሌ ሆምስ ፤ ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 275 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ቦሌ ሆምስ አካባቢ G+9 ህንፃ ላይ ። በወለል 1 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ Laundry ፣ Balcony ️ ስፋት: 275 ካሬ ሜትር ️ 2ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ 55,000 ሊትር የውሃ ማጠራቀሚያ ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ , የመኪና ማቆሚያ ፣ የህንፃ አስተዳደር ፣ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ማስታወሻ - 280 ካሬ ስፋት ያለው ቤት አንደኛ ላይ አለ። ተመሳሳይ አቀማመጥ ነው ያላቸው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 38 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 300,000 ብር/ወር Gross Yield: 9.47% (ከፍተኛ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው: 135k-155k/ካሬ የዚህ ቤት: 138,182 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ቤቱ በቦሌ ሆምስ ሰላማዊ ቀጠና ውስጥ መገኘቱ፣ በወለል 1 ቤት ብቻ መሆኑ እና በዶላር ለሚከፍሉ የውጭ ዜጎች ተመራጭ መሆኑ የ 9.47% Yield ፈጣን የካፒታል እድገትና ከፍተኛ የኪራይ ተመላሽ የሚያስገኝ ምርጥ ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1681

Bole Homes, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Bole Atlas, Luxury Apartment .......200SQM — Bole Atlas, Bole, Addis Ababa
Featured
9
Br 35,000,000

Apartment for sale

Bole Atlas, Luxury Apartment .......200SQM

ቦሌ አትላስ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 200 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ቦሌ አትላስ አካባቢ G+21 ቅይጥ ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 3 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Laundry ️ ስፋት: 200 ካሬ ሜትር ️ 14ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው፦ ሊፍት ፤ የከርሰምድር ውሃ ፤ ጄኔሬተር ፤ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፤ የመኪና ማቆሚያ ፤ የካርድ መግቢያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 35 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 290,000 ብር/ወር Gross Yield: 9.94% (እጅግ በጣም ከፍተኛ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው: 170k-195k/ካሬ የዚህ ቤት: 175,000 ብር/ካሬ (ተመጣጣኝ ነው) ማጠቃለያ፦ ቤቱ በቦሌ አትላስ ማዕከል መገኘቱና ለዲፕሎማቶች ኪራይ እጅግ ተመራጭ ያደርገዋል። ይህም ፈጣን የካፒታል መመለሻና አስደናቂ የኪራይ ተመላሽ (9.94% Yield) የሚሰጥ ልዩ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1676

Bole Atlas, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Bole Dembel, Luxury Apartment .......161SQM — Bole Dembel City Mall, Bole, Addis Ababa
Featured
8
Br 32,000,000

Apartment for sale

Bole Dembel, Luxury Apartment .......161SQM

ቦሌ ደምበል ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 161 ካ.ሜ ​ መገኛ ቦታ (Location) ️ ቦሌ ከ ደንበል ሞል 300 ሜትር አካባቢ ። G+12 ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት። ​ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ Store ፣ Laundry. ️ ስፋት: 161 ካሬ ሜትር ️ 3ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው ፦ 2 ሊፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ 5,000 ሊትር የውሃ ታንከር ፣ ትራንስፎርመር ፣ የእንግዳ መቀበያ ፣ አነስ ያለ ግቢ የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት። ​ ሰነድ:- ዲጅታል ካርታ አለው። / for cash ​ ዋጋ = 32 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ​️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ​ Investment Analysis ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 385,000 ብር ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 698,400 ብር Financial Metrics፦ Yield: 14.4% Capital Appreciation: 14%-18% በዓመት ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ: ከ210k-240k/ካሬ የዚህ ቤት: 198,757 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ንብረቱ ከአካባቢው አማካኝ ዋጋ በታች የቀረበ በመሆኑ፣ እጅግ ከፍተኛ የኪራይ ተመላሽ (Excellent Yield) እና አስተማማኝ የካፒታል ዕድገት የሚያስገኝ ምርጥ የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው። ​ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ​Code1656

Bole Dembel City Mall, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Bole Meskel Flower, Luxury Apartment ......174SQM — Meskel Flower Hotel, Bole, Addis Ababa
Featured
9
Br 25,000,000

Apartment for sale

Bole Meskel Flower, Luxury Apartment ......174SQM

መስቀል ፍላወር ፣ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 174 ካ.ሜ ​ መገኛ ቦታ (Location) ️ መስቀል ፍላወር ሆቴል አካባቢ G+10 ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት ​ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Laundry ፣ 3 Balcony ️ ስፋት: 174 ካሬ ሜትር ️ 3ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው ፦ በመገጠም ላይ ያለ ሊፍት ( 2 ሳምንት ) ፣ ጀኔሬተር ፣ ቴራስ ፣ የመኪና ማቆሚያ የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት። ​ ሰነድ:- ዲጅታል ካርታ አለው። ​ ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር ኮሚሽን: 2% ​️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ​ Investment Analysis ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 150,000 ብር ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 290,400 ብር Financial Metrics፦ Yield: 7.2% Capital Appreciation: 20%-25% በዓመት ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ: ከ155k-180k/ካሬ የዚህ ቤት: 143,678 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ንብረቱ በጥሩ ዋጋ ተገዝቶ በጥሩ ሁኔታ የሚከራይ በመሆኑ፣ አዋጭ የሆነ አስተማማኝ የትርፍ ደረጃ (Good Yield) የሚያስገኝ የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው። ​ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 ​Code1652

Meskel Flower Hotel, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Bole Olompia, Luxury Apartment .......162SQM — Bole Olompia, Bole, Addis Ababa
Featured
5
Br 25,000,000

Apartment for sale

Bole Olompia, Luxury Apartment .......162SQM

ቦሌ ኦሎምፒያ ፣ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 162 ካ.ሜ ​ መገኛ ቦታ (Location) ️ ቦሌ ኦሎምፒያ አምራን ሆቴል አካባቢ B+G+7 ህንፃ ላይ ። ​ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ Store ️ ስፋት: 162 ካሬ ሜትር ( 124sqm -net) ️ 1ኛ እና 6ኛ ፎቅ ላይ ። 1ኛ ላይ ያለው ከነ እቃው 140,000 ብር ተከራይቷል። ️ ህንፃው ፦ ጂም ፣ parking , sauna&steam, common laundry , terrace የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት። ​ ሰነድ:- ዲጅታል ካርታ አለው። ( for cash payment ) ​ ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር ኮሚሽን: 2% ​️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ​ Investment Analysis ​ ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 140,000 ብር የኪራይ ገቢ ግብር (በ50% ቅናሽ መሠረት): ️ ዓመታዊ ግብር: 269,400 ብር ​ የአዋጭነት መለኪያ (Financial Metrics) ️ የኪራይ ተመላሽ (Rental Yield): 6.7% ️ የካፒታል እድገት (Capital Appreciation): በዓመት ከ20% እስከ 25% ያድጋል። ​ የዋጋ ንፅፅር (Price comparison) ️ የአካባቢው አማካኝ የካሬ ዋጋ: ከ165,000 እስከ 190,000 ብር ️ የዚህ ቤት የካሬ ዋጋ: 154,320 ብር ገደማ (25 ሚሊዮን ÷ 162 ካ.ሜ) ​ ማጠቃለያ: ቤቱ በቦሌ ኦሎምፒያ እምብርት ላይ የሚገኝ፣ አሁን ባለው ገበያ 6.7% የኪራይ ተመላሽ ( Gross Yield) ያለው አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው። ​ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 ​Code1648

Bole Olompia, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Megenagna-24, Luxury Apartment ......197SQM — Megenagna-24, Bole, Addis Ababa
Featured
8
Br 27,000,000

Apartment for sale

Megenagna-24, Luxury Apartment ......197SQM

መገናኛ -24 ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ......... 197 ካ.ሜ ከ 24 ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኝ B+ G+8 ህንፃ ላይ ️ ስፋት = 197 ካሬ ሜትር ። ️ 3 መኝታ ፣ 3 መታጠቢያ ፣ የሠራተኛ መኝታ ፣ 2 Kitchen ️ ሊፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ ጥበቃ ያለው ️ ድጅታል ካርታ ️ ሙሉ ቪዶ ለማየት ቴሌግራም ላይ ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ዋጋ = 27 ሚሊዮን ብር ። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1642

Megenagna-24, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Bole Ednamall, Luxury Apartment .......162SQM — Bole Edanamall, Bole, Addis Ababa
Featured
8
Br 28,000,000

Apartment for sale

Bole Ednamall, Luxury Apartment .......162SQM

ቦሌ ኤድናሞል ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ......... 162 ካ.ሜ ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ ፣ G+12 ህንፃ ላይ ️ ስፋት = 162 ካሬ ሜትር ። ️ 1ኛ ፎቅ ላይ ️ 3 መኝታ ፣ 3 መታጠቢያ ፣ የሠራተኛ መኝታ ፣ Laundry ️ 4 ሊፍት ፣ ካፍቴሪያ ፣ ቺክን ሀውስ ፣ 4 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ፣ የከርሰምድር ውሃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች ያለት። ️ ️ ድጅታል ካርታ ️ ሙሉ ቪዶ ለማየት ቴሌግራም ላይ ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ዋጋ = 28 ሚሊዮን ብር ። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1641

Bole Edanamall, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Bole Welosefer, Luxury Apartment .........141SQM — Bole Welosefer, Bole, Addis Ababa
Featured
9
Br 25,000,000

Apartment for sale

Bole Welosefer, Luxury Apartment .........141SQM

ቦሌ ወሎ ሰፈር ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ......... 141 ካ.ሜ ቦሌ ወሎ ሰፈር አካባቢ ፣ 3B+G+20 ህንፃ ላይ ️ ስፋት = 141 ካሬ ሜትር ። ( Net area = 121sqm) ️ 3 መኝታ ፤ 2 መታጠቢያ ፣ 2 balcony ️ 15ኛ ፎቅ ላይ ️ ቆንጆ እይታ ባለው ዘመናዊ ህንፃ ላይ ️ ህንፃው በዚህ አመት ለኗሪዎች ርክክብ ለማድረግ በዝግጅት ላይ ነው። ️ 3 ሊፍት ፣ 3 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ፣ 24/7 ጥበቃ ፣ጀኔሬተር ፣ የከርሰምድር ውሃ እና የህንፃ አስተዳደር ያለው። ️ የባለቤትነት ስም ዝውውር በውክልና / በመተካካት/ የሚከናወን ነው ️ ሙሉ ቪዶ ለማየት ቴሌግራም ላይ ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር ። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1633

Bole Welosefer, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing

Showing 21–40 of 329 properties