Apartment for sale
Apartment for sale
3 Bedroom Semi Finished Apartment
About this property
Semi - Finished Apartment ቦሌ ፡ ኤድናሞል Semi finished አፓርትመንት ሽያጭ ------ 162 ካ.ሜ Location: ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ G+12 ህንፃ ላይ። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ, ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Open Kitchen, Laundry። ️ ስፋት: 162 ካሬ ሜትር ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ከ4 በላይ ሊፍት፣ ካፍቴሪያ፣ እንግዳ መቀበያ፣ 4 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ በካሜራ የታገዘ ዘመናዊ ጥበቃ፣ እና የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ የህንፃው አቀማመጥ ሁለት መንገዶች የሚያገኙት እና 10 ሜትር ስፋት ያላቸው በመሆኑ ዘላቂነት ያለው እይታ እና ብርሃን አለው። ሌላው አካባቢው የዘነጠ ነው። ️ ማስታወሻ: ቤቱ የሚሸጠው ባለበት የግንባታ ደረጃ ነው ። ( ቪዶውን ይመልከቱ ) ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ( መስፈርት አለው ) ዋጋ = 28 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1744
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
3 Bedroom / Furnished Apartment
Apartment for sale
Luxury 2 Bedroom Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.