Apartment for sale
Luxury 3 Bedroom Apartment in Bole Prime Location
Location : Bole Denbel -Type : Residential apartment -G+12 building -3 bedroom -3 bathroom -5th floor -Generator -Lift -parking -TotalArea 155 sqm
101–120 of 3,303 properties for sale
Get alerts for this search You'll get alerts for this search
We'll email you when a new listing matches Apartments for Sale in Addis Ababa.
Apartment for sale
Location : Bole Denbel -Type : Residential apartment -G+12 building -3 bedroom -3 bathroom -5th floor -Generator -Lift -parking -TotalArea 155 sqm
Apartment for sale
need slight renovation,1st floor ,sami building
Apartment for sale
Bole Wollo Sefer Duplex Penthouse Apartment for Sale --- 630 Sq.M Location: Located around Wollo Sefer on a G+10 mixed-use building. 1 unit per floor. Property Details: ️ 4 Bedrooms, 3 Bathrooms, Maid's Room, Family Room, Living Room (Salon), 2 Kitchens, Laundry, Private Terrace. ️ Area: 630 Sq.M ️ 10th Floor ️ Building Features: Elevator, ample parking space, and similar amenities. Nearby modern centers/malls, hotels, Peacock Park, and places of worship. ️ Note: The property will be handed over fully completed. Document: Has Digital Title Deed (Map). 🧾 Payment: Cash Price: 149 Million Birr Commission: 2% Investment Analysis Estimated Rent: 462,000 Birr/month ($3,000) Gross Yield: 3.72% 236,508 Birr/Sq.M Payback Period: 26.9 Years Summary: A massive Duplex Penthouse located in Bole that offers exceptional freedom, comfort, and serves as a great investment option. ️ Notice: Serious buyers only, please call. ️ Viewing: By appointment To buy or sell: https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link: https://t.me/Nexuspropertymarketing DM : https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1726
Apartment for sale
ወሎ ሰፈር Fully Furnished አፓርትመንት ሽያጭ ------ 234 ካ.ሜ Location: ወሎ ሰፈር አደባባይ 300 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኝ G+10 ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , 2 Kitchen , Laundry , Store. ️ ስፋት: 234 ካሬ ሜትር ( 201sqm-net ) ️ 1ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት , የእንግዳ መቀበያ , በቂ የመኪና ማቆሚያ, ጀነሬተር , የውሃ ታንከሮች፣ የከርሰምድር ውሃ እና የህንፃ አስተዳደር , የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ማስታወሻ : ቤቱ የሚሸጠው ከነሙሉ ዕቃው ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 45 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 462,000 ብር/ወር ($3000) Gross Yield፦ 12.32% 192,308 ብር/ካሬ Payback፦ 8.1 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በዋና ተፈላጊ የከተማው ማዕከል የሚገኝና ከነሙሉ ዕቃው የሚሸጥ በመሆኑ፣ ከፍተኛ የኪራይ ምርት (Gross Yield) እና ፈጣን የኢንቨስትመንት መመለሻ ጊዜ (Payback) የሚያስገኝ ንብረት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1725
Apartment for sale
ጃክሮስ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 134 ካ.ሜ Location: ጃክሮስ መብራት አካባቢ G+13 ህንፃ ላይ ። በወለል 5 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ️ ስፋት: 134 ካሬ ሜትር (115sqm-net ) ️ 8ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ 2 ሊፍት , እንግዳ መቀበያ , መዋኛ ገንዳ , ጂም , የልጆች መጫወቻ ቦታ (Daycare)، የቅርጫት ኳስ ሜዳ , የሩጫ መለማመጃ ቦታ (Running space)، ጀነሬተር እና በካሜራ የታገዘ ጥበቃ, የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ማስታወሻ : ህንፃው አዲስ አበባ ውስጥ Luxury የሚለውን የግንባታ ደረጃ ማሟላት ከቻሉ ጥቂት ህንፃዎች መሃል አንዱ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 20,250,000 ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 80,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 4.74% 151,119 ብር/ካሬ Payback፦ 21.1 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ህንፃው እጅግ በርካታና የተሟሉ ዘመናዊ አገልግሎቶችን የያዘ በመሆኑ፣ ጥራትና ምቾትን ለሚፈልጉ ነዋሪዎች የላቀ የኑሮ ደረጃ የሚሰጥና አስተማማኝ የረጅም ጊዜ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1724
Apartment for sale
ገርጅ - ሰንሻይን አፓርትመንት ሽያጭ ------ 113 ካ.ሜ Location: ገርጂ ሰንሻይን ሪል እስቴት አካባቢ G+7 ህንፃ ላይ ። በወለል 1 ቤት ብቻ። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Store ️ ስፋት: 113 ካሬ ሜትር (105sqm-net ) ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት ( ገና አልተገጠመም ) , ደህንነት ካሜራ , ቀድሞ በመጣ መጠቀም የሚያስችል ትንሽ የመኪና ማቆሚያ , የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ማስታወሻ 1: በጉብኝት ሰአት የሚታየው የቤቱ ተመሳሳይ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 18 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 105,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 7.0% 159,292 ብር/ካሬ Payback፦ 14.3 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በወለል አንድ ቤት ብቻ መሆኑ የተለየ ነጻነትና ግላዊነት የሚሰጥ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት አስቀድሞ ተከራይቶ የሚገኝ መሆኑ ያለምንም መቆራረጥ ቀጥታ የገቢ ፍሰት ለሚፈልግ ባለሀብት አስተማማኝ ምርጫ ያደርገዋል። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1723
Apartment for sale
ሃይሌ ጋርመንት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 140 ካ.ሜ Location: ሃይሌ ጋርመንት ሃጫሉ መንገድ አካባቢ በሚገኝ B+G+13+T ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Closed Kitchen , Laundry ️ ስፋት: 140 ካሬ ሜትር (115sqm-net ) ️ 11ኛ እና 12ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት , ጀኔሬተር , የመኪና ማቆሚያ , በካሜራ የታገዘ ጥበቃ , የከርሰምድር ውሃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ብቻ ዋጋ = 15.5 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 75,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.81% 110,714 ብር/ካሬ Payback፦ 17.2 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በከፍተኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ በመሆኑ የተሻለ እይታና የተረጋጋ የመኖሪያ ከባቢ ያለው ሲሆን፣ በተመጣጣኝ የዋጋ ተመን ቀጣይነት ያለው የረጅም ጊዜ የካፒታል እሴት እድገት የሚያሳይ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1722
Apartment for sale
ካሳንቺስ ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 267 ካ.ሜ Location: ካሳንቺስ ሴቶች አደባባይ አካባቢ G+17 ህንፃ ላይ። በወለል 2 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 4 መኝታ , 5 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , 2 Kitchen , Laundry ️ ስፋት: 267 ካሬ ሜትር ️ 9ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ 2 ሊፍት , ጀኔሬተር , የመኪና ማቆሚያ , በካሜራ የታገዘ ጥበቃ , የከርሰምድር ውሃ , የእንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ አሁን ላይ ከ7 በላይ አባወራዎች ኑሮአቸውን መስርተው እየኖሩ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ (በገዥ በኩል) ዋጋ = 45 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 308,000 ብር/ወር ($2000) Gross Yield፦ 8.21% 168,539 ብር/ካሬ Payback፦ 12.2 ዓመታት ማጠቃለያ፦ አካባቢው ዲፕሎማቲክ ሰፈር በመሆኑ ከፍተኛ የኪራይ ፍላጎት ያለው ሲሆን፣ ፈጣን የካፒታል እሴት እድገት ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1721
Apartment for sale
ወሰን -ሰንሻይን አፓርትመንት ሽያጭ ------ 160 ካ.ሜ Location: ወሰን ሰንሻይን ሪል እስቴት አካባቢ G+8 ህንፃ ላይ በወለል 3 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 160 ካሬ ሜትር ( 140sqm-net) ️ 2ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት , ጀኔሬተር , የመኪና ማቆሚያ , 24/7 ጥበቃ , የእንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 16.5 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 70,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.09% 103,125 ብር/ካሬ Payback፦ 19.6 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ዋጋው ከ አካባቢው የካሬ ዋጋ ጋር ተመጣጣኝ እና ጥሩ የሚባል እድሁም መካከለኛ የኪራይ ምርት የሚያስገኝ ሲሆን፣ ረዘም ያለ የካፒታል መመለሻ ጊዜ ቢኖረውም ጥሩ የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1719
Apartment for sale
መገናኛ -24 አፓርትመንት ሽያጭ ------ 153 ካ.ሜ Location: መገናኛ- 24 አካባቢ G+8 ህንፃ ላይ በወለል 3 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Closed Kitchen , ️ ስፋት: 153 ካሬ ሜትር ( 131sqm-net) ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት , ጀኔሬተር , 2 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ , 24/7 ጥበቃ , የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት።ቤቱን መስከረም ወር ላይ ለማስረከብ ቀን ተቆርጦለታል። ️ማስታወሻ 1 ፦ ቤቱ ኪችን ካቢኔት፣ ቁምሳጥን እና የባኞ ቤት እቃዎችን አያካትትም። ️ማስታወሻ 2 ፦ ገዢ የራሱን ባንክ አምጥቶ መግዛት ይችላል ፣ ያ ሲሆን የቤቱ ዋጋ በካሬ 125,000 ብር ይሆናል! Delivery_Date መስከረም 2019 ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 18.3 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 140,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 9.18% 119,607 ብር/ካሬ Payback፦ 10.9 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ለመኖሪያም ሆነ ለኪራይ ኢንቨስትመንት ተስማሚ በሆነው መገናኛ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን፣ የርክክብ ጊዜው በጣም አጭርና ግልጽ በመሆኑ ጥሩ የሚባል አማራጭ ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1718
Apartment for sale
መገናኛ - Century Mall አፓርትመንት ሽያጭ ------ 210 (165) ካ.ሜ Location: መገናኛ century Mall አካባቢ G+13 ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 210 ካሬ ሜትር ( 165sqm-net) ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት , ጀኔሬተር , የከርሰምድር ውሃ , የመኪና ማቆሚያ , ጅም , ቴራስ , የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 24 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1717
Apartment for sale
ቦሌ መስቀል ፍላወር አፓርትመንት ሽያጭ ------ 165 ካ.ሜ Location: ቦሌ መስቀል ፍላወር አካባቢ በ Jambo Real Estate G+10 ህንፃ ላይ። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Open Kitchen ️ ስፋት: 165 ካሬ ሜትር (142 sqm - net) ️ 3ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ 2 ሊፍት , የከርሰምድር ውሃ , የመኪና ማቆሚያ , 24/7 ጥበቃ , የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት፦ ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል፦ ካሽ ዋጋ = 20 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን፦ 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 150,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 9% 121,212 ብር/ካሬ Payback፦ 11.1 ዓመታት ማጠቃለያ፦ አካባቢው ለኪራይ በጣም ተፈላጊ በመሆኑ የተረጋጋና አስተማማኝ ወርሃዊ ገቢ ለማመንጨት እንዲሁም የሀብት እሴትን ከዋጋ ንረት ለመጠበቅ ምቹ የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው። ️ ማሳሰቢያ፦ እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1716
Apartment for sale
መገናኛ -24 Penthouse Type አፓርትመንት ሽያጭ ------ 450 ካ.ሜ Location: ከ 24 ወደ መገናኛ በሚወስደው ዋና መንገድ G+8 ቅይጥ ህንፃ ላይ። በወለል 1 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 5 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , 2 Kitchen , Laundry , Store , ️ ስፋት: 450 ካሬ ሜትር ️ 8ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት , ጀኔሬተር , የመኪና ማቆሚያ , 24/7 ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 65 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 462,000 ብር/ወር ($3,000) Gross Yield: 8.53% 144,444 ብር/ካሬ Payback: 11.7 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ጠንካራ የኪራይ ምርትና ፈጣን የካፒታል መመለሻ ጊዜ ያለው Penthouse Type ቅንጡ አፓርትመንት ሲሆን አስተማማኝ የእሴት የሚያሳይ የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1715
Apartment for sale
የአያት ሪል እስቴት ታላቅ የቤት ባለቤትነት ዕድል! ከመንግስት ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ እምብርት ላይ የሚገነባው እጅግ ዘመናዊና ሰፊው የቅንጦት መንደራችን በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ጋብዞዎታል። ዋናው ማዕከላዊ ሳይት፦ ካሳንቺስ (ከመለስ ፋውንዴሽን - ጊቢ ገብርኤል) በ226,000 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው ይህ ግዙፍ መንደር 40% ብቻ ለህንጻ ግንባታ የተመደበ ሲሆን፣ ቀሪው 60% ለግሪን ኤሪያ (Water Park)፣ ለስፖርት ማዘውተሪያዎች፣ ለገበያና ጤና ማዕከላት እንዲሁም ለእግረኛና ሳይክል መንገዶች የተለየ ራሱን የቻለ ሙሉ ከተማ ነው። ️ ሌሎች አማራጭ ሳይቶቻችን፦ አያት ባቡር ጣቢያ ለሚኩራ (ክብር ደመና/ዞን 8 እና ዞን 3) መሪ ተክለ ብርሃን (ፀሐይ ሪል እስቴት አጠገብ) ሲኤምሲ ሚካኤል (ወደ ወሰን መውጫ)። የቤት አማራጮች፣ ዋጋና ምቹ ክፍያ የመኝታ አማራጮች፦ ከባለ 1፣ 2፣ 3 እስከ 4 መኝታ ቤቶች (በተለያዩ ሰፊ የካሬ አማራጮች) ልዩ የባለ 3 መኝታ ቅናሽ ዋጋ፦ ጠቅላላ ዋጋ፦ ከ 9,430,575 ብር ጀምሮ! ቅድመ ክፍያ፦ በ 1,414,586 ብር (15%) ብቻ ይጀምሩ! የካሬ ዋጋ፦ በካሬ 89,815 ብር ጀምሮ (እንደየ ፎቁ ደረጃ የተለያየ የዋጋ አማራጭ አለው) ️ የአያት ልዩ ዋስትና (No Price Escalation)፦ አንዴ ውል ከተፈራረሙ በኋላ፣ የዶላር ምንዛሬ ቢጨምርም ሆነ የግንባታ ማቴሪያል ዋጋ ቢንር፣ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ (Price Inflation) አይደረግቦትም! ለበለጠ መረጃ ፦ [0922707589]
Apartment for sale
ሳር ቤት AU 3 መኝታ አፓርትመንት ሽያጭ --- 25,000,000 ብር Location: ሳርቤት ለአፍሪካ ህብረት በቅርብ እርቀት አካባቢ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry , Balcony , ️ ስፋት: 153 ካሬ ሜትር ️ 3ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት , የከርሰምድር ውሃ , ጀኔሬተር , የመኪና ማቆሚያ , 24/7 ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ (50/50 from buyer side) ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 231,000 ብር/ወር ($1,500) Gross Yield: 11.09% 163,399 ብር/ካሬ Payback: 9.0 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በአካባቢው ካለው የዲፕሎማቲክ ፍላጎት አንጻር እጅግ ፈጣን የካፒታል መመለሻና ከፍተኛ የኪራይ ምርት ያለው ሲሆን , ጠንካራ ወርሃዊ የጥሬ ገንዘብ ፍሰትና አስተማማኝ የእሴት እድገት በአንድ ላይ የሚያሳይ የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1713
Apartment for sale
Fully furnished Apartment at the heart of Addis Ababa - 2 bedroom - 3 bathroom - 1 additional maids room - 125 Sqm - Total price 23,181,818𝗘TB only Fully Furnished Apartment For More Information +251908874709 +251960742346
Apartment for sale
Location : Sarbet -Type : Apartment -3 bedroom -2 bathroom -parking -Lift -TotalArea163 Net (153)sqm
Apartment for sale
ቦሌ ደንበል ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 143 ካ.ሜ Location ️ ቦሌ ደንበል ጋዜቦ አካባቢ B+G+17+T ሆኖ በተገነባ ህንፃ ላይ። በወለል 3 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry , Open Kitchen , ️ ስፋት: 143 ካሬ ሜትር (127sqm - net) ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ 2ሊፍት , የከርሰምድር ውሃ , ጀኔሬተር , የመኪና ማቆሚያ , ኢንተርኮም እና የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 19 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 100,000 ብር/ወር Gross Yield: 6.32% 132,867 ብር/ካሬ Payback: 15.8 ዓመታት ማጠቃለያ፦ የተረጋጋ የኪራይ ምርትና መካከለኛ የካፒታል መመለሻ ጊዜ ያለው ሲሆን , ከቦታው ተደራሽነትና ፍላጎት አንጻር ጊዜ የእሴት እድገት የሚያሳይ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1712
Apartment for sale
ቦሌ አትላስ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 170 ካ.ሜ Location ️ ቦሌ አትላስ አካባቢ 4B+G+14 ሆኖ በተገነባ ህንፃ ላይ። በወለል 3 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry , Closed Kitchen , ️ ስፋት: 170 ካሬ ሜትር (130sqm - net) ️ 8ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት , የከርሰምድር ውሃ , በካሜራ የታገዘ ጥበቃ , በቤት ቁጥር/ስም የተመዘገበ የመኪና ማቆሚያ , ጠንካራ የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ማስታወሻ : ቪዲዮ የ8ኛው ቤት ሲሆን 7ኛ ላይ ያለውም ተመሳሳይ ቤት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 29 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 231,000 ብር/ወር ($1,500) Gross Yield: 9.56% 170,588 ብር/ካሬ Payback: 10.5 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ጠንካራ የኪራይ ምርትና ፈጣን የካፒታል መመለሻ ያለው ሲሆን , የተረጋጋ የጥሬ ገንዘብ ፍሰትና የረጅም ጊዜ የእሴት እድገት የሚያሳይ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1711
Apartment for sale
ቦሌ አትላስ ፤ Penthouse Type አፓርትመንት ሽያጭ ------ 500 ካ.ሜ Location ️ ቦሌ አትላስ ዋና መንገድ ላይ 2B+G+16 ሆኖ በተገነባ ቅይጥ ህንፃ ላይ። በወለል 1 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 4 መኝታ , 6 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry , Store , Open and Closed Kitchen , 3 Balcony ️ ስፋት: 500 ካሬ ሜትር (450sqm - net) ️ 16ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ የካርድ መግቢያ ያለው ሊፍት , ጀኔሬተር , የከርሰምድር ውሃ , በካሜራ የታገዘ ጥበቃ , የመኪና ማቆሚያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ማስታወሻ : ቤቱ የሚሸጠው አሁን ባለው የግንባታ ደረጃ ነው። ሻጭ ከዚህ በሃላ ግንባታ ውስጥ አይገብም። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 60 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 462,000 ብር/ወር ($3,000) Gross Yield: 9.24% የካሬ ዋጋ: 120,000 ብር/ካሬ Payback Before-Tax: 10.8 ዓመታት ማጠቃለያ፦ የኢንቨስትመንት ቁጥሮች እንደሚያሳዩት የ 9.24% ዓመታዊ የኪራይ ምርት ጠንካራ በመሆኑና ዋናው ካፒታል የሚመለስበት ጊዜ (10.8 ዓመታት) ከአጠቃላይ የገበያ አማካኝ አንጻር ፈጣን የሚባል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1710
Showing 101–120 of 3,303 properties