Ethiopia Property Centre

Serviced Apartments for Sale in Yeka, Addis Ababa

There are 7 apartments for sale in Yeka as of 29 Sep 2026. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

Get alerts for this search You'll get alerts for this search

We'll email you when a new listing matches Serviced Apartments for Sale in Yeka, Addis Ababa.

Alert on Manage alerts
3 Bedroom Apartment with City View — Megenagna Top View, Yeka, Addis Ababa
Featured
9
Br 28,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment with City View

መገናኛ ፡ Top View አፓርትመንት ሽያጭ ------ 201 ካ.ሜ Location: የሚገኘው በሚያምረው የከተማው ባለፀጋ መሰባሰቢያ በሆነ በተለምዶ Top View በሚባለው ሰፈር ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 201 ካሬ ሜትር (170 ካሬ ሜትር - Net) ️ 8ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ቆንጆ የከተማ እይታ ያለው G+11 ሆኖ የተሰራ ሲሆን በውስጡ በፍሎር 3 ቤት፣ መኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር፣ አነስ ያለ ግቢ፣ አረንጓዴ አካባቢ፣ የከርሰምድር ውሃ እና እንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ ነገሮች ለነዋሪው በአገልግሎት ያቀርባል። ማስታወሻ: ቤቱ ቀደም ሲል በወር 2,000 ዶላር ተከራይቶ ነበር። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ Cash Payment (ማስታወሻ: ቤቱ 12 ሚሊዮን የባንክ ብድር አለበት፤ ብድሩ መዘዋወር ስለማይቻል የግድ ለባንኩ በመከፈል መጠናቀቅ አለበት) ዋጋ = 28 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 308,000 ብር/ወር ($2,000) Gross Yield፦ 13.20% 139,303 ብር/ካሬ Payback፦ 7.6 yrs ማጠቃለያ፦ አስደናቂ የከተማ እይታ ያለው ለመኖሪያ እድሁም ለኢንቨስትመንት እጅግ ተስማሚ አፓርትመንት ነው ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Megenagna Top View, Yeka, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Apartment — Wosen_around Ayat Realestate, Yeka, Addis Ababa
Featured
8
Br 15,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment

ወሰን ፡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 134 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ወሰን አያት ሪል እስቴት አካባቢ G+8 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 3 ቤቶች ባሉት ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 134 ካሬ ሜትር ️ 5ኛ እና 8ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ግራውንድ እና 1ኛ ወለል ንግድ ቤቶች ያሉት ሲኖሩት የተቀረው የመኖሪያ ህንፃ ነው። ነዋሪው ከህንፃው ከሚያገኛቸው አገልግሎቶች መሃል ሊፍት፣ የመንግስት እና ከቦረር/ከሮቶ የሚመጣ ቋሚ ውሃ፣ ጥበቃ የመሳሰሉ ነገሮች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ / ባንክ ዋጋ = 15 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 80,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.40% 111,940 ብር/ካሬ Payback፦ 15.6 yrs ማጠቃለያ፦ በወሰን አያት ሪል እስቴት አካባቢ በሚገኝ G+8 ቅይጥ ህንፃ ውስጥ ያለ፣ በወለል 3 ቤቶች ብቻ ያሉት (Low Density)፣ በካሽም ሆነ በባንክ ብድር መግዛት የሚቻል ለኢንቨስትመንትና ለመኖሪያ ተስማሚ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Wosen_around Ayat Realestate, Yeka, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Apartment — Megenagna_shola, Yeka, Addis Ababa
Featured
8
Br 22,500,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment

መገናኛ ፡ ሾላ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 147 ካ.ሜ Location: የሚገኘው መገናኛ ሾላ ገበያ አካባቢ G+9 ሆኖ በተገነባ ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Closed Kitchen , Laundry , 1 Balcony ️ ስፋት: 147 ካሬ ሜትር ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- በውስጡ ሊፍት (አገልግሎት አልጀመረም)፣ የመኪና ማቆሚያ፣ በወለል 2 ቤቶች፣ ጀነሬተር እና የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ ነገሮች እንደ አገልግሎት ለነዋሪው ያቀርባል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ / ባንክ ዋጋ = 22.5 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 90,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 4.80% 153,061 ብር/ካሬ Payback፦ 20.8 yrs ማጠቃለያ፦ በመገናኛ ሾላ ገበያ አካባቢ በሚገኝ G+9 ቅይጥ ህንፃ ውስጥ ያለ፣ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉት (Low Density)፣ በካሽም ሆነ በባንክ ብድር መግዛት የሚቻል ለኢንቨስትመንትና ለመኖሪያ ተስማሚ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Megenagna_shola, Yeka, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
2 Bedroom Luxury Apartment Ayat Realestate — Kazanchis / Meles Foundation / Ayat, Yeka, Addis Ababa
Featured
5
Br 8,480,560

Apartment for sale

2 Bedroom Luxury Apartment Ayat Realestate

በካዛንቺስ መሃል ከተማ --- ያለምንም የዋጋ ጭማሪ እና ወለድ የቤት ባለቤት ይሁኑ! በአዲስ አበባ prime location ካዛንቺስ ሳይት፣ በሁሉም አቅጣጫ በ ፓርኮች እና መዝናኛዎች የተከበበ፣ ምንም አይነት የመሰረተ ልማት (የውሃ፣ የመብራት፣ የመንገድ) ስጋት የሌለበት ድንቅ የመኖሪያ መንደር! ከአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር ጋር በጋራ (70/30) በፍጥነት እየተገነባ ያለ እጅግ ዘመናዊ compound አፓርታማ ልዩ ጥቅሞች፦ Fixed Rate፦ ቤቱን እስኪረከቡ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ ወይም የወለድ ክፍያ የለውም! ምቹ አከፋፈል፦ በሂደት (progress )የሚከፈል ታማኝነት፦ በኩባንያው ቀጥተኛ የሽያጭ ባለሙያ በኃላፊነት የሚስተናገዱበት ያሉን የአማራጮች እና የክፍያ ዝርዝር (15% ቅድመ ክፍያ ብቻ) ባለ 1 መኝታ (55 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 5,830,385 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 874,557 ብር ባለ 2 መኝታ (80 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 8,480,560 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,272,084 ብር ባለ 3 መኝታ (95 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 10,070,665 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,510,600 ብር ባለ 4 መኝታ (160 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 16,961,120 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 2,544,168 ብር

Kazanchis / Meles Foundation / Ayat, Yeka, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Presitage Addis Homes
3 Bedroom Apartment — Megenagna_shola Market, Yeka, Addis Ababa
Featured
7
Br 25,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment

መገናኛ ፡ ሾላ ገበያ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 173 ካ.ሜ Location: የሚገኘው መገናኛ ሾላ ገበያ አካባቢ B+G+17 ዘመናዊ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , Laundry , Balcony ️ ስፋት: 173 ካሬ ሜትር ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- 2 ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ የከርሰምድር ውሃ፣ የመኪና ማቆሚያ፣ እንግዳ መቀበያ እና የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት። ️ ማስታወሻ 1 : ቤቱ አሁን ላይ ተከራይቶ ነው ያለው። በአካል ለመጎብኘት በቀጠሮ ቅዳሜ እና እሁድ ነው የሚሆነው። ️ ማስታወሻ 2 ፡ የተጠቀምነው ቪዲዮ እራሱን ቤቱን ሳይሆን ተመሳሳዩን ነው። ነገር ግን ዲዛይናቸው ተመሳሳይ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ / ባንክ ዋጋ = 25 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 4.80% 144,509 ብር/ካሬ Payback፦ 20.8 yrs ማጠቃለያ፦ በመገናኛ ሾላ ገበያ አካባቢ በሚገኝ ዘመናዊ B+G+17 ህንፃ ውስጥ ያለ፣ አሁን ላይ ተከራይቶ ወዲያው ገቢ የሚያስገኝ፣ ለኢንቨስትመንት ተስማሚ የሆነ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት (ቅዳሜ እና እሁድ ብቻ) +251939703030 Code1808

Megenagna_shola Market, Yeka, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
Br 14,820,000

Apartment for sale

2 Bedroom Apartment

Apartment for sale Location arround shola gebeya 2 bedroom apartment Total amount 14,820,000 birr Down payment 15% 2,223,000 birr

Shola, Yeka, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Dema Hope Real Estate
Br 103,000

Apartment for sale

Luxury 2 Bed Room Apartment

Meri, Yeka, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets
Luxury Real Estate Co

Showing 1–7 of 7 properties

FAQ

Frequently asked questions

There are 7 available serviced apartments for sale in Yeka, Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.