Apartment for sale
Apartment for sale
2 Bedroom Apartment
About this property
ሾላ ፡ መገናኛ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 120 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ሾላ መገናኛ አካባቢ ሲሆን ቤቱ ያለበት ህንፃ B+G+8+T ሆኖ የተሰራ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ
- 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Salon , Kitchen , Balcony
- ስፋት: 120 ካሬ ሜትር ( 88sqm_net)
- 8ኛ ፎቅ ላይ
ህንፃው ፦ በእያንዳንዱ ወለል 4 ቤቶች ያሉት ሲሆን፣ ለነዋሪዎች የሚሆን 2 ሊፍት (Lift), የእንግዳ መቀበያ (Reception), ቴራስ እና የመኪና ማቆሚያ (Parking) አገልግሎቶችን ያሟላ ነው። ሁሉም መሠረታዊ አገልግሎቶች ስራ ጀምረዋል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash / Bank ዋጋ = 17.5 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 80,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.49% 145,833 ብር/ካሬ Payback፦ 18.2 yrs ማጠቃለያ፦ በሾላ መገናኛ ዋና መንገድ አቅራቢያ የሚገኝ፣ ባለ 2 ሊፍት፣ B+G+8+T ህንፃ 8ኛ ፎቅ ላይ ያለ እና ሁሉም መሠረታዊ አገልግሎቶች ስራ የጀመሩለት ባለ 2 መኝታ አፓርትመንት። ዲጂታል ካርታ ያለውና በባንክ ብድር መግዛት የሚቻል። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Features and amenities
Outdoor & Communal
Property details
Similar properties in Yeka
More apartments for sale in Yeka
Apartment for sale
2 Bedroom Luxury Apartment Ayat Realestate
Mini flat for sale
1 Bedroom Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.