Apartment for sale
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment on 7th Floor
About this property
መገናኛ ፡ ሲግናል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 230 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ከመገናኛ ወደ ሲግናል በሚወስደው መንገድ ላይ G+14 ሆኖ በተገነባ ቅይጥ ህንፃ ላይ ባለ 7ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ:
- 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Open Kitchen , Store
- ስፋት: 230 ካሬ ሜትር ( 175sqm - net )
- 7ኛ ፎቅ ላይ
ህንፃው ፦ በውስጡ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል:
- 2 ሊፍቶች
- 2 ጀነሬተሮች
- የእንግዳ መቀበያ
- በካሜራ የታገዘ ጥበቃ
- የአደጋ ጊዜ መውረጃ
በወለል 5 ቤቶችን ይዟል። አሁን ላይ ህንፃው ሙሉ ለሙሉ አልቆ ሰዎች እየኖሩበት ይገኛል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- - Cash / Bank (አጭር የመክፈያ ጊዜ ያለው የባንክ በገዢ በኩል እንቀበላለን) ዋጋ = 22.5 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 150,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 8.00% 97,826 ብር/ካሬ Payback፦ 12.5 yrs ማጠቃለያ፦ ለኢንቨስትመንትም ሆነ ለመኖሪያ የሚሆን፣ ከፍተኛ የኪራይ ገቢ ሊያስገኝ የሚችልና ዝግጁ የሆነ ንብረት። ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Features and amenities
Power & Utilities
Security & Safety
Outdoor & Communal
Property details
Similar properties in Yeka
More apartments for sale in Yeka
Apartment for sale
3 Bedroom Luxury Apartment
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.