Apartment for sale
Apartment for sale
3 Bedroom Luxury Apartment
About this property
CMC ፡ ሚካኤል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 135 ካ.ሜ Location: ሲኤምሲ ሚካኤል አካባቢ G+6 ሆኖ በተገነባ እናበወለል 4 አባወራዎች ብቻ ባሉት ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Store ️ ስፋት: 135 ካሬ ሜትር ️ 3ኛ ፎቅ ላይ ️ ቤቱ ያለበት አካባቢ መኖሪያ ኮምፓውንድ ውስጥ በመሆኑ ለኑሮ እጅግ ምቹ እና የተረጋጋ ያደርገዋል። ️ ህንፃው ፦ ሊፍት (አልጀመረም)፣ የመኪና ማቆሚያ (Parking) እና የውሃ ሪዘርቭ (Water Reserve) የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ማስታወሻ 1: ህንፃው የተወሰነ ስራ ይቀረዋል ነገር ግን 6 የሚሆን ሰው ገብቶ እየኖረበት ነው። ️ ማስታወሻ 2: ከፊለፊቱ መስኪድ በመኖሩ ለእምነቱ ተከታዮች ጥሩ ቤት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ብቻ ዋጋ = 16 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 7.50% 118,519 ብር/ካሬ Payback፦ 13.3 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በተረጋጋ አካባቢ የሚገኝ የ 7.50% Gross Yield የኪራይ ገቢ ሊያስገኝ የሚችል ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1747
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
Fully Furnished Luxury Apartment .....84SQM
Apartment for sale
3 Bedroom / Furnished Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.