Apartment for sale
Apartment for sale
Wosen Sunshine Area, Apartment for Sale ......130SQM
About this property
ወሰን ሰንሻይን ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 130 ካ.ሜ Location ️ ወሰን ሰንሻይን ሪልስቴት አካባቢ G+6 ህንፃ ላይ። በወለል 4 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Closed Kitchen ️ ስፋት: 130 ካሬ ሜትር (105sqm-net) ️ 1ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት , የእንግዳ መቀበያ , የአደጋ ጊዜ መውረጃ , የከርሰምድር ውሃ , የመኪና ማቆሚያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 13 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 45,000 ብር/ወር Gross Yield: 4.15% የካሬ ዋጋ: 100,000 ብር/ካሬ Payback Before-Tax: 24.1 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ንብረቱ በወሰን ሰንሻይን አካባቢ የሚገኝ ሲሆን ለአንድ ካሬ የተጠየቀው የሽያጭ ዋጋ 100,000 ብር (በተጣራ ስፋት 123,809 ብር) ነው። ይህም በአሁኑ ወቅት በአካባቢው አዲስና ሙሉ በሙሉ አልቀው ለሚረከቡ አፓርታማዎች ከሚጠየቀው አማካኝ የገበያ ተመን ጋር ተመጣጣኝ ነው። ንብረት ገዝተው የረጅም ጊዜ የካፒታል እድገት (Capital Appreciation) ማግኘት ለሚፈልጉ ባለሀብቶች ምቹ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1706
Property details
Similar properties in Yeka
More apartments for sale in Yeka
Apartment for sale
Megenagna Shola, Luxury Apartment ......172SQM
Apartment for sale
Duplex Type Apartment @megenagna Top View .........201SQM
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.