Apartment for sale
5 Bedroom Luxury Apartment
መገናኛ Top View -ዳንጎቴ ፤ ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 528 ካ.ሜ Location ️ የከተማው ባለፀጋ መሰባሰቢያ በሆነ በተለምዶ የዳንጎቴ ሰፈር በሚባለው ቤልቪው ሆቴል ከፍ ብሎ ባለው የካ ተራራ ላይ በሚገኝ ሰፈር ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 5 መኝታ , 4 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Store ️ ስፋት: 528 ካሬ ሜትር ️ 7ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ጀኔሬተር , ለ13 ቤቶች የሚበቃ የመኪና ማቆሚያ , አነስ ያለ ግቢ , አረንጓደ አካባቢ የውሃ ታንከር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ️ ቤቱ ያለበት ህንፃ G+7 ሆኖ የተሰራ ሲሆን እስከ 6ኛ ድረስ በወለል 2 ቤቶች ሲኖሩበት 7ኛ ላይ አንድ ቤት ብቻ ነው ያለው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 85 ሚሊዮን ብር ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 462,000 ብር/ወር Gross Yield: 6.52% የካሬ ዋጋ: 160,985 ብር/ካሬ Payback Before-Tax: 15.3 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ንብረቱ ደህንነቱ በተጠበቀ የመኖሪያ ቀጠና ውስጥ የሚገኝ ሙሉውን ወለል ለብቻው የያዘ (Penthouse Layout) መሆኑና ባለው ሰፊ ስፋት ምክንያት ለዲፕሎማቶች የሚከራይ አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1691